#update የ2011 ዓ.ም የኢሬቻ በዓልን ለማክበር የሚመጡ እንግዶችን በመልካም ለማስተናገድ መዘጋጀታቸውን የቢሾፍቱ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ገልፀዋል። #የኢሬቻ በዓል በየዓመቱ መስቀል ባለፈ በመጀመሪያ እሁድ በቢሾፍቱ #ሆራ_አርሰዲ ሀይቅ የሚከበረውን በዓል ለማክበር በርካታ እንግዶች ከውጭም ከውስጥም በቢሾፍቱ ይሰባሰባሉ።
ምንጭ፦ የመንግስት ኮሚኒኬሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የመንግስት ኮሚኒኬሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ከ50 ሚሊየን በላይ የፌስቡክ አካውንቶች በመረጃ መረብ ሰርሳሪዎች #መበርበራቸው ታወቁ። ይህ የታወቀው ማክሰኞ ዕለት ሲሆን ወዲያውኑ ለፖሊስ ማሳወቃቸውን የፌስቡክ አመራሮች ተናግረዋል።
ምንጭ፦ BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
From AAiT⬆️
"Hi tsegab!! Am shimels from AAIT. The fee for registration ,laboratory and lecture at Addis Ababa University increased according to the file attached here. Students are complaining.."
ቅሬታቸውን ያቀረቡት የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች በስልክ እንዳሳወቁኝ ተቋሙ ቀደም ብሎ ምንም የነገራቸው ነገር እንደሌለ እና ለምዝገባ በሄዱበት ወቅት ገንዝቦ ተጨምሮ እንደጠበቃቸው ነግረውኛል።

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ጨርሶ እንዲጠፋ ሀገሬ
የድህነት ስምሽ እማማ
ሀብት እውቀት ጉልበቴን ሀገሬ
በእውን ልለግስሽ #ኢትዮጵያ
ከጥንትም #ያንቺው ነኝ ሀገሬ
ዛሬም #ቃል ልግባልሽ ሀገሬ
.
.
©ዘ.ታደለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የድህነት ስምሽ እማማ
ሀብት እውቀት ጉልበቴን ሀገሬ
በእውን ልለግስሽ #ኢትዮጵያ
ከጥንትም #ያንቺው ነኝ ሀገሬ
ዛሬም #ቃል ልግባልሽ ሀገሬ
.
.
©ዘ.ታደለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአዲስ ተማሪዎች ምደባ #በቀናት ውስጥ ይፋ የሚደረግ ይሆናል። ይህን ተከትሎ ዩኒቨርስቲዎች በሚያወጡት ፕሮግራም መሰረት አዲስ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲገቡ ይደረጋል። ዩኒቨርስቲዎችም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተናገድ አስፈላጊውን #ዝግጅት አጠናቀዋል።
©ዶ/ር ሳሙኤል
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ዶ/ር ሳሙኤል
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጨና⬆️
በከፋ ዞን #በጨና ወረዳ 18/01/2011 ዓም ባለቤትነቱ የማን እንደ ሆነ እና ለምን አላማ እንደ ሆነ ያልታወቀ ግምቱ ከ 28,000,000 በር በላይ 5 ኩምታል የኢትዮጵያ ብር በኮድ 3 አ አ 47875 በሆነች ፕኪአፕ ቶዮታ መኪና ወደ ቤንች ማጅ ዞን አቅጣጫ እየሄደች ሳለ በዋቻ ከተማ ወጣቶች ከፍተኛ እና በስልታዊ ርብረብ በቁጥጥር ስር ልዉል ችለዋል ቀሪዉን ጉዳይ የምመለከተው አካል በማጣራት ላይ ይገኛል። ገንዘቡም ለጊዜው በከተማው በምገኝ CBE ባንክ በፌደራል ፖሊስ እና በወረዳው ፖሊስ እየተጠበቀ ይገኛል።
©ፎቶ Amanuel(TIKVAH-ETH)

ለፌደራሉ መንግስት‼️
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ያለውን ሁኔታ በፍጥነት መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል። በርካታ ሰዎች መኖሪያቸውን ጥለው እየተፈናቀሉ ይገኛል። በዚህ ጉዳይ የክልሉ አመራሮችም ችግሩን ለመፍታት እየሰሩ ያሉትን ስራ በፍጥነት ለህዝብ ሊያሳውቁ ይገባል።

#update ኢንጂነር ታከለ ኡማ⬆️
#የጋሞ የሀገር ሽማግሌዎች ተግባር አለምን ያስደነቀ፣ ለሁሉም ትምህርት የሚሆን፣ በታሪክ #የማይዘነጋና ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ ያለበት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር #ታከለ_ኡማ ገለልፀዋል። ለጋሞ የሀገር ሽማግሌ አባቶችና ወጣቶች ምስጋናና እውቅና የመስጠት ፕሮግራም ተከናውኗል።
በስነ ስርዓቱ በቡራዩ አካባቢ የተፈፀመው ኢ ሰብዓዊ ድርጊት ተከትሎ የጋሞ አባቶች የሰሩትን ትልቅ ስራ ለማድነቅና ምስጋና ለማቅረቡ ወደ ወደ ጋሞ ጎፋ ዞን ላቀኑ የኦሮሞ የሀገር ሽማግሌዎችና ወጣቶች እውቅና ተሰጥቷቸዋል።
ምንጭ፦ ፋና

📌መኤሶ
ትላንት 2 ሰዓት ከጅቡቲ ተነስተው የነበሩ ተጓዦች ካሳ አልተከፈለንም በሚሉ አካላት መንገድ ላይ እንዲቆሙ መገደዳጋቸው አሳውቄያችሁ ነበር። ተጓዦቹን የያዘው ባቡር አዳሩን እዛው መኤሶ አካባቢ አደርጎ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ጉዞውን ቀጥሏል።
ሰላም ግቡ!

Audio
የኢሬቻ የሰላም ሽልማት🕊
ሀገር በቀል ባህሎችን በማጎልበት ለሀገራዊ ፋይዳ ማዋል አስፈላጊ መሆኑ ተገልጿል። የመጀመሪያው #የኢሬቻ የሰላም ሽልማት ትላንት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የVOAን ዘገባ አድምጡት!