አስደሳች ዜና!
#ህብር_የኢትዮጵያዊያን_ፌስቲቫል
🗓ሃሙስ ህዳር 27
🕗ከ8፡00 ጀምሮ
🔹#በጊዮን_ሆቴል
#መግቢያ፡ ኢትዮጵያዊ የባህል ልብስ መልበሰ (#በነፃ)
ተማሪዎች እና መላው የአዲስ አበባ ህዝብ በተበታተነ ቦታ ያከበር የነበረውን የባህል ቀን( #CultureDay) በህብረት እናክብር! ተወዳጆቹ የሃገራችን ድምጻውያን #አሊ_ቢራ #ሚካኤል_በላይነህ #ዳዊት_ነጋ #አቡሽ_ዘለቀ #ሰለሞን_ጋጋ እና #ሮፍናን ስራቸውን ያቀርባሉ።
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀመው ይገኙ! ባህላዊ አልባሳትን #ላልለበሰ ሰው ቦታ የለንም!
አዘጋጅ፦ ጆርካ ኢቨንት፣ አዲስ አበባ መስተዳድር እና ፈታ ሾው / info 0975 070707 /
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ሀረር🔝
የሐረሪ ክልል ካለው የዳበረ የመቻቻልና የአብሮነት ዕሴት አንፃር አሁን እየታየ ያለው ሁነት የሚገልፀው አይደለም አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ። የሠላም አምባሳደር እናቶች ዛሬ ሐረር ገብተዋል።
የሠላም አምባሳደር እናቶችም ሠላምን የሚያጎሉ መፈክሮችን በማሰማት ነው ሀረር ከተማ የገቡት። የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪንና ምክትላቸውን አቶ ገቢሳ ተስፋዬን አናግረዋል።
የሐረር የቀደመ የመቻቻልና የአብሮነት ዕሴት ዳግም መጎልበት እንዳለበትም ጠይቀዋል።
ሐረር እንኳን ሰው ጅብ ያለምዳልና አሁናዊው ሁነት ክልሉን አይገልፀውም ሲሉም ተናግረዋል።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በበኩላቸው የሠላም አምባሳደር እናቶች ያነሱትን ሀሳብ ተጋርተው፤ በአዲሱ ለውጥ ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ሳይሆን የምናቅደው ህዝቡን አንድ ለማድረግ ነው የምንተጋው ብለዋል።
የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገቢሳ ተስፋዬ በበኩላቸው ለዘመናት የተወዘፉ ችግሮች አሁን ለሚታየው ቁርሾ ዳርገውናል፤ ይህንንም ለመፍታት በሰከነና በመግባባት መጓዝ ይኖርብናል ሲሉ አሳስበዋል።
የሰላም አምባሳደር እናቶችም ፍቅራችሁን ፣አንድነታችሁን እንይ ሲሉ ሁለቱንም የክልሉን ሀላፊዎች አንድ የሰላም ሰንደቅ አልብሰዋቸዋል።
አምባሳደሮቹ ከሰዓት በነበራቸው ቆይታ ከሀይማኖት አባቶች ጋር የተገናኙ ሲሆን ስለሰላም ልብን የሚነካ በእምባ የታጀበ እናታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ምንጭ፦ D(ከሀረር)

ዶ/ር ዐብይ🔝ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለየመን ህዝብ ያስተላለፉት መልዕክት...
Message from H.E. Prime Minister #Abiy_Ahmed to the People of Yemen calling upon all to restore peace and prosperity in the country through dialogue and applying wisdom.
(Message in Arabic and English)
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Message from H.E. Prime Minister #Abiy_Ahmed to the People of Yemen calling upon all to restore peace and prosperity in the country through dialogue and applying wisdom.
(Message in Arabic and English)
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአለም ባንክ(አጃምባ)🔝
"አለም ባንክ በተልምዶ አጃምባ ከሚባለው ሰፈር መኖሪያ ቤታቸው ሃሙስ እለት የፈረሰባቸው ሲሆን እስካሁን ድረስ ባቅራቢያቸው የሚገኘው ፋኑሄል ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ተጠልለው ነው ሚገኙት።"

የሰላም አምባሳደር እናቶች🔝
“በሀገር ዙሪያ የሚሰማው የእርስ በርስ ግድያ፣ ግጭትና ማፈናቀል አሰጋን፣ አስጨነቀን” የሚሉ እናቶች ሰላም እንዲሰፍን፤ በሀገሪቱ የታየው የዴሞክራሲ ጅምር እንዳይደናቀፍ ለመማፀን ኢትዮጵያን እየዙሩ ነው፡፡
ከባህር ዳርና መቀሌ መልስ ያነጋገርናቸው 22 የሰላም አምባዳር እናቶች አፋር፣ አዲስ አበባ፣ አዋሳ እያሉ ሊቀጥሉ መሆኑን ለVOA ገልፀዋል፡፡
እንዴት ተነሳሱ? እስካሁን ለተደማጭነት ያዩት ተስፋ ምን ይሆን?
ምንስ እንቅፋት ይሆነናል ብለው ያሰጋሉ?
ለጊዜው ከ22 ሦስቱን VOA በስልክ አግኝቶ አነጋግሯል፡፡ ከትግራይ ክልል ወይዘሮ ጃኖ ንጉሠ፤ ከአማራ ክልል ወይዘሮ ገነት ታደሰ፤ ከኦሮሚያ ክልል ወይዘሮ አዱኛ መሐምድ...
©VOA

ጭልጋ ወረዳ‼️
በማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ ወረዳ በተቀሰቀሰ ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ።
የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ #ብርሃኑ_ጣዕምያለው በሰጡት መግለጫ፥ በጭልጋ አካባቢ በአራት ቀበሌዎች ላይ በተቀሰቀሰ #ግጭት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን አስታውቀዋል።
በግጭቱ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉንና በስምንት ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ መድረሱን ዋና አስተዳዳሪው ተናግረዋል።
በተጨማሪም 30 መኖሪያ ቤቶችና 9 ወፍጮ ቤቶች መቃጠላቸውን የገለፁ ሲሆን፥ በ50 ቤቶች ላይ ደግሞ ዘረፋ መፈፀሙን ነው የገለፁት።
ህዳር 24 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት አክራ ጎጥ ላይ ቁጥራቸው በውል የማይታወቁ ታጣቂዎች ግጭት ማስነሳታቸው ነው የተነገረው።
የዚህ ድርጊት ዋና አስተባባሪ ተብለው የተጠረጠሩ 49 ግለሰቦች የተለዩ ሲሆን፥ #በቁጥጥር ስር ለማዋል የክልሉና የፌዴራል የፀጥታ ሀይሎች ከህብተሰቡ ጋር እየሰሩ መሆኑን አንስተዋል።
በተጨማሪም 84 የመካከለኛ ደረጃ ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ ክትትል እየተደረገ ነው ተብሏል።
አከባቢውን ለማረጋጋትና ወደ ነበረበት ሰላም ለመመለስ የክልሉና የፌዴራል የፀጥታ አካላት ርብርብ እያደረጉ መሆኑንም አስታውቀዋል።
ምንጭ፦ ፋባ ብሮድካስቲንግ

#update ዛሬ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተቃውሞ ሰልፎች ዛሬ ህዳር 25/03/2011 ዓ.ም. ተድርገዋል።
ፎቶ፦ elu
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ፦ elu
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጠገዴ ወረዳ‼️
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ ተቀብሮ የነበረ #የእጅ_ቦምብ ፈንድቶ የሁለት ህፃናት ህይወት ሲያልፍ በስድስቱ ላይ የመቁሰል አደጋ መድረሱን ፓሊስ አስታወቀ።
የዞኑ ፓሊስ መመሪያ ሀላፊ ኮማንደር #እንየው_ዘውዴ፥ ቦምቡ በጠገዴ ወረዳ ቡሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አቅራቢያ በግምት በ350 ሜትር ርቀት የተከሰተ ነው ብለዋል።
ሀላፊው ኤፍ 1 የተባለ የእጅ ቦንብ ህፃናት ተማሪዎች ዋርካ ስር ሆነው እያነበቡ በነበረበት ወቅት መፈንዳቱንና ጉዳት ማድረሱን ተናግረዋል።
በፍንዳታው ስምንት ህፃናት የመቁሰል አደጋ እንዳጋጥሟቸውና ሁለቱ ሆስፒታል እንደደረሱ ህይወታቸው እንዳለፈ ገልፀዋል።
ፈንድቶ ጉዳት ያደረሰው ቦንቡ መሬት ውስጥ ተቀብሮ መቆየቱን ኮማንደሩ ተናግረዋል።
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ