TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ጳጉሜን 2/2015 ዓ/ም በ5 የፓለቲካ ፓርቲዎች በመቐለ እንዲካሄድ ከተጠራው የተቋውሞ ሰልፍ ጋር በተያያዘ ፓሊስ የፓርቲ አባላት እና አመራሮችን በህግ ቁጥጥር ስር ማዋል መቀጠሉን የቲክቫህ መቐለ ቤተሰብ አባል ዘግቧል። በዚሁ መሰረት፦ - የሳልሳይ ወያነ ሊቀመንበር ሃያሉ ጎዲፋይ ፣ - የውድብ ናፅነት ትግራይ ሊቀመንበር ዶ.ር ደጀን በርሀ ፣ - የባይቶና ዓባይ ትግራይ ከፍተኛ አመራር…
#Update
የታሰሩ 3 የፓለቲካ አመራሮች ከሰዓታት ቆይታ በኋላ ተፈተዋል።
ጳጉሜን 2/2015 ዓ/ም በ5 የፓለቲካ ፓርቲዎች በመቐለ እንዲካሄድ ከተጠራው የተቋውሞ ሰልፍ ጋር በተያያዘ ፦
- የሳልሳይ ወያነ ሊቀመንበር ሃያሉ ጎዲፋይ ፣
- የውድብ ናፅነት ትግራይ ሊቀመንበር ዶ.ር ደጀን በርሀ ፣
- የባይቶና ዓባይ ትግራይ ከፍተኛ አመራር አቶ ክብሮም በርሀ ጳጉሜን 1/2015 ዓ.ም ረፋድ 4:00 ሰዓት በቁጥጥር ስር መዋላቸው መገለፁ ይታወቃል።
አመራሮቹ ከሰዓታት እስር በኋላ መፈታታቸውን የመቐለ ቲክቫህ ቤተሰብ አባል አሳውቆናል።
@tikvahethiopia

#itel_Ethiopia
itel 23+ በልዮነት እና በጥራት ቀርቦሎታል !
ከዘመኑ ጋር አብሮ ለመራመድ አዲሱን የአይቴል S23+ ሞዴል በእጆ ያስገቡ።
ለእይታ ማራኪ፣ ለአያያዝ አመቺ እና ለአጠቃቀም ቀላል ሆኖ በልዮ ዲዛይን ውበትን በማላበስ የተመረተው አዲሱ የአይቴል ኤስ23+ ሞዴል በየተኛውም ቦታ እና በማንኛውም ጊዜ የሚተማመኑባቸውን ካሜራ፣ እስክሪን፣ ሜሞሪ እንዲሁም ከፍተኛ የባትሪ አቅምን የካተተ ነው። አስደናቂ 6.78 ኢንች ኤፍ ኤችዲ+ አሞልድ ከርቭ ስክሪን፣የፊት ለፊት 32ሜጋ ፒክስል እና የኃላ 50ሜጋ ፒክስል ካሜራ፣ 16ጂቢ ራም ከ 256ጂቢ የሜሞሪ ጋር በማጣመር ለእርሶ ቀርቧል።
አይቴል ሞባይል
#ItelMobile #ItelEthiopia #S23+
Follow Us : Facebook Instagram

#ሌዘርቴክ_ዲዛይን
ሌዘርቴክ ዲዛይን የቤት፣ የቢሮ፣ የህንፃ ፣ የሪል ስቴት፣ የአፓርትመንት የተለያዩ የሜካኒካል እና የአርክቴክቸር ብረታ ብረት ስራዎችን ያቀርባል።
በዋናነት ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል
✅Handrail, Gates & Fences
✅Wall art & Logo/Adverts
✅Partitions & Facades
✅AC Installation & Garbage Chutes
ስልክ : 0970094777 / አድራሻችን : መስቀል ፍላወር ከdreamliner hotel አጠገብ፤ ቻናሉን ይቀላቀሉ : t.iss.one/lasertechethiopia
ለበለጠ መረጃ Contact : @lasertech_design
Website : lasertechplc.com
ፈጠራ, ጥራት እና ፍጥነት የስራችን መሰረት ነው!

Photo
#Update
" ሰላማዊ ሰልፍ መፍቀድና መከልከል የሚባል ነገር የለም ፤ ማሳወቅ ብቻ ነው የሚጠበቅባቸው ። የሚካሄድበት ቦታ መምረጥ የመንግስት ስራ ነው " ፕረዚደንት ጌታቸው ረዳ
የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕረዚደንት ጌታቸው ረዳ ዛሬ መጪው አዲስ ዓመት 2016 ዓ.ም በማስመልከት ለሚድያዎች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት " ሰልፍ እንዳይካሄድ ተብሎ ሳይሆን በተጨባጭ መረጃ ነገ ሰልፍ ለማካሄድ አስቻይ ሁኔታ የለም " ብለዋል።
" ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይካሄድ አይደለም እየከለከልን ያለነው ፤ ተጨባጭ የሆነ የፀጥታ ስጋት ስላለብን ነው እንዳይካሄድ የከለከልነው " ሲሉ አክለዋል ፕረዚደንቱ።
" ሰልፍ ማድረግ መብታቸው መሆኑ ተግባብተናል " ያሉት ፕረዚደንቱ ፤ " ያለንበት ተጨባጭ ሁኔታ ሰልፍ ለማካሄድ አይፈቅድም " ብለዋል።
" የሚገርመው ከሰላማዊው ሰልፉ ጋር ተያይዞ ትግራይ ለማፈራረስ የሚሰሩ አካላት ሳይቀር የዴሞክራሲ አዋላጆች ሆነው እየታዩ ነው " ያሉት አቶ ጌታቸው፤ " በትግራይ ላይ የተፈፀመው ጄኖሳይድ እንዲፈፀም ዋና ተዋናይ የነበሩት የሰልፉ ተቆርቋሪና ቀንደኛ አስተባባሪ ሆነዋል " ብለዋል።
የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ያልፈቀደው ሰላማዊ ሰልፍ ፤ በህገ-መንግስቱ የተቀመጠው መብቶቻችን እንጠቀማለን ያሉት የ5 ቱ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ለጳጉሜን 2/2015 ዓ.ም የጠሩት ሰላማዊ የተቋውሞ ሰልፍ እንደሚያካሄዱ መወሰናቸው ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ በተከታታይ ዘግቧል።
ነሃሰ 30 / 2015 ዓ.ም ተፎኳኳሪ ፓርቲዎቹ የተቃውሞ ሰልፍ ለማካሄድ የቅስቀሳ ስራ እያካሄዱ አባሎቻቸው ቁሳቁሳቸውና የሚቀሰቀሱበት መኪና ጭምር ፓሊስ በቁጥጥር ስር እንዳዋለው ዘግበናል።
ጳጉሜን 1/2015 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሰላማዊ የተቋውሞ ሰልፉ በጥምር ለማካሄድ ከወሰኑ 5 የፓለቲካ ፓርቲዎች የሶስቱ ከፍተኛ አመራሮች በቅስቀሳ ላይ ሳሉ በፓሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ከጥቂት ሰአታት እስር በኋላ የተለቀቁ ሲሆን ፤ከሰአት በኋላ 10:35 አከባቢ የቅስቀሳ ወረቀቶች እየለጠፉ ፓሊስ በድጋማ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የቲካቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ በቦታው በመገኘት ታዝበዋል።

#ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጷጉሜን 3 እስከ 5 ሁሉም የእምነት ተቋማት በየቤተ እምነታቸው የጸሎት መርሐ ግብር እንዲያካሂዱ ጥሪ አቅርቧል።
ጥሪውንም የሃይማኖት ተቋማት ተቀብለው ለምዕመናን እያሳወቁ ናቸው።
ጷጉሜን 5 ቀን 2015 ዓ/ም በወዳጅነት አደባባይ በጋራ ጸሎት የሚያደርጉበት መርሐ ግብር መዘጋጀቱ የተነገረ ሲሆን በመርሐ ግብሩ የየቤተ እምነቱ የሃይማኖት አባቶች መልዕክት ያስተላልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ፤ ሁሉም ልጆቿ አዲሱን ዓመት ከዳንኪራ እና ከዘፈን በመራቅ በጸሎት ፣ በምህላ የቻለም በመጾም እና እግዚአብሔርን በመለመን እንዲያሳልፉ ጥሪ ማቅረቧ ይታወቃል።
ቤተክርስቲያኗ ዘመኑ ከደስታ እና የምስራች ይልቅ ሀዘን የሚሰማበት ዘመን ስለሆነ ምዕመናን የተቸገሩትን የተራቡትን ፣ የተፈናቀሉትን እና የተጎዱትን እያሰቡ በጾምና በጸሎት እንዲያሳልፉ ፤ በዚህ ወቅት ከዘፈን እና ከዳንኪራ እንዲርቁ ማሳሰቧ አይዘነጋም።
ሀገር በሚያልቀስበት፣ የንፁሃን ደም በሚፈስበት ፤ ሰቆቃ በበዛበት ረሃብ ችግር በሰፈነበት አስቸጋሪ ወቅት እየቀረቡ ላሉት የዘፈን እና የዳንኪራ ግብዣዎች ጆሮ ባለመስጠት በጾም ፤ በጾሎት አዲሱን ዓመት እንዲቀበሉ መላው ልጆቿን በጥብቅ አሳስባለች።

#Update " ሰላማዊ ሰልፍ መፍቀድና መከልከል የሚባል ነገር የለም ፤ ማሳወቅ ብቻ ነው የሚጠበቅባቸው ። የሚካሄድበት ቦታ መምረጥ የመንግስት ስራ ነው " ፕረዚደንት ጌታቸው ረዳ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕረዚደንት ጌታቸው ረዳ ዛሬ መጪው አዲስ ዓመት 2016 ዓ.ም በማስመልከት ለሚድያዎች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት " ሰልፍ እንዳይካሄድ ተብሎ ሳይሆን በተጨባጭ መረጃ ነገ ሰልፍ ለማካሄድ…
" እንኳን ለህዝቡ ታጅበን ለምንሄድ ባለስልጣናትም ዋስትና የሚሰጥ የፀጥታ ሁኔታ የለም " - አቶ ጌታቸው ረዳ
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በሰጡት መግለጫ የሚመሩት ጊዜያዊ አስተዳደር መንግሥትን እና ፓርቲን ለመለየት ወስኖ እየሰራ ነው ብለዋል።
ይህን አዲስ ያሉትን የአሰራር ሂደት በ " ፀረ-ህወሓት " እንቅስቃሴ የፈረጁ የፓርቲው አመራሮች እንዳሉ ተናግረዋል።
አንዳንድ የክልሉ ወረዳዎች የጊዜያዊ አስተዳደር አካል እንዳልሆኑ በመግለፅም አዲስ ማዕተም ለመጠቀም ፍቃደኛ እንዳልሆኑ አስረድተዋል። ይህ መዋቅር እንዳይዘረጋ የማደናቀፍ ተግባር ነው ብለውታል።
አቶ ጌታቸው " በተደራጀ መልኩ የሚደረግ እንቅስቃሴ አለ፤ በዞን እና በወረዳዎች ላይ ጊዜያዊ አስተዳደሩ መዋቅር እንዳይኖረው የሚሰሩ አሉ ፤ በዚህም ዋናው የሚጎዳው ህዝቡ ነው። ጠቃሚው ነገር የጊዜያዊ አስተዳደሩን ስራ ጨርሰን ከፌዴራል መንግሥት ጋርም ከነልዩነታችን መተማመናችንን ወደላቀ ደረጃ በማሳደግ በህዝብ የተመረጠ መንግሥት የሆነው ይሁን ፓርቲ ስልጣን የሚይዝበት ሁኔታ መፍጠር ነው። በዚህ ሂደት ግለሰቦች በተደራጀ መልኩ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ አለ ፤ እንደ ፓርቲ ጉዳዩ እንቅፋት መሆኑን አንስተን ወደ ግምገማ እንገባለን " ብለዋል።
በጀት መድበው የጊዜያዊ አስተዳደሩን ስራ ለማደናቀፍ የሚሰሩ አካላት አሉ ያለቱ አቶ ጌታቸው እነዚህን አደናቃፊ ሲሉ የገለጿቸውን አካላት ማን እንደሆኑ በስም ጠቅሰው በግልፅ አልተናገሩም።
አቶ ጌታቸው ፤ የትግራይ ህዝብ ዳግም ወደ ጦርነት እንዳይገባ ሁሉም አይነት ችግሮች በሰላም እንዲፈቱ እንሰራለን ያሉ ሲሆን " በአማራ ክልል ሆነው የትግራይን ህዝብ ማጥፋት የሚፈልጉ አካላትን ከፌዴራል መንግሥት ጋር በመተባበር አደጋ መፍጠር ወደማይችሉበት ደረጃ ለማውረድ ያለ ጥርጥር እንሰራለን " ብለዋል።
የትግራይ ጊዜያዊ ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው በፕሪቶሪያ ስምምነት እና በሀገሪቱ ህገመንግስት መሰረት የትግራይ ክልል አስተዳደር ወደ ቀድሞው የመመለስ እና ተፈናቃዮችን ወደቄያቸው የመመለስ ሂደትን አስመልክቶ ከፌዴራል መንግሥት ጋር በመርህ ደረጃ #ተስማምተናል ብለዋል።
ይህ ሂደት በመጓተቱ በነዋሪው ህዝብ እና ተፈናቃዮች ላይ ችግሩ አሁንም መቀጠሉን ገልጸዋል።
አቶ ጌታቸው በመግለጫቸው ፥ በክልሉ መንግሥት የማያውቃቸው #እስር_ቤቶች መኖራቸውን ይፋ አድርገዋል።
" መንግሥት የማያውቃቸው እስር ቤቶች አሉ። ይሄን ጉዳይ የፈፀሙና የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈፀሙትን ማሰር ጀምረናል። በዘመቻ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት እንይዛቸዋለን። ሰዎችን በመጥለፍ ገንዘብ የሚቀበሉ አሉ ፤ ኤርትራውያንን በመያዝ ብር እየተቀበሉ ናቸው። እነሱን ብቻ ሳይሆን የክልሉ ተወላጆች #ሀብታም ቤተሰብ ያላቸውን እየያዙ ናቸው ፤ እነዚህ በመንግሥት መዋቅር ስም የሚንቀሳቀሱ ናቸው ፤ ሰላዮች ነን የሚሉ፣ በተለያዩ አደረጃጀቶች ስም የሚሰሩ ናቸው። ለማጣራት ረጅም ጊዜ ወስዶብናል ከዛሬ ጀምሮ ግን በሚቀጥሉት ቀናት ፍርድ የሚያገኙበት ስራ እንሰራለን የራሳቸው እስር ቤት አቋቁመው ሰዎችን እየደበደቡ ገንዘብ እየተቀበሉ የሚሰሩ በስም የምናውቃቸው ሰዎች አሉ። " ብለዋል።
በትግራይ ያለው የፀጥታ ችግር ከፍተኛ መሆኑን ያሳወቁት አቶ ጌታቸው ረዳ ፤ ወጥቶ መግባት ቅንጦት ሆኗል ብለዋል።
" እንኳን ለህዝቡ ታጅበን ለምንሄድ ባለስልጣናትም ዋስትና የሚሰጥ የፀጥታ ሁኔታ የለም ፤ ይሄን ለማስተካከል ከስራ ውጭ የነበሩ የፀጥታ አካላትን ወደ ስራ የመመለስ ስራ እየተሰራ ነው " ሲሉ ተናግረዋል።
ከዚህ ባለፈው ህዝቡን በማስተባበር ፀጥታ ለማስፈን ጥረት እንደሚደረግ ገልጸው ከምንም በላይ የሁሉም ችግር ምንጭ ፖለቲካዊ ነው ብለዋል።
ከእርዳት ምዝበራ ጋር በተያያዘ እስካሁን 482 እርዳታ መዝብረዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን የገለፁት አቶ ጌታቸው እስካሁን እርዳታ ባለመጀመሩ ተፈናቃዮች በተለየ መንገድ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ከጦር አካል ጉዳተኞች ጋር በተያያዘም ሰልፍ እየወጡ ያሉት መንግሥት በአግባቡ ስራውን ባለመስራቱና የክልሉ የበጀት አቅም አነስተኛ በመሆኑ ነው ብለዋል።
በክልሉ ያሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥረትው ስለነበረው የተቃውሞ ሰልፍ ጋር በተያያዘ አቶ ጌታቸው ረዳ ፤ በክልሉ ከፍተኛ የፀጥታ ስጋት እንዳለና ፈንጂዎችም በብዛት መገኘታቸውን ገልጸዋል።
ሰልፍ ማድረግ መብት ቢሆንም ለህዝብ ደህንነት ሲባል የሚካሄደው ሰልፍ ጊዜው እና ቦታው እንዲቀየር ከሰልፍ መሪዎች ጋር እንነጋገራለን ብለዋል።
" መንግሥት የፀጥታ ኃይል ማሰማራት እችላለሁ በሚልበት ሰዓት እና ቦታው ሰልፍ ማካሄድ የተለመደ ነው " ያሉት አቶ ጌታቸው " አሁን ገና ተነጋረን አልጨረስንም ፤ ስለ አካሄዱ የምንነጋገርበት ነገር አለ፤ የፀጥታ ችግር አለ ፤ ከፍተኛ የሆነ የፈንጂዎች መሰባሰብ እንዳለ ደርሰንበታል ከጎረቤት አካባቢ የመጡ ናቸው የፀጥታ አካላት የሚያጣሩት ነው ፤ ሰልፍ የጠሩት አካላት ረብሻ ይፈጥራሉ ሳይሆን ይሄን አጋጣሚ ተጠቅመው ረብሻ በመፍጠር ትግራይን ዳግም ወደ ሁከት ለማስገባት ያቀዱ ኃይሎች አሉ " ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ተናግረዋል።
መረጃው የተዘጋጀው በቪኦኤ ሬድዮ ጋዜጠኛ ሙልጌታ አፅብሃ ነው።
ፅሁፍ ፦ በቲክቫህ ቤተሰብ አባል የተዘጋጀ።

#itel_Mobile
ሁሉንም የስልክ ፍላጎቶን የሚያሟላው S23+ ከitel Mobile !
አዲስ የሆነው የitel S23+ ሞባይል 6.78 ኢንች ትልቅ ኤፍ.ኤች.ዲ. አሞኦሌድ ከርቨድ ስክሪን ፣ ለአያያዝ ምቹ እና ማራኪ ከሆነ ዲዛይን ጋር ፣ 16 Gb Ram ከ 256 Gb የሜሞሪ አቅም እንዲሁም ባለ 5000 mhA ባትሪ የያዘው ይህ ሞዴል አገልግሎትን ያለ ማቋረጥ እየሰጠ ቀኑን ሙሉ ያለ ስጋት እንድንጠቀም ያስቸለናል።
አይቴል ሞባይል
#ItelMobile #ItelEthiopia #S23+
Follow Us : Facebook Instagram
ሁሉንም የስልክ ፍላጎቶን የሚያሟላው S23+ ከitel Mobile !
አዲስ የሆነው የitel S23+ ሞባይል 6.78 ኢንች ትልቅ ኤፍ.ኤች.ዲ. አሞኦሌድ ከርቨድ ስክሪን ፣ ለአያያዝ ምቹ እና ማራኪ ከሆነ ዲዛይን ጋር ፣ 16 Gb Ram ከ 256 Gb የሜሞሪ አቅም እንዲሁም ባለ 5000 mhA ባትሪ የያዘው ይህ ሞዴል አገልግሎትን ያለ ማቋረጥ እየሰጠ ቀኑን ሙሉ ያለ ስጋት እንድንጠቀም ያስቸለናል።
አይቴል ሞባይል
#ItelMobile #ItelEthiopia #S23+
Follow Us : Facebook Instagram
#CBE
ስጦታ ይቀበሉ!
=======
ከጳጉሜ 4 እስከ መስከረም 30/2016 ዓ.ም
• የውጭ አገር ገንዘብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲመነዝሩ
• በዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ሲቀበሉ
• እንዲሁም
• በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የSWIFT አድራሻ (CBETETAA)
• በ EthioDirect እና
• በ CashGo ሲላክልዎ
የሞባይል ስልክ የአየር ሰዓት ስጦታ ያገኛሉ!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ፡ https://t.iss.one/combankethofficial

#ጎደሬ
በጋምቤላ ክልል ፤ ማጃንግ ዞን ጎደሬ ወረዳ ፤ ከሰሞኑን 4 ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ በአካባቢው ያለው ፀጥታ መደፍረሱን በአካባቢው የሚኖሩ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት ገልጸዋል።
4 ሰዎች የተገደሉት በቀን 29/12/15 ሌሊት ለማክሰኞ አጥቢያ " ጎሽኔ " በሚባል ቦታ መሆኑን ገልጸው በአካባቢው የብሔር ግጭት እንዳይቀሰቀስ ከፍተኛ የሆነ ስጋት መኖሩን ጠቁመዋል።
ባለፉት ቀናት ውጥረቶች እየተባባሱ መሄዳቸውን የገለፁት የቤተሰባችን አባላት ችግሩ በጊዜ መፍትሄ ካላገኘ ብሄርን መሰረት ወዳደረገ ፍጅት እንዳያመራ ስጋት አለን ብለዋል።
ከጥቂት ዓመታት በፊት 2007 የነበረው አይነት ጭፍጨፋ ዳግም እንዳይከሰት መንግስት አስፈላጊዉን እርምጃ ወስዶ ሰላም እንዲያሰፍን አሳስበዋል።
በአካባቢው ከተከሰተው ችግር ጋር በተያያዘ የንግድ እንቅስቃሴ የቆመ ሲሆን የተዘጉ ሱቆች እንዲከፈቱ ቢደረግ መልካም መሆኑን እኚሁ የቤተሰባችን አባላት ጥሪ አቅርበዋል።
የማጀንግ ብሔረሰብ አስተዳደር ስለ ጉዳዩ በሰጠው ቃል ፤ ጎሸኔ በሚባል አካባቢ 4 ሰዎች መገደላቸውን ቢያረጋግጥም ገዳዮች " ማንነታቸው ያልታወቀ ሰዎች " ናቸው ብሏል።
ግድያው የተፈፀመው በአንድ ቤት ውስጥ በነበሩ ሰዎች ላይ ነው።
በዚህ ግድያ ሳቢያ ብሔርን መሰረት ያደረገ ውጥረት መንገሱን አስተዳደሩ ገልጿል። ችግሩ እንዳይሰፋና የብሔር መልክ እንዳይዝ ሰፊ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የገለፀው አስተዳደሩ የነበረው ሁኔታ ከአቅም በላይ ስለነበር የፌዴራል እና መከላከያ ኃይል ገብቶ ችግሩን ለማብረድ እየሰራ መሆኑን ጠቁሟል።
ግድያ ፈፅመዋል የተባሉ ሰዎችን ለመያዝም ጥረት እየተደረገ ነው ብሏል።
በሌላ በኩል ፤ በጎደሬ ወረዳ ተከስቶ የነበረው የፀጥታ ችግር ለመቆጣጠር የፀጥታ ግብረኃይል ተቋቁሜ እየሰራ ሲሆን ግብረ ኃይሉ " ችግሩ በቁጥጥር ስር እየዋለ ነው " ብሏል።
ግብረ ሀይሉ በጎደሬ ወረዳ ተከስቶ ነበር ባለው " ግጭት " የሰው ህይወት ማለፉንና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ገልጿል።
የህግ የበላይነትና ሰላምን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ስራዎች እንዲኩ ችግሩ ከዚህ የባሰ ደረጃ እንዳይደርስ ማህበረሰቡ የበኩሉን ድርሻ መወጣት እንዳለበት አሳስቧል።
ለአካባቢው መረጋጋት የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የፌደራል ፖሊስን ጨምሮ መደበኛ የፖሊስ አባላት ሌት ተቀን እየሰሩ ነው ያለው ግብረኃይሉ አሁንም በጎደሬ ወረዳ በህዝቦች መካከል ግጭት ለመፍጠር የሚሞክሩ አካላት ሊኖሩ ስለሚችሉ ማህበረሰቡ ከፀጥታ ኃይል ጋር በጋራ በመተባበር እንዲሰራ ጥሪ አቅርቧል።
በሌላ በኩል ግብረኃይሉ ፦
- ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ ሆነ አገልግሎት ሰጪ የንግድ ተቋማትና የህዘብ ትራንስፖርት ፣ ባንኮች ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ መደበኛ ስራውቸዉን እንዲያከናዉኑ አሳስቧል።
- ከፀጥታ አካላት ውጭ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያና የተለያዩ ድምጽ አልባ መሳሪያዎችን መያዝ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን አሳውቋል።
ገብረኃይሉ በወረዳው ለተፈጠረው የሰላም መደፍረስ እጃቸው ያለበት አካላትን ተጣርቶ በህግ እንደማያደርግ ገልጿል።