በሀዋሳ ከአክቲቪስት ጃዋር መሀመድ ጋር የተደረገው ውይይት ተጠናቋል። በስፍራው የነበረው የቻናላችን ቤተሰብ ይህንኑ ገልፆልናል።
©sofi-የቤተሰባችን የሀዋሳ አይን እና ጆሮ ነው። እናመሰግናለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ወይ ፌስቡክ⬆️በፎቶው የምትመለከቱት ወጣት- ዘመዱ ሆነ ሰው ትላንት ለሊት 6:00 ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይድረስልኝ "ዶክተር አብይ ደህና ነው። ኩሪፍቱ ሆቴልም ነበር።" የሚል መልዕክት አድርሶ ነበር። እኔም መልዕክቱን ምንም ሳልቀንስ ወደ እናተ አድርሻለሁ። ዛሬ ጥዋት ፌስቡክ ላይ ጎራ ስል ያየሁት ነገር ገርሞኛል። አንዳንድ ሰዎች አላማቸው ምን እንደሆነ ግራ ገብቶኛል። ጭራሽ ይህ ልጅ የለማ ነው ብሎ የፃፈም አክቲቪስት አይቼ ደንግጫለሁ። እባካችሁ መረጃዎችን ስታሰራጩ ጥንቃቄ አድርጉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ሻሸመኔ ወደ መረጋጋት ተመልሳለች!
በዛሬዉ ዕለት በሻሸመኔ ከተማ በተፈጠረ መገፋፋትና መረጋገጥ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርከት ያሉ ሰዎች ላይ ደግሞ የአካል ጉዳት ደርሷል።
አደጋው የደረሰው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ዳይሬክተር አቶ ጃዋር መሃመድ እና ሌሎች የቡድኑ አባላት አቀባበል ለማድረግ በከተማዋ በተዘጋጀ ስነ ስርዓት ላይ ነዉ።
በአደጋውም እስካሁን በደረሰን ሪፖርት የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ላይ ደግሞ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት መድረሱም ታዉቋል። በአቀባበል ስነ ስርዓቱ ላይ በተፈጠረ መገፋፋትና መረጋገጥ በደረሰው አደጋ ህይወታቸው ላለፈ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን።
ከአደጋው ጋር ተያይዞም የተወሰኑ ህገወጥ ቡድኖች ከተማዋ ላይ ህገወጥነት፣ ብጥብጥ እና ግጭት ለማስነሳት ተንቀሳቅሰዋል። በዚህ ሂደትም ቦንብ ይዞ ተገኝቷል በሚል #ሀሰተኛ_ወሬ በአንድ ግለሰብ ላይ በቡድን ጥቃት በማድረስ የግለስቡ ህይወት ሊያልፍ ችሏል። ይህ ድርጊት አስነዋሪና ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ሰላም ወዳዱን የሻሸመኔ ከተማ ህዝብም ሆነ የሻሸመኔን ቄሮ የማይወክል የክፋት ተግባር ነዉ።
ግለሰቡ ላይ የተፈፀመዉን ግድያም አጥብቀን #እናወግዛለን። በተጨማሪም አንድ የሻሸመኔ ከተማ የፀጥታና አስተዳደር ፅህፈት ቤት ተሽከርካሪ በእሳት ጋይቷል። ተሽከርካሪው ፀጥታ የማስከበበር ስራ ላይ በተሰማራበት ወቅት ቦምብ ጭኗል በሚል #የተሳሳተ መረጃ በመሰራጨቱ ነዉ። ሆኖም ግን በተሽከርካሪው ላይ ምንም አይነት ቦምብ እንዳልነበረ ከኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ማረጋገጥ ተችሏል።
በአሁኑ ወቅት ሰላም ወዳዱ የሻሸመኔ ከተማ ህዝብ ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ባደረጉት ጥረት ከተማዋ ወደ መረጋጋት ተመልሳለች።
በዛሬዉ ዕለት በተፈጠረዉ ችግር በመሳተፍ የተጠረጠሩ ግለሰቦችንም ህዝቡ እና ፖሊስ በመቀናጀት በህግ ቁጥጥር ስር እንዲዉሉ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
©አቶ አዲሱ አረጋ

#update አዲስ አበባ⬇️
በቦሌ ኤርፖርት የሚሰሩ 454 ቢጫ ታክሲዎች ለበርካታ አመታት ከሚሰሩበት ስፍራ እንዲነሱ በመደረጋቸው ቅር መሰኘታቸውን ገልፀዋል፡፡
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለሥልጣን በበኩሉ ታክሲዎች ከቦሌ ኤርፖርት ሙሉ በሙሉ እንዲወጡ ባይደረግም ስምሪቱ የቦሌ ኤርፖርትን ፍላጐት መሠረት በማድረግ የተሰራ ነው ብሏል፡፡
©etv

#update ኦሮሚያ ፖሊስ⬇️
በሻሸመኔ ከተማ ዛሬ በተጠራ የድጋፍ ስልፍ በተከሰተ ግርግር እና መጨናነቅ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በግርግሩ በሰው አካልና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱንም ገልጿል።
ኮሚሽኑ በህዝቡ አስተባባሪነት ለድጋፍ ሰልፍ በውጡ ዜጎች ላይ በተከሰተ አለመረጋጋት በተፈጠረው መገፋፋትና መጨናነቅ የሰው ህይወት ማለፉንና ንብረትነቱ የሻሸመኔ አስተዳደርና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት የሆነ አንድ መኪና መቃጠሉን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል አለማየሁ እጅጉ ለኢቲቪ ዜና ተናግረዋል።
በተለያዩ ማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎችና ድረ ገጾች እየተዘዋወሩ ያሉት መረጃዎች እውነተኛነታቸው ሳይረጋገጥ ወደ #ተሳሳተ ድምዳሜ ስለሚያደርሱ ጥንቃቄ ያስፈልጋልም ብለዋል።
እስከ አሁን ፖሊስ የግርግሩ መነሻ ምክንያት ለማጣራት በምርመራ ላይ መሆኑን ገልጸው በድጋፍ ሰልፉ ከሻሸመኔና ዙሪያዋ ከፍተኛ ቁጥር
ያለው ህዝብ መገኘቱን ገልጸዋል።
ኮሚሽነር ጄኔራል አለማየሁ እጅጉ እንዳሉት በአሁኑ ወቅት ሻሸመኔ ከተማ እና በዙሪያዋ የነበረው ግርግር ተረጋግቶ መደበኛ እንቀቃሴዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተናግረዋል።
ፖሊስም በቀጣይ ቀናት ምርመራውን በማጠናቀቅ #ተጠርጣሪዎችን ለሕግ ለማቅረብ ይሰራል ብለዋል።
ሕብረተሰቡም በመረጋጋት #ትክክለኛ_መረጃዎችን ከፖሊስ እና የጸጥታ ሀይሉ ማግኘት እንደሚገባው አሳስበዋል።

ሰበር ዜና-ኢሶህዴፓ⬇️
የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢሶህዴፓ/ አቶ አህመድ ሽዴን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ።
የኢሶህዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፉት ሶስት ቀናት በክልሉ ተፈጥሮ በነበሩው ሁኔታ ላይ ጥልቅ ግምገማ ካደረገ በሃላ የድርጅቱ ሊቀመንበር የነበሩትን አቶ አብዲ መሃሙድን በአቶ አህመድን ሽዴ ተክቷል።
ፓርቲው ክልሉን የተረጋጋና ሰላማዊ ለማድረግ በቀጣይም ጠንክሮ እንደሚሰራ ገልጿል።

#update አቶ አህመድ ሽዴ የኢሶህዴፓ አዲሱ ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። #አብዲ_ኢሌ ከክልል ፕሬዘዳንትነት ከተነሱ በኋላ የኢሶህዴፓ ሊቀመንበር ሆነው መቆየታቸው ይታወቃል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በሻሸመኔ ከተማ በተፈፀመ #የወንጀል ተግባር ላይ ተሳታፊ የሆኑ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ አስታውቀዋል።
ዶክተር ነገሪ ከኦ.ቢ.ኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ በሻሸመኔ ከተማ ቦምብ ተገኝቷል በሚል #የተሳሳተ መረጃ ግርግር እንዲፈጠር መደረጉን ገልፀዋል። ሆኖም ግን ፖሊስ እስካሁን ባደረገው ማጣራት ቦምብም ይሁን ምንም አይነት ከቦምብ ጋር የሚመሳሰል ነገር እንዳልተገኘ አስታውቀዋል።
@tseagbwolde @tikvahethiopia

ሰበር ዜና! አክቲቪስት ጃዋር መሀመድ እና የOMN ልዑካን በሻሸመኔ የተፈጠረው አይነት ችግር በሌሎች ቦታዎችም እንዳይከታሰት ለማድረግ በቀጣይ ሊደርጉ የነበሩትን የጉብ ት መርሀግብሮች ለጊዜው እንዲቋረጥ ተደርጓል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኦ ኤም ኤን የአቋም መግለጫ⬇️
የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች
የተከበራችሁ የኦ ኤም ኤን ተከታታዮች
ዛሬ የኦ ኦም ኤን ልኡካን ቡድን ለመቀበል በሻሻመኔ ከተማ በብዙ መቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በታደሙት ፕሮግራም ላይ በሰው ብዛት ምክንያት በመረጋገጥ በደረሰው አደጋ የሰው ህይወት በማለፉና የአካል ጉዳት በመድረሱ የተሰማንን ከፍተኛ ሀዘን እንገልፃለን፡፡ ለተጎጂ ቤተሰቦች፤ ወዳጅ ዘመድ እንዲሁም ለህዝባችን መፅናናትን እንመኛለን፡፡
ከዚህ በተጨማሪ ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ሁኔታዎችን ወደ ብትጥብጥ ለመቀየር የተንቀሳቀሱ ሀይሎች ሰላማዊ ህዝቡን ተገን በማድረግ የፈፀሙትን ርካሽና ኢሰብኣዊ ተግባር አጥብቀን እናወግዛለን፡፡ ይህ ድርጊት የሻሻመኔና አካባቢዋን ቄሮ ኣልፎም ሰፊውን ህዝብ
የማይወክል መሆኑን እናምናለን፡፡ ድርጊቱን የፈፀሙት አካላትን መንግስት ተከታትሎ ለህግ እንዲያቀርብ በዚሁ አጋጣሚ አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና የኦ ኤም ኤን ዋና ዳይሬክተር ኣቶ ጀዋር መሃመድ ባደረጉት አስቸኳይ ዉይይት
ተመሳሳይ ችግሮች እንዳይከሰቱ ለማድረግ የኦ ኤም ኤን ልኡክ ያቃዳቸው የጉብኝት መርሃግብር ለጊዜው እንዲቋረጥ ወስነዋል፡፡
ለጉብኝቱ ዝግጅት ላይ የሚትገኙ ከተሞችም ይህን ሁኔታ በመረዳት ውሳኔያችንን በበጎ እንዲትወስዱ በትህትና እንጠይቃለን፡፡ ያለውን
ሁኔታ አጥንተን የወደፊቱን መርሃግብር የምናሳውቅ መሆኑንም እንገልፃለን፡፡
ኦ ኤም ኤን
ነሃሴ 12 ቀን 2018
@Tsegabwolde @tikvahethiopia

#updat ኦብነግ⬇️
የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ልኡክ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል።
በግንባሩ ቃል አቀባይ አቶ አዳኒ አብዱልቃድር ሄርሞጌ የተመራው እና 3 አባላትን ያለው ልኡኩ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሚኒስትር ደኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ አቀባበል አድርገዋል።
ወደ ሀገር የገባውን ልኡክ የመሩት አቶ አዳኒ አብዱልቃድር ሄርሞጌ፥ ግንባሩ ወደ ሀገር ቤት ለመግባት የወሰነው የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጥሪን ተከትሎ መሆኑን አስታውቀዋል።
እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ያለውን ሁኔታ ለማረጋጋት ታስቦ በዚህ ፍጥነት ወደ ሀገር መግባታቸውንም ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።
ኦብነግ ከዛሬ ጀምሮ የተኩስ አቁም ማወጁን የተናገሩት አቶ አዳኒ፥ ይህም በቀጠናው ምንም አይነት የጥይት ድምጽ እንዳይሰማ ስለሚፈልግ እና ክልሉን ለማረጋጋት መሆኑንም አስታውቀዋል።
እንዲሁም የኢትዮጵያ መንግስት የሰብአዊ መብትን ለመጠበቅ በርካታ ስራዎችን ሰርቷል ያሉት ቃል አቀባዩ፥ ኦብነግም ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ ሀገር ገብቶ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል መወሰኑን ገልፀዋል።
ለግንባሩ ልኡክ አቀባበል ያደረጉት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሚኒስትር ደኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ በበኩላቸው፥ መንግስት ባደረገው ጥሪ መሰረት በርካታ የፖለቲካ ሀይሎች ወደ ሀገር ቤት መግባታቸውን ጠቅሰዋል።
መንግስትም እነዚህ የፖለቲካ ሀይሎችን ለሚያደናቅፉ አሰራሮች መፍትሄ በመስጠት እና አማራጮችን በማስፋት ራሳቸውን ለምርጫ እንዲያዘጋጁ ድጋፍ ያደርጋልም ብለዋል።
©fbc

የተሳሳተ መረጃ📌የቀድሞው የኢ.ፌ.ድ.ሪ ፕሬዚዳንት ክቡር ግርማ ወ/ጊዮርጊስን አስመልክቶ የሚሰራጩ መረጃዎች የተሳሳቱ ናቸው። ክቡር ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ሰላም ናቸው።
©ጋዜጠኛ በፍቃዱ አባይ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ጋዜጠኛ በፍቃዱ አባይ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከዚህ ሀሰተኛ ገፅ ተጠንቀቁ⬆️ባለፈው ጊዜ ጋሽ ፍቃዱ ተክለማርያም ከዚህ አለም በሞት አልተለየም በሚል በርካቶችን ያደናገረ ገፅ ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የጅግጅጋ እና የቀብሪደሀር ነዋሪዎችን ስለዛሬው ውሎ በስልክ አነጋግሬ ነበር። ዛሬ ሁለቱም ከተሞች በሰላም ውለዋል። ነዋሪዎችም ይሰማቸው የነበረው ስጋት ከቀን ወደቀን እየቀነሰ መምጣቱን ነግረውኛል። በአህመድ ሽዴ መመረጥም ደስተኛ እንደሆኑ ገልፀዋል። እግረ መንገዳቸውንም ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለፌደራል ፖሊስ ምስጋና አቅርበዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማስታወቂያ⬆️በሊቢያ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ወደ ሀገር ቤት መመለስ እንድትችሉ ኤምባሲያችን የጉዞ ሰነድ (ሊሴ ፓሴ) እየላከ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሰረት ከታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለጸ 36 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ሊሴ ፓሴ ተዘጋጅቶ ወደ ትሪፖሊ የተላከላችሁ ስለሆነ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በቀጣይም የተመዘጋችሁ ዜጎች የጉዞ ሰነድ በቅርቡ የሚላክላችሁ መሆኑን ሚሲዮኑ ይገልጻል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦
0020233353696
0020233355958
©በካይሮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ
#ሼር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በዚሁ መሰረት ከታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለጸ 36 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ሊሴ ፓሴ ተዘጋጅቶ ወደ ትሪፖሊ የተላከላችሁ ስለሆነ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በቀጣይም የተመዘጋችሁ ዜጎች የጉዞ ሰነድ በቅርቡ የሚላክላችሁ መሆኑን ሚሲዮኑ ይገልጻል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦
0020233353696
0020233355958
©በካይሮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ
#ሼር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሻሸመኔ ዛሬ #በጥቂት ወጣቶች የተፈፀመው ድርጊት ልብ ሰባሪ ነው። ይህን መሰሉ ስርአት አልበኝነትን ህዝቡ ሊታገለው ይገባል። ህግ እያለ በምንም መልኩ ማንም ሰው ወይም ቡድን ፍርድ ሊሰጥ አይችልም። ወጣቱ ደሙን ያፈሰሰው እዚህም እዚያም ስርአት አልበኝነት እንዲፈጠር አይደለም። ዛሬ የተፈፀውን ዘግናኝ ድርጊት የፈፀሙ አካላት ለህግ እንዲቀርቡም እንጠይቃለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"እባካችሁ ዶ/ር አብይን ህግን በማክበር እናግዘው! ዜጎች መረጋጋት ይኖርብናል፤ በስሜት እየታገዙ የሚወሰዱ አላስፈላጊ ድርጊቶች ያገኘነውን ይህንን የለውጥ እድል በቀላሉ ለማጣት ሊያስገድደን እንደሚችል ብንረዳ ጥሩ ነው። የሃይማኖት መሪዎች፤ ታላላቆች፤ ሙሁራን ሽማግሌዎች፤ አባገዳዎች ወዘተ...ህዝቡን በተለይ ወጣቱን ማስተማር ላይ መበርታት ይኖርባችኋል። ቀዳዳ እየከፈቱ ለውጡን ለማደናቀፍ ለሚሹ አካላት ያገኘነውን እድል እንዳይነጥቁን ባናደርግ ጥሩ ነው። ቅኑን መሪያችንን እዚም እዛም ችግር እየፈጠርን ለለውጥ የሚያደርገውን ጥረት ባናደናቅፈው ጥሩ ነው።"
©ሰለሞን ደቻሳ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ሰለሞን ደቻሳ
@tsegabwolde @tikvahethiopia