#አሁን
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል።
በስበስባው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተገኙ ሲሆን በምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች እየቀረበላቸው ይገኛሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት ለሚቀርብላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።
@tikvahethiopia

#አሁን : ዝቅተኛ ውጤት ካስመዘገብንበት የፓሪስ ኦሎምፒክ በኃላ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ መግለጫ እየሰጠነው በቲክቫህ ስፖርት ይከታተሉ : https://t.iss.one/tikvahethsport/57006
Telegram
TIKVAH-SPORT
🔴 “ አሁንም ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው “ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ
የፓሪስ ኦሎምፒክ ቆይታን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አመራሮች በአሁን ሰዓት በማርዮት ሆቴል መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
የ ኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ምን አሉ ?
- “ ለውጤት መጥፋት አመራር ላይ ያለ ሰው ተጠያቂ አይደለሁም ሊል አይችልም ሁሉም በድርሻው ተጠያቂ ነው።
- ተሳትፎ…

TIKVAH-ETHIOPIA
#አሁን : ዝቅተኛ ውጤት ካስመዘገብንበት የፓሪስ ኦሎምፒክ በኃላ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ መግለጫ እየሰጠነው በቲክቫህ ስፖርት ይከታተሉ : https://t.iss.one/tikvahethsport/57006
#አሁን : በህዝቡ ከሀላፊነት እንዲለቁ እየተጠየቁ ነው ፣ በባንዲራው ስም ይልቀቁ ተብለው የተጠየቁት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ፤ " ከሀላፊነት አለቅም " ሲሉ አጭር ምላሽ ሰጥተዋል።
መግለጫውን በቲክቫህ ስፖርት ይከታተሉ ፦ https://t.iss.one/tikvahethsport/57007
መግለጫውን በቲክቫህ ስፖርት ይከታተሉ ፦ https://t.iss.one/tikvahethsport/57007
Telegram
TIKVAH-SPORT
🔴“ ሀላፊነት አለቅም “
“ እንደ ኃይሌ ገ/ስላሴ ሰልፍ ሳይ አሮጥም “ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ
የ ኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የፓሪስ ቆይታውን አስመልክቶ እየተሰጠ የሚገኘው መግለጫ ቀጥሏል።
ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ምን አሉ ?
“ ከሀላፊነት በመውረድ እና በመውጣት የሚመጣ ለውጥ የለም እግር ኳሱን ምሩ ብዬ ጥዬ ወጥቼ የመጣ ለውጥ የለም።
- ጉዳፍ ፀጋይን ለማግባባት ሞክረን ነበር…

#Tigray " ጊዚያዊ አስተዳደር ተቆጥረው የተሰጡት ስራዎች አሉት ፤ ስራዎቹን ፍፅሞ ስልጣኑ ያስረክባል " - አቶ ጌታቸው ረዳ ትናት የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት ጌታቸው ረዳ ፤ ከነሀሴ 9 አስከ 11/2016 ዓ.ም " ትግራይ ከአስከፊውና ደም አፋሳሽ ጦርነት ወደ ከፍታ ወይስ ወደ ብዥታ ጉዞ !! " በሚል መሪ ቃል ዓለም አቀፍ የትግራይ ሙሁራን ማህበር ያዘጋጀው የውይይት መድረክ…
#አሁን : በመቐለ ከተማ በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራ በወቅታዊ የህወሓት የፓለቲካ ሁኔት ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ መድረኩ ላይ " 14ኛው የህወሓት ጉባኤ ህጋዊ አይደለም " ብለው የተቃወሙ ፦
➡️ የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ፣
➡️ የድርጅቱ የማእከላዊ ቁጥጥር ኮሚሽን ፣
➡️ የክልል ፣ የዞን ፣ የወረዳና ሌሎች አመራሮች በመሳተፍ ላይ እንደሚገኙ ተጠቁሟል።
የህወሓት ምክትል ሊቀ-መንበር ጌታቸው ረዳ፥ " የውይይት መድረኩ ህወሓትን ለማዳንና ትግራይን ወደ ነባራዊ ሁኔታዋ ለመመለስ ወሳኝ ነው " ማለታቸውን ከድምጺ ወያነ ቴሌቪዥን የተገኘው መረጃ ያሳያል።
ተጨማሪ ይኖረናል።
የፎቶ ባለቤት ፦ ድምጺ ወያነ

#አሁን : የቀድሞ የትግራይ ተዋጊዎችን ትጥቅ ማስወረድና ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ስራ ዛሬ ተጀመረ።
የመጀመሪያው ዙር የትግራይ የቀድሞ ተዋጊዎችን ዲሞብላይዝድ በማድረግ ወደ ስልጠና ማእከላት የማስገባት ስራ በመቐለ ከተማ በይፋ ተጀምሯል።
በመጀመሪያ ዙር በክልሉ 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎች ስልጠናና የማቋቋምያ ገንዘብ በመስጠት ወደ ህብረተሰቡ የማቀላቀል ስራ ይሰራል።
በአሁን ሰዓት ታጣቂዎች የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሰራዊት ፣ የትግራይ ክልል የፀጥታ ሃይሎች ከፍተኛ አመራሮች ፣ የአፍሪካ ህብረት አደራዳሪዎች እና ሚድያዎች ፊት የታጠቁትን ቀላል መሳሪያ እያስረከቡ ነው።
የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል በስፍራው ተገኝቶ ሁነቱን እየተከታተለ ነው።
ዝርዝር እናቀርባለን !
#TikvahEthiopiaFamilyMekelle