#update አዲስ አበባ⬆️
ኢንጂነር ታከለ ኡማ በኮየ ፈጬ ሳይት የሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚገኙበትን ደረጃ ጎብኝተዋል።
በምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የተመራውና የከተማ አስተደሩ የስራ ኃላፊዎችን ያካተተ ልኡካን በ11ኛው ዙር የተላለፉ የኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎችን አነጋግረዋል።
ነዋሪዎች የተለያዩ መሰረተ ልማቶች ባለሟላቱ ቅሬታቸውን ገልጸውላቸዋል በተለይም #የውሃ፣ #የመብራት አለሟሟላት እና በቅንጅት ተናበው አለመስራት በኑሮአቸው ላይ ተጽእኖ እንደፈጠረ ነው የገለጹት።
ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማም የሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች የህብረተሰቡን ቅሬታ ወስደው #በአስቸኳይ መፍትሔ እንዲያስቀምጡ አሳስበዋል።
©የአዲስ አበባ ኮሚኒኬሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#BREAKING_NEWS⬇️
The Board of Directors of the Ethiopian Electric Power (EEP) removed Azeb Asnake (Eng), CEO of EEP from her position, sources told Capital.
On its meeting held on Wednesday August 22, the board chaired by Girma Biru (Amb) who recently replaced Debretsion Gebremichael (PhD), has announced to the management of EEP that Azeb will be removed. She has not yet received an official letter.
The first CEO of EEP since the split of Ethiopian Electric Power Corporation in to two will be replaced by a new CEO. Sources told Capital that Abraham Belay (PhD), Director of the Cyber Technology Engineering Institute with INSA, is the one said that will take up the reign of EEP.
According to sources, #other top managements will also be replaced shortly. This is in line with the current reform the government is undertaking
Azeb has been on the position since 2013 and before that she led the Gibe III, the biggest power plant in the country with 1,870 MW generation capacity, as a project manager.
©CAPITAL
@tsegabwolde @tivahethiopia

#update የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል የዳይሬክተሮች ቦርድ የድርጅቱን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር #አዜብ_አስናቀን ከሀላፊነት አነሳ።
©ካፒታል
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ካፒታል
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አቶ ሙስጠፋ ኡመር⬇️
የሶማሌ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ
(ሶህዴፓ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፣ አቶ ሙስጠፋ ኡመርን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰይሟል፡፡
አቶ ሙስጠፋ ኡመር፣ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸውን፣ ያረጋገጡት የኢትዮ ሶማሌን ክልል ለረጅም ጊዜ በፕሬዝዳንትነት ይመሩ የነበሩትን አብዲ መሐመድ ተክተው ላለፉት ሁለት ሳምንታት ክልሉን በፕሬዝዳንትነት የመሩት አቶ አህመድ አብዲ ናቸው፡፡
አቶ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው እንጠቆሙት አቶ ሙስጠፋ ኡመር ከጊዜያዊ ፕሬዝዳንትነታቸው በተጨማሪ የሶህዴፓ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተሹመዋል፡፡
አቶ ሙጠፋ የቀድሞውን ርዕሰ መስተዳድር አብዲ መሀመድን የሰብዓዊ መብቶች የሚረግጡና አምባ ገነን መሆናቸውን በተደጋጋሚ ይተቹ እንደነበር ይታወሳል፡፡
አቶ ሙስጠፋ ከአንድ ወር በፊት ለቢቢሲ
አማርኛው ክፍል በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ አቶ አብዲ በክልል ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ጥቁር ቦርሳ እያሳዩ፣ በዚህ ሻንጣ በርካታ ሚስጥሮች አሉ፣ ለክልሉና ለፌዴራሉ መንግስት ባለስልጣናት እኔን ከነኩ ይኽን ሚስጥር አወጣለሁ” ማለታቸው ጠቅሰው እንደነበር ይታወሳል፡፡
የሶማሌ ክልልን ለስምንት አመታት በፕሬዝዳንትነት የመሩት አቶ አብዲና አመራራቸው የሶህዴፓ ሊቀመንበር አህመድ ሺዴ እንዳሉት፣ ሰዎችን በማሰር በመግረፍ በማሰቃየት በመግደል የመንግስት መስሪያ ቤቶች እንዳይንቀሳቀሱ በማድረግ ፣ በጅግጅጋና በሌሎች አካባቢዎች አመፅ እንዲቀሰቀስና አብያተ ክርስቲያን እንዲቃጠሉ ፣ ሰዎች እንዲገደሉ በማድረግ ተጠያቂ መሆናቸው መናገራቸው ይታወሳል፡፡
©Sheger 102.1

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ⬆️የ2011 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት እንዲሁም ትምህርት የሚጀምርበትን ቀን ከላይ ካለው ምስል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
©ምንቴ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ምንቴ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢንጅነር ታከለ ኡማ⬆️
ህብረተሰቡን ያሳተፈ #አዲስ የቤት ልማት ፕሮጀክት ተግባራዊ ይደረጋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ። ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ ያለውን የግብአት እጥረት ለመፍታት የሚያስችሉ አማራጮችን በመጠቀም እስከ ጥቅምት 30 ድረስ ተጠናቀው ለነዋሪዎች በፍጥነት እንዲተላለፉም #አሳስበዋል።
◾️ም/ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ #ቦሌ_ሀያት ሳይት በግንባታ ላይ ያሉ የ40/60 ቤቶችን የግንባታ አፈፃፀም #ተዘዉዋረዉ ተመልክተዋል።

በአሜሪካ ኮንግረስ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮንግረስማን #ክሪስ_ስሚዝ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው #ለውጥ አድናቆት ያላቸው መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የአሜሪካ ኮንግረንስ አባላት ልኡካን ቡድን ከኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር #ወርቅነህ _ገበየሁ በአዲስ አበባ ተወያይቷል፡፡
©etv