ነቀምት‼️
ነቀምት ከተማ በዛሬው ዕለት #ተቃውሞ አስተናግዳለች። የተቃውሞው ምክንያት ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መጡ የተባሉ ታጣቂዎች በምስራቅ ወለጋ ዞን ጥቃት አድርሰዋል፤ መንግስት ደህንነታችንንን
#አላስጠበቀም የሚል እንደሆነ ነው የተሰማው። ታጣቂዎቹ አድርሰዋል በተባለው ጥቃት በዜጎች ላይ ጉዳት መድረሱ እንዲሁም ቤቶች መቃጠላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ፎቶ፦ TIKVAH-ETH,elu,waksum
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#Update የቡና መገኛነታችን ይከበር በሚል በካፋ ዞን የተጀመረው #ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ መዋሉን ሰምተናል። የዞኑ ነዋሪዎች በተቃውሟቸው የካፋ ክልል እንዲመሰረት በመጠየቅ መንገዶችን ዘግተው መዋላቸው ከአይን እማኞች ለመስማት ችለናል።
ምንጭ፦ ኢትዮ ላይቭ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ኢትዮ ላይቭ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ!
#update በኦሮሚያ ክልል ይፈጸማሉ ያሏቸውን #ግድያዎች ለመቃወም ጠይቀው ፈቃድ የተከለከሉ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግቢያቸውን ጥለው ለመውጣት በመሞከራቸው የዩኒቨርሲቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ተናገሩ። የአካባቢው ነዋሪዎች ዛሬ ጠዋት በደብረ ማርቆስ ከተማ ከሚገኘው ዋናው ግቢ ጥለው የወጡ ተማሪዎች መኖራቸውን ገልጸዋል። የዓይን እማኞች እንደሚሉት ከኅዳር 29 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ውስጥ #ተቃውሞ ነበር። የዩኒቨርሲቲው የሕዝብ ግንኙነት እና ኮምዩንኬሽን ክፍል ኃላፊ አቶ #ደሳለው_ጌትነት ግን ተማሪዎቹ ለመውጣት ቢጠይቁም በውይይት ችግሩ መፍትሔ አግኝቷል ሲሉ ለ«DW» ተናግረዋል።
ምንጭ፦ የጀርመን ድምፅ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የጀርመን ድምፅ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia