TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.3K photos
1.51K videos
212 files
4.11K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update ትናንት ነሃሴ 7/2010 #በአዳማ ከተማ ተፈጥሮ በነበረ ግጭት የአንድ ግለሰብ ህይወት በማጥፋት እና ንብረት በማዉደም ወንጀል የተጠረጠሩ 5 ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዉለዋል።

©አቶ አዲሱ አረጋ
@tsegabwolde @tikvahethiopia