#update የሊቨርፑል ደጋፊዎች ከአሁን ቀደም እንደሚያደርጉት እግርኳሱን አብሮ ከመመልከትና በኳሱም ከመዝናናት ባለፈ እርዳታ ለሚሹና ትምህርት መማርን እየፈለጉ በትምህርት መርጃ መሳርያዎች እጥረት ይህ ህልማቸውና ፍላጎታቸው ላልተሟላላቸው ወገኖች አቅማቸ በፈቀደ በመርዳት ህልማቸውን ብሩህ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል።
#እሁድ ነሀሴ 6 ሊቨርፑል የመጀመርያውን የውድድር አመት ጨዋታውን በአንፊልድ ዌስትሀምን በመግጠም ይጀምራል። ታድያ ይህንኑ ጨዋታ ኢትዮጵያ የሊቨርፑል ደጋፊዎች አንድ ላይ በመሆን የሚመለከቱት ሲሆን እግረ መንገዳቸውንም ድጋፍ ያደርጋሉ
➡ደብተር
➡እስኪርቢቶ
➡እርሳስ
➡መቅረጫ
➡ላጺስ እና የመሳሰሉ ቁሶችን አቅማችን በፈቀደ መጠን በቦታው ይዘን በመገኘት የበኩላችንን የምናደርግ ይሆናል።
ቦታው = ዋቢሸበሌ ሆቴል ጋርደን
ሠዓት = ከ 8:30 ጀምሮ
መግቢያ = የተለየ የመግቢያ ዋጋ የሌለው ሲሆን ሆቴሉ ሌሎች ጨዋታዎችን በሚያሳይበት የመግቢያ ዋጋ (20ብር)
ለምታደርጉት እርዳታ በፈጣሪ ስም ምስጋናን ቀድመን ማቅረብ እንወዳለን!
#አዲስ_አበባ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ፎቶ⬆️በ2010 ዓ.ም የአመቱ የበጎ ሰው ልዩ ተሸላሚ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዘዳንት ኦቦ #ለማ_መገርሳ እንደሆኑ ይታወቃል። ካላይ የምትመለከቷቸው ፎቶዎች #እሁድ ዕለት የተላኩልኝ ናቸው ሁኔታዎች ሳይመቻችልኝ ቀርቶ አላቀረብኳቸውም ነበር።
©ዳንኤል(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ዳንኤል(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በምእራብ ሸዋ ዞን ኢሉ ገላን ወረዳ ‘’የገዳ መጫ” የኢሬቻ በዓልን ለማክበር ዝግጅቱ #መጠናቀቁን የወረዳው የባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የፊታችን #እሁድ በሚከበረው በዓል ከኦሮሚያ ክልል 10 ዞኖች የተውጣጡ አባገዳዎችና ሌሎች እንግዶች ይሳተፉበታል ተብሏል፡፡ በዓሉ #ሰላማዊ ሆኖ እንዲከበር ከወረዳውና ከኢጃጂ ከተማ የተመለመሉ ፎሌዎችና ቄሮዎች ከፀጥታ አካላት ጋር ተቀናጅተው እንደሚሰሩ ተገልጿል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia