#update⬆️ሁለተኛው የሆሄ የስነ-ጽሑፍ ሽልማት ባማረ ሁኔታ ተከናውኗል፡፡ በአርቲስት አለማየሁ የመድረክ አጋፋሪነት ዛሬ ነሐሴ 7 ቀን 2010 ዓ.ም በብሔራዊ ቴያትር በተከናወነው የሽልማት ስነ-ስርዓት አሸናፊዎቹ ታውቀዋል⬇️
*በህጻናት መጽሐፍ ዳንኤል ወርቁ(ቴዎድሮስ መጽሐፍ)
*በግጥም መጽሐፍ በእውቀቱ ስዩም(የማለዳ ድባብ)
*በረጅም ልብወለድ ዘርፍ አለማየሁ ገላጋይ (በፍቅር ስም)
©ሚልኪያስ ጌታቸው
@tsegabwolde @tikvahethiopia
*በህጻናት መጽሐፍ ዳንኤል ወርቁ(ቴዎድሮስ መጽሐፍ)
*በግጥም መጽሐፍ በእውቀቱ ስዩም(የማለዳ ድባብ)
*በረጅም ልብወለድ ዘርፍ አለማየሁ ገላጋይ (በፍቅር ስም)
©ሚልኪያስ ጌታቸው
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ለመሰናበቻ ዶክተር አብይ ጠ/ሚ ከመሆኑ በፊት (የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር) እያለ የተናገረውን ወደናተ ላድርስ።
📌ይህ የዶ/ር ንግግር ከዚህ ቀደም በቤታችን ተለጥፎ ነበር(ጠ/ሚ ከመሆኑ በፊት)
"ታሪክ መማሪያ ሲሆን፣ ለነገ ድልድይ የምንሰራበት ሲሆን ጠቃሚ ነው፡፡ ታሪክ ዛሬን የሚያበላሽ ከሆነ ግን አደገኛ ነው፡፡ አሁን ያለው የኢትዮጵያን ፖለቲካም ሲታይ በአብዛኛው መልካም ነገርን የሚደምር አቅም ሳይሆን ያለችውን ትንሽ ስንክሳር፣ ያለችውን ትንሽ ጥፋት የሚያጎላና የበለጠ ችግር ለመፍጠር የሚታትር ሆኖ ይታያል፡፡ ይሄ አደገኛ ነው፡፡ በተለይ ወጣቱ በከፍተኛ ደረጃ ማስተዋል የሚገባው ነገር ከታሪክ ተምሮ ራሱን ለመለወጥ ራሱን ለማሻሻል የማይጠቀምበት ከሆነ ታሪክ የጥፋት ምንጭ ከሆነ ታሪክ አይደለም፡፡ አሁን ያለው ወጣት ሌላ አገር የለውም፡፡ አሁን ያለው ወጣት ሌላ የሚያስባት አገር ካለች ለመማር፣ ገንዘብ ለማግኘት ይሆናል እንጂ የመጨረሻ ማረፊያው የራሱ አገር ናት፡፡ ይቺን አገር በትክክል አሁን መቀበል፣ መረከብ፣ መስራት በዚያም መገልገልና መልሶም ለሚቀጥለው ማስረከብ ግዴታው መሆኑን ማሰብ አለበት፡፡ ወጣቱ በምክንያት የሚሞግት፣ ነገሮችን በምክንያት የሚያይ… ባልታመነ መረጃ፣ ባልታመነ ዳታ ለፀብ ራሱን የሚያዘጋጅ ሳይሆን እውነተኛ መረጃም ቢመጣ ሁለት ሶስት አመራጮችን አይቶ ለተሻለ ነገር ራሱን ማዘጋጀት አለበት፡፡ ሁልጊዜ ወደኋላ መለስ ብለን የምናየው ነጋችንን ለመስራት መሆን አለበት፡፡ ነጋችንን የሚያበላሽ ኋላ ተገቢ ስላይደለ፣ መሆንም ስለሌለበት ወጣቶች ከማንም በላይ ይሄ አገር የእነሱ ነው፤ መጠበቅ ያለባቸው፣ መንከባከብ ያለባቸው እነሱ ናቸው፤ ያላቸውን ጉልበት በመደመር ለልማት፣ ለሰላም፣ #በጣም_ውብ ለሆነች #አገር ቢገለገሉባት ጠቃሚ ነው የሚል ሀሳብ አለኝ፡፡"
◾️ዶክተር አብይ አህመድ (የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር)

#update በአዲስ አበባ ሰኔ 16 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ላስመዘገቧቸው ለውጦች በተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ላይ በመስቀል አደባባይ በደረሰው የቦንብ ፍንዳታ የአሰራር ክፍተት አሳይተዋል ተብለው በሚል ምርምራ እየተካሄደባቸው የነበረው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳ #ዋስትና ተፈቀደላቸው።
አቃቤ ህግ ምክትል ኮሚሽነሩን ጨምሮ ሌሎች 11 የፖሊስ አመራሮችም በዋስ ቢለቀቁ እንደማይቃወም ትናንት ማስታወቁ ይታወሳል።
የፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎትም ዛሬ ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳ በ15 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ፈቅዷል።
ኮማንደር ገብረኪዳን አስገዶም፣ ኮማንደር ገብረስላሴ ታፈረ፣ ኮማንደር ግርማይ በርሄና ኮማንደር አንተነህ ዘላለምን ጨምሮ ሌሎች የአሰራር ክፍተት አሳይተዋል ተብለው የነበሩ ግለሰቦች ከ6 ሺህ ብር እስከ 9 ሺህ ብር በሚደርስ ዋስ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤቱ ፈቅዷል።
በዚህም የዋስትና ጉዳይን የሚመለከተው መዝገብ መዘጋቱን ነው ፍርድ ቤቱ ያስታወቀው።
©fbc

ከደብረ ብርሀን⬆️
"ዛሬ በደብረ ብርሀን በወሰን ተሻጋሪ በጎ ፍቃደኞች ችግኝ የመትከል ኘሮግራም አካሄደናል። በኘሮግራሙ ላይ ከ 1000 በላይ ችግኞችን ተከለናል ለዘላቂነቱም ለከተማው ወጣቶች አደራ ሰተናል። ብሩክ ከደብረ ብርሀን"

Ato Girma⬆️ "This pic was taken yesterday at 3:45 pm at z house of former Persidant Ato Girma Weldegiworgis. pls some social media and FM radio realse #wrong news, don't inform z people such kind of news. He is very well tnx God long live. I am Da"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከወላይታ ሶዶ⬆️
"ፀግሽ እኛም በወላይታ የችግኝ ተከላ፣ የፅዳት ስራ እንዲሁም ደም ልገሳ አድርገናል። አሁን ደግሞ ወደ ሆሳዕና እየሄድን ነው እዛም ተመሳሳይ ነገሮችን እናደርጋለን። ይሄ ወሰን ተሻጋሪ በጎ አድራጎት በጣም አሪፍ ነው። መአዚ"

#update የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት #ፈይሳ_ሌሊሳ ወደ ሃገሩ እንዲመለስና መወዳደር እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበውለታል። የጀግና አቀባበል እንደሚያደርጉለትም ገልፀዋል።
©ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የሀጅ ተጓዦች⬆️
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሀጅ ተጓዦች ላይ የተፈጠረውን የበረራ መስተጓጎል ችግር ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
ከትላንትናው ዕለት ጀምሮ የሀጅ ተጓዦች በረራቸው ተሰርዞ በአየር መንገድ ውስጥ ያለ በቂ ምግብና ማረፊያ እየተጉላላን ነው ሲል ተደምጠዋል፡፡
ይህን ተከትሎ አቢሲ ወደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ስልክ ደውሎ ስለ ሁኔታው ለማጣራት ቢሞክርም አየር መንገድ ስለ ጉዳዩ በፌስ ቡክ ገፁ ካወጣው መረጃ ተጨማሪ የሚሰጠው መረጃ እንደሌለው የህዝብ ግንኙነት ክፍል አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ በፌስ ቡክ ገፁ ባወጣው መግለጫ በሀጅ ተጎዦች ላይ የበረራ ጉዞ መስተጓጎል መፈጠሩን አመልክቷል፡፡
ይሁንጂ ችግሩ የተፈጠረው የሀጂ አስተባባሪ ኮሚቴው ተጨማሪ ተጓዥ በመላኩና በሶማሌው ባለው ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት ከጅግጅጋ የሚመጡ ተጓዦች በመዘግየታቸው መሆኑን አስታውቋል፡፡
ከጉዞው ለተስተጓጎሉት የሀጅ ተጓዦች በረራው እስኪስተካከል በነበራቸው ቆይታ የምግብና ማረፊያ ቦታ ማዘጋጀቱንም አመልክቷል፡፡
አየር መንገዱ ተጨማሪ በረራ በማዘጋጀት የሀጅ ተጓዦቹን እንደሚያመላልስ አስታውቋል፡፡
©etv