#update በመንግስትም ሆነ በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በ2011 የትምህርት ዘመን በመደበኛም ሆነ መደበኛ ባልሆነ የትምህርት ዘርፍ ትምህርታቸውን መከታተል እንዲችሉ በዘመኑ "295" እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ትምህርታቸውን ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ገብተው እንዲከታተሉ #ተወስኗል።
©የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
@tsegawolde @tikvahethiopia
©የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
@tsegawolde @tikvahethiopia