TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.3K photos
1.47K videos
209 files
4.03K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን‼️

"412 በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ" ተብሎ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ምርመራ ቢሮን እንደ መረጃ ምንጭ ተጠቅሶ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተጫነው መረጃ #የተሳሳተና በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ ያልተሰጠ መረጃ መሆኑን እየገለፅን እንደዚህ አይነት የሀሰት መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያ አማካኝነት በማሰራጨት ህዝቡን ለማታለልና ሀገርን ለማተራመስ የሚሰሩ እና በተቋሙ ስም የሚነግዱ ግለሰቦች ላይ ኮሚሽኑ አስፈላጊውን እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እንገልፃለን።
.
.
#ያልተረጋገጠ መረጃ ይዘን ከማጋራት በመቆጠብ የመረጃውን እርግጠኝነት #በማጣራት ሀገርንና ወገንን እንታደግ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia