ኦቦ ለማ⬆️ከሰሞኑ ከሚዲያ ጠፍተው የነበሩት ክቡር ዶ/ር #ለማ_መገርሳ ዛሬ ብቅ ብለዋል።
📌በዛሬው ዕለት #የወላቡ ኮንስትራክሽን አ.ማ ስራ መጀመሩን ለማብሰር የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል።
©የኦሮሚያ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
📌በዛሬው ዕለት #የወላቡ ኮንስትራክሽን አ.ማ ስራ መጀመሩን ለማብሰር የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል።
©የኦሮሚያ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከከሚሴ⬆️
"እኛ የከሚሴ ነዋሪዎች ዛሬ ኡለሞቻችንን በነቂስ ወጥተን ተቀብለናል። በቅበላው የውቅት በርከት ያሉ መፈክሮችንም አሰምተናል።"
©Ramu
ፎቶ፦LiL
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"እኛ የከሚሴ ነዋሪዎች ዛሬ ኡለሞቻችንን በነቂስ ወጥተን ተቀብለናል። በቅበላው የውቅት በርከት ያሉ መፈክሮችንም አሰምተናል።"
©Ramu
ፎቶ፦LiL
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ⬆️ከ22 ዐመታት በኋለ ወደ ሀገሩ የተመለሰው አርቲስት እና አክቲቪስት እንዲሁም የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ #ታማኝ_በየነ በአዲስ አበባ ከተማ የተደረገለት ደማቅ አቀባበል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia