#update የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለዋና መስሪያ ቤትነት በአዲስ አበባ እያስገነባው የሚገኘውን ህንፃ ከ46 ወለል ወደ 48 ወለል #ከፍ አድርጓል፡፡ ባንኩ የዋና መስሪያ ቤቱ ግንባታ የወለል ከፍታ እንዲጨምር ያደረገው ቀድሞ በነበረው ባለ 46 የወለል ከፍታ ዲዛይን ላይ ማሻሻያ በማድረግ ነው። ህንፃው እስከ 2012 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ ይጠናቀቃል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አብዲ ኢሌ‼️
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዝደንት የነበሩት እና አሁን በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አብዲ መሀመድ ኡማር ለጠ/ሚር #አብይ_አህመድ ጥቅምት 14 በፃፉት ደብዳቤ ካሉት ዋና ዋናዎቹ፦
* በክልሉ የሰው ህይወት #እንዳይጠፋ እና ንብረት #እንዳይወድም አንተ (ጠ/ሚር አብይ) የሰጠኸኝን ምክር እና ሀሳብ #ችላ ብያለሁ።
* እንደገናም ችግሩ ከተከሰተ በሁዋላም ሳትተወኝ የሰጠኸኝን ጥሩ ሀሳብ ባለመቀበሌ የለውጡ እንቅፋት ነበርኩ። ለዚህም ከልቤ #ተፀፅቻለሁ።
* አሁንም ቢሆን ቃልህን እንደማታጥፍ እና ፊትህን #እንደማታዞርብኝ ተስፋ አደርጋለሁ።
* ከመጀመርያ ጀምሮ አመጣጥህንና እያመጣህ ያለውን አመርቂ ለውጥ በጣም #አደንቃለሁ።
* እኔም ስህተቴን አርሜ ከህዝብ እና መንግስት ጋር በመሆን የለውጡ #ቸርኬ ሆኜ እሰራለሁ።
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት(AP)
@tsegabwolde @tikahethiopia

ደቡብ ክልል‼️
በክልል የተለያዩ አካባቢዎች ይቀርቡ የነበሩትን የአዳዲስ አስተዳደር እርከኖች #ጥያቄዎች ለመመለስ በቀረበው ውሳኔ መሠረት 3 ዞኖችና 44 ወረዳዎች እንዲቋቋሙ ተወስኗል።
በዚህ መሰረት ቀድሞ የአላባ ልዩ ወረዳ የነበረው የአላባ ዞን አስተዳደር እንዲሆን፣ በጋሞ ጎፋ ዞን ስር የነበረው የጎፋ ወረዳ ራሱን ችሎ የጎፋ ዞን አስተዳደር ሆኗል።
በሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን የነበረው የኮንሶ ወረዳ የኮንሶ ዞን አስተዳደር ተብለው እንዲዋቀሩ ወስኗል።
የጎፋ ዞን አስተዳደርና የኮንሶ ዞን አስተዳደር ራሳቸውን ችለው እንዲዋቀሩ በመደረጉ በቀድሞው የሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞንና የጋሞ ጎፋ ዞን የቅርጽ ለውጥ እንዲያመጡ ተደርጓል።
በተጨማሪም በወላይታ ፣በሃድያ ፣በካፋ ፣በስልጤ፣ በጉራጌ፣በደቡብ ኦሞ፣ በዳውሮ፣ በሲዳማና በጌድኦ ዞኖች ሕዝብ የወረዳ መዋቅር የጠየቀባቸው 44 ወረዳዎች ተዋቅረዋል።
በሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን አስተዳደር የሚገኙት የአማሮ፣ የቡርጂ ፣የደራሼና ኸሌ ወረዳ አደረጃጀት በቀጣይ ከሕዝብ ጋር የሚደረገው ውይይት ሲጠናቀቅ፣ የክልሉ ምክር ቤቱ በሚሰጠው ውክልና መሠረት በመስተዳድር ምክር ቤቱ ይወሰናል።
እንዲሁም በቤንች ማጂ ዞን የተጨማሪ አዲስ የዞንና የወረዳ አደረጀጃጀት ጥያቄ በቀጣይ ከሕዝብ ጋር ያለው ውይይት እንደተጠናቀቀ እንደሚገለጽ ምክር ቤቱ ተወስኗል።
ለምክር ቤቱ የቀረበው የውሳኔ ሃሳብ በ17 ተቃውሞ፣ በሦስት ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ፀድቋል።
ምንጭ፡- ኢዜአ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Update የማንነት ጥያቄዎችን ህዝብን ባማከለ መልኩ ለመመለስ የሚያስችል ኮሚቴ መዋቀሩን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ኮሚቴው ገለልተኛነት ኖሮት የተዋቀረ ነው ያለው ምክር ቤቱ ለጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነም ገልጿል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopi
@tsegabwolde @tikvahethiopi
#update የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ‼️
በተሻሻለው የደቡብ ብሔሮች ፥ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ መሰረት የተቋቋሙ የመስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) አባል መስሪያ ቤቶችን እንዲመሩ የተሾሙ አመራሮች (የቢሮ ሃላፊዎች)።
የነባሮችና የአዲሶቹም ዝርዝር አብሮ ቀርቧል።
1. አቶ ወንድሙ ገብሬ ፦ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ
2. አቶ ታምራት ዲላ ፦ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
3. አቶ ኑሪዬ ሱሌ ፦ ጠቅላይ አቃቤ ህግ
4. አቶ ጥላሁን ከበደ ፦ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ
5. ዶ/ር ጌትነት በጋሻው ፦የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ
6. አቶ አብርሀም ማርሻሎ ፦ የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ
7. አቶ ክፍሌ ገ/ማሪያም ፦ በም/ር/መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ
8. አቶ አንተነህ በፍቃዱ ፦የውሀ ማእድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ
9. ዶ/ር ጌታሁን ጋረደው ፦ በም/ር/መስተዳድር ማዕረግ የትምህርት ቢሮ
10. አቶ አቅናው ካውዛ ፦ የጤና ቢሮ
11. አቶ አክሊሉ ለማ ፦ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ቢሮ
12. ወ/ሮ አስቴር ከፍታው ፦የሴቶች ፥ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ
13. አቶ ኃይለማሪያም ተስፋዬ ፦ የኢንተርፕራይዞችና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
14. አቶ ንጉሴ አስረስ ፦ የገቢዎች ባለሥልጣን
15. ወ/ሮ ሰብለ ፀጋ ፦ የባህል ፥ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ
16. አቶ ኤልያስ ሽኩር ፦ ም/ር/መስተዳደርና የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ
17. አቶ ሀልገዮ ጂሎ ፦ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ
18. ዶ/ር ሃሚድ ጀማል ፦ የእንስሳት እና አሳ ሀብት ልማት ቢሮ በመሆን ተሾመዋል።
ምንጭ፦ የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን

አባጅፋር⬆️የአሜሪካ መንግስት በጅማ ለሚገኘው የአባጅፋር ቤተ መንግስት እድሳት #ድጋፍ አድርጓል፡፡ የእድሳት ፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ የተገኙት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ራይነር እንደተናገሩት ይህ የአሜሪካ ድጋፍ አከባቢውን የባህል መዳረሻ የማድረግ ሰፊ #ራዕይ አካል ነው ብለዋል፡፡ የአሜሪካ መንግስት ለዚህ ተግባር የሚውል $125,000 ድጋፍ አድርጓል፡፡
ፎቶ፦ የአሜሪካ ኤምባሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ፦ የአሜሪካ ኤምባሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የጎንደር ወጣቶች በራያ ቆቦ መጠለያ ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የ10 ሺህ ብር ድጋፍ አደረጉ፤ የደሴ ወጣቶች ደግሞ ለተመሳሳይ ድጋፍ ራያ #ቆቦ ከተማ እየገቡ ነው ተብሏል።
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሀገር አፍራሾች‼️
በማህበራዊ ሚዲያ #ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ህዝብን #የምታሸብሩ አካላት ከዚህች ምስኪን እና ድሃ ሀገር ላይ እጃችሁን አንሱ። ከአስነዋሪ ድርጊታችሁ ተቆጠቡ። መንግስት በማህበራዊ ሚዲያ ህዝብን ለማቃቃር እና በሀሰተ ኛ እና ባልተረጋገጠ መረጃ ለመረበሽ የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦችን እንዲሁም ቡድኖችን (ሀሰተኛ የፌስቡክ ገፅ የሚያንቀሳቅሱ) አካላት ላይ #የማያዳግም እርምጃ ሊውስድ ይገባል።
.
.
እንያንዳዱ የፌስቡክ ተጠቃሚ የተደበቀ #ይመስለዋል እንጂ ከመንግስት እይታ ውጭ አለመሆኑ ግልፅ ነው። የሀገሪቱ መንግስት እያንዳንዱ የጥላቻ እና የሀሰት መረጃ የሚያሰራጩ እና ህዝብን ከህዝብ ለማቃቃር የሚጥሩ አካላት ላይ ለሌላው አስተማሪ የሆነ #ቅጥት ሊቀጣ ይገባል።
ሰላም፤ ፍቅር፤ አንድነት!
ኢትዮጵያ

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ‼️
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ውዥንብር ውስጥ እና አላስፈላጊ ስጋት ውስጥ የሚከቱ #ግለሰቦች ላይ ከፀጥታ ሀይላት ጋር በመሆን እርምጃ እየወሰድኩ ነው ብሏል። ዩኒቨርሲቲው አጥፊዎች በጥፋታቸው መጠን በዲሲፕሊንና በህግ ይጠየቃሉ ሲል ገልጿል። ለተማሪዎች ደህንነት ሲባልም የግቢው መግቢያ 2 ሰዓት እንዲሆን መደርጉን ከዩኒቨርሲቲው ተሰምቷል። ተማሪዎችም ለዩኒቨርሲቲው የዲሲፕሊን ስርዓት ተገዥ እንዲሆኑ #አጥብቆ አሳስቧል።
በሌላ በኩል...
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የከፍተኛ ትምህርት መማር ማስተማር ሂደት #በሰላማዊ መንገድ እንዲቀጥል ከወትሮው በተለየ ከሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ጋር እየሰራ እንደሆነ ባለፈው ሳምንት መግለፁ አይዘነጋም። ፌደራል ፖሊስ በተለያዩ አካባቢዎች ጥብቅ ቁጥጥርና ጥበቃ እያከናወነ እንደሆነም ገልፆ ነበር።

#update የኤርትራው ፕሬዝዳንት #ኢሳያስ_አፈወርቂ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የደረሱበትን የሰላም #ስምምነት አስመልክተው ነገ ከድምጺ ሃፋሽ ኤርትራ ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ጋር ቃለ ምልልስ እንደሚያደርጉ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረ መስቀል ዛሬ በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ሰላም ስምምነቱን ከፈረሙ ወዲህ ስለ ዝርዝር ይዘቱ ይፋዊ መግለጫ ሲሰጡ የነገው የመጀመሪያቸው ይሆናል፡፡
ምንጭ፦ WazemaRadio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ WazemaRadio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አላማጣ ቆቦ‼️
የትግራይን ክልል ከአማራ ክልል የሚያገናኘው አላማጣ ቆቦ መስመር ለተሽከርካሪዎች ከተዘጋ 5 ቀናት አስቆጥሯል። መንገዱ የተዘጋው በአላማጣ ከተማ #የታሰሩ ሰዎች እንዲፈቱላቸው በጠየቁ የቆቦ ከተማ ወጣቶች ነው ተብሏል።
የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መምርያ እንዳስታወቀው ችግሩን #በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት #ውይይት እየተካሄደ ነው።
የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች በበኩላቸው - መንገዱ በመዘጋቱ ለስራቸውን #እንቅፋት እየፈጠረባቸው መሆኑን ተናግረዋል።
ምንጭ፦ የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ(የትላንት ምሽት ዘገባ)

ማሳሰቢያ፦
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2011 ዓ.ም የመደበኛ ተማሪዎች ቅበላ ከጥቅምት 10 እስከ 14/2011 ዓ.ም ድረስ ማካሄዱ ይታወሳል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የምዝገባ ስርዓቱን አጠናቆ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ የገባ ሲሆን ለሠላማዊ የመማር ማስተማር መስፈን ከውጫዊና ውስጣዊ ባለድረሻ አካላት ጋር በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል፡፡
ነገር ግን ዩኒቨርሲቲው በሚገኝበት አካባቢ ምንም አይነት የፀጥታ እና የደህንነት ስጋት ሳይኖር ተማሪዎችን ሆን ብሎ ለማወክና በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ #ረብሻ እንደተከሰተ ተደርጎ በማህበራዊ ድረ ገፅ #እየተወራ ይገኛል፡፡
በመሆኑም ይህ መሰረተ ቢስ #ወሬ እንደ ሆነ ታውቆ ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች አንዳች #ስጋት እንዳይገባቸሁ ተቋሙ #ያሳስባል፡፡
መደበኛ የመማር ማስተማር ስራው ሳይስተጓጎል ተጠናክሮ እንዲቀጥል ባለድርሻ አካላት የተለመደ ትብብራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ እና አስፈላጊውን ትብብር ሁሉ እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው ያሳስባል፡፡
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
ጥቅምት 23/2011 ዓ.ም.