ውድ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ወደናተ በደረሰው የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያላችሁን አስተያየት እንዲሁም ሊስተካከል ይገባል የምትሉት ነገር ካለ ይህን bot ተጠቅማችሁ አስተያየታችሁን ማድረስ ትችላላችሁ @tikvahethbot
Forwarded from Dawit Abraham
ኩኩሉ የሞባይል ጌም (በኢትዮጵያ የመጀመሪያው 3ዲ ሞባይል ጌም)!! ይህች ምስኪን ዶሮ በአመት በዓል ማለዳ የቢላ ሲሳይ ልትሆን ነው። ከታሰረችበት እንድታመልጥና እግሬ አውጭኝ ብላ እንድትሮጥ ይርዷት! ጌሙን ለመጫወት ከስር ያለዉን አባሪ ይከተሉ!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qenetech.kukulu
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qenetech.kukulu
የሚሸጥ ቦታ የአክስዮን ድርሻ
የአክስዮን አባላት ብዛት = 29
የቦታ ስፋት = 650 ካሬ ሜትር
አድራሻ = ቡልጋርያ አስፋልት ዳር
የግንባታ ሁኔታ = ዲዛይን አልቋል,2 Basement +Ground +13, mixed used apartment and ግንባታ ከ 2 ወር በኋላ ይጀምራል
ሁሉም አባላት 1 አፓርትመነት(ባለ 2 መኝታ 120 ካሬ ሜትር) ይደርሳቸዋል እና ቀሪው አፓርትመነት ና ሱቆች ለባለ አክስዮኖች ይከፋፈላል.
የሚገባው ሰው በሚሸጠው ሰው የሚተካ ነው
የግንባታ ወጪ ከሚገዛዉ ሰው ነው
የግንባታ ወጪ አከፋፈል 1st 300 ሺ, 2nd 300 ሺ .እንደዛ ይቀጥላል.....
አጠቃላይ የግንባታ ወጪ ግምታዊ ከአንድ ባለ አክስዮን የሚጠበቀው 2 ሚልየን.በተለያየ ግዜ የሚከፈል::
የአክስዮን መሸጫ ዋጋ = 1.9 ሚልዮን ብር
0913602806 (Adil)

#UPDATE የሚኒስትሮች ም/ቤት ህዳር 5 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ከላይ በምስሉ ላይ በሰፈሩት ጉዳዮች ላይ ዉሳኔ አሳልፏል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢሳት🔝የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ራድዮ "ቢቢሲ አፍሪካ" የሀሰት ዘገባ እንደሰራሁ በማስመሰል ያቀረበው ዘገባ #የተዛባ ነው ሲል ለቢቢሲ ዋና ዳሬክተር የፃፈው የቅሬታ ደብዳቤ ከላይ የምትመለከቱት ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ካንሰር‼️ የኛ ድርሻ #ሌባዎቹን አሳልፎ ለህግ መስጠት ነው። ምክንያቱም ካንሰርን በጋራ መከላከል የሁሉም ዜጋ ግዴታ ስለሆነ። ከተማችን ደግሞ "የሌቦች መሸሸጊያ ዋሻ መሆን ስለማትችል። መልካም ቀን ይሁንላችሁ!"
🔹🔹ኢንጂነር ታከለ ኡማ🔹🔹
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔹🔹ኢንጂነር ታከለ ኡማ🔹🔹
@tsegabwolde @tikvahethiopia