ጉለሌ ፖስት🔝ነገ ቅዳሜ ህዳር 22 ቀን 2011 ዓ.ም. ጉለሌ ፖስት የተሰኘ መፅሄት ጎተራ፤ በሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ #ቶኩማ አዳራሽ ይመረቃል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢሶዲፓ🔝ኢህአዴግ በሕገወጥነትና በአምባገነናዊነት ያዋቀራቸው የመስተዳደር #አከላለሎች ዛሬ ለተፈጠረው የመለያየት ስሜት እና ግጭቶች ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ከሰሰ፡፡ መንግሥት ለዚህ ችግር አፋጣኝ መፍትሄ እንደሚፈልግም አሳስቧል፡፡ ሕዝቡ በበኩሉ ለተፈጠሩ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ #በትግስትና #በሕግ አግባብ እንዲታገል ጥሪ አቅርቧል፡፡
©VOA የአማርኛው አገልግሎት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©VOA የአማርኛው አገልግሎት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኦብነግ🔝አቶ #መሐመድ_ዑመርን ጨምሮ የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) መሪዎች ዛሬ አዲስ አበባ አበባ ገብተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቤጉህዴፓ‼️
የቤንሻንጉል ጉምዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቤጉህዴፓ) ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ተጀመረ።
የፓርቲው ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ዚያድ አብዱላሂ ለኢዜአ እንደተናገሩት የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ #በአሶሳ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። በስብሰባው የክልሉ የፀጥታ ሁኔታ ዋነኛ አጀንዳ እንደሆነ ነው ኃላፊው የገለፁት፡፡
እያንዳንዱ የማዕከላዊ ኮሚቴ እና ስራ አስፈፃሚ በድርጅቱ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት እንደሚገመገም አስታውቀዋል።
በስብሰባው የፀጥታ ችግሩን በመፍታት ሀገራዊ ለውጡን ለማስቀጠል የሚያግዝ አቅጣጫ ይጠበቃል ብለዋል ኃላፊው።
በዝግ የሚካሄደው ይኸው ስብሰባ ለአራት ተከታታይ ቀናት ይቆያል።

#update ዛሬም በምዕራብ ኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች መንግስት የዜጎችን ደህንነት እንዲያስጠብቅ የሚጠይቁ ሰልፎች በመካሄድ ላይ ይገኛሉ።
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ🔝ኒው አፍሪካን መጽሄት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ 7 ኢትዮጵያውያንን የ2018 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ዝርዝር ውስጥ አካተተ። እ.አ.አ በ2018 የአህጉሪቱን ትርክቶች የቀየሩ፣ በዳያስፖራ አፍሪካውያን ዘንድ ለውጥ ማምጣት የቻሉ እና በቀጣይም የተሻለ ይሰራሉ ተብሎ የተመነባቸው መሆናቸውን መፅሄቱ ጠቁሟል። ኢትዮጵያ ከናይጄሪያ፣ ኬንያ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ግብፅ በመቀጠል በርካታ ሰዎችን ማስመረጥ መቻሏን ኒው አፍሪካን ዘግቧል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#UpdateSport ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ካሜሩን የ2019 አፍሪካ ዋንጫን በሀገራ የማስተናገድ መብት መነጠቋን የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ ካሜሩን በመጪው #ሰኔ ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለትን የአፍሪካ ዋንጫ የማስተናገድ መብት የተነጠቀችው የዋንጫ ውድድሩን ለማሳናዳት በቂ እና አሳማኝ #ዝግጅት ባለማድረጓ ነው ተብሏል፡፡ በመሆኑም የአዘጋጅነቱ መብት ለአዲስ ሀገር በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚሰጥ ትናንት ጋና አክራ ላይ በተደረገው የካፍ ስራ አስፈጻሜ ኮሚቴ ረዥም ስብሰባ መወሰኑን ነው የተነገረው፡፡
ምንጭ፦ ቢቢሲ
ህዳር 22/03/2011 ዓ.ም.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ቢቢሲ
ህዳር 22/03/2011 ዓ.ም.
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትልቁ ጆርጅ ቡሽ🔝
የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበሩት ትልቁ #ጆርጅ_ቡሽ በዘጠና አራት አመታቸው መሞታቸው ቢቢሲ በድረ ገጹ አስነብቧል፡፡
የቤተሰባቸው ቃል አቀባይ እንደተናገሩት ትልቁ ጆርጅ ቡሽ የሞቱት ትላንት እኩለ ለሊት ላይ ነው፡፡
አርባ አንደኛው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት የነበሩት ትልቁ ጆርጅ ቡሽ አሜሪካን እኤአ ከ19 89 እስከ አ19 93 ለአምስት አመታት በፕሬዝዳንትነት መርተዋል፡፡
ትልቁ ጆርጅ ቡሽ ፕሬዘዳንት ከመሆናቸው ቀደም ብለው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ለነበሩት ሮናልድ ሬገን ምክትል ፕሬዘዳንት በመሆን ለአስር አመት አገራቸውን አገልግለዋል፡፡
የአሜሪካ አርባ ሶስተኛው ፕሬዘዳንት የነበሩት ትንሹ ጆርጅ ቡሽ እንደተናገሩት “በአባታችን ሞት ሁላችንም በጣም አዝነናል፤ ከነዚህ 94 አስደናቂ አመታት በኋላ ውዱ አባታችንን አጥተናል፤በጣም አስደናቂና ታላቅ ስብእና ያለው አባት” ብለዋል፡፡

ሃዋሳ🔝ሃዋሳ ኤርፖርት -ቢሻንጉራቻ መንገድ #በግንባታ_ሂደት ላይ ይገኛል። የመንገድ ግንባታዉ 33.5 ኪ.ሜትር ርዝመት ይሸፍናል። ለግንባታው በኢትዮጵያ መንግሰት የሚሸፈን ሆኖ ከ 592 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የሚጠይቅ ነዉ። የግንባታ ስራው በወርሃ ህዳር 2010 የተጀመረ ሲሆን በእስከአሁኑ 40 በመቶ ገደማ የግንባታ ስራው ተከናውኗል። በ2011 በጀት አመት መጨረሻ ግንባታዉን ለማጠናቀቅ ታቅዶ ወደ ስራ የተገባ እንደመሆኑ በተወሰነ ደረጃ እየታየ ላለዉ የግንባታ መዘግየት በግንባታ ክልል ያሉ ንብረቶች በወቅቱያለማንሳታቸው መንስዔ ሆኖ ይገኛሉ። በዚህም ረገድ ለሚመለከታቸው አካላት ጉዳዩን ያሳወቅን ሲሆን ፈጣን ምላሽ እንደምናገኝ ይጠበቃል። የመንገዱ ግንባታ ሲጠናቀቅ ለሃዋሳ ኤርፖርት ተደራሽነት ብሎም በአከባቢው ለሚኖረው የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር ይታመናል፣
©ERA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ERA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቦነስ አይረስ🔝የአሜሪካው ፕሬዝደንት #ዶናልድ_ትረምፕ የአርጀንቲናዋ ዋና ከተማ ቦነስ አይረስ ለG- 20 ስብሰባ ሲደርሱ በአውሮፕላን ማረፊያው ተርሚናል ላይ #የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ አውሮፕላን ቆሞ ይታያል። ጠ/ሚር ዶክተር #አብይ በስብሰባው ላይ ይሳተፉ እንደሆን እስካሁን ግልፅ አልሆነም። ፕሬስ ሴክረታሪ #ቢለኔ_ስዩም ትናንት ስለጉዳዩ ተጠይቀው መልስ ከመስጠት ተቆጥበዋል።
©Aeropuerto Internacional de Ezeiza - Ministro Pistarini (EZE)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©Aeropuerto Internacional de Ezeiza - Ministro Pistarini (EZE)
@tsegabwolde @tikvahethiopia