TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.9K photos
1.61K videos
216 files
4.37K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
TIKVAH-ETHIOPIA
#DigitalLottery አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ትላንት የካቲት 23 ቀን 2015 በብሄራዊ ሎተሪ የዕጣ ማውጫ አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥቷል። 1.5 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የዕጣ ቁጥር 008143769160 ሆኖ ወጥቷል። 👉 1.5 ሚሊዮን ብር - 008143769160 👉 800 ሺህ ብር - 008275497401 👉 350 ሺህ ብር - 008164738097 👉 200 ሺህ ብር - 008144460138…
#DigitalLottery

9ኛው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዛሬ በብሄራዊ ሎተሪ የዕጣ ማውጫ አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥቷል።

3 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የዕጣ ቁጥር 0091844739 ሆኖ ወጥቷል።

👉 3 ሚሊዮን ብር ➤ 0091844739
👉 1.2 ሚሊዮን ብር ➤ 0090540530
👉 800 ሺህ ብር ➤ 0092021699
👉 400 ሺህ ብር ➤ 0090412316
👉 250 ሺህ ብር ➤ 0092260801
👉 150 ሺህ ብር ➤ 0090567816
👉 100 ሺህ ብር ➤ 0091588711

(ተጨማሪ የዕጣ ቁጥሮች እንደደረሰን እንልክላችኃለን።

@tikvahethiopia
👍1.17K👎403😢169145🙏62😱61🕊38🥰2
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ETHIOPIA

የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል !

" የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2015 ድረስ ባለበት ይቀጥላል " - የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በመጋቢት ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።

እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ የመሸጫ ዋጋ በመጋቢት ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ ይቀጥላል።

ምንጭ፦ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

@tikvahethiopia
👍628👎7250🙏31🕊13🥰9😱3😢2
#ETHIOPIA

በነገው ዕለት የአንድ የፓርላማ አባል ያለመከሰስ መብት ይነሳል።

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ 13ኛ መደበኛ ጉባዔውን ያካሄዳል፡፡

ም/ቤቱ ነገ በሚያካሄደው 13ኛ መደበኛ ጉባዔው የአንድ የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብትን እንደሚያነሳ አሳውቋል።

እኚህ ነገ ያለ መከሰስ መብታቸው የሚገፈፈው የፓርላማ አባል ስማቸው እንዲሁም ለምን ያለመከሰስ መብታቸው እንደሚነሳ በይፋ የተነገረ ነገር የለም።

በሌላ በኩል ም/ቤቱ በዕጩነት የሚቀርቡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ኘሬዚዳንት እና ምክትል ኘሬዚዳንት ሹመትን መርምሮ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ ብርሃነ መስቀል ዋጋሪ በገዛ ፍቃዳቸው ከስራ መልቀቃቸው ተሰምቷል።

ምክትል ፕሬዜዳንቷ ወይዘሮ ተናኘ ጥላሁን በበኩላቸው በጤና እክል ምክንያት ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር ለመጓዝ በሂደት ላይ ስለመሆናቸው ለኢትዮጵያ ኢንሳይደር ድረገፅ በሰጡት ቃል ገልጸዋል።

ከወራት በፊት በተመሳሳይ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዜደንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እና ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሰለሞን አረዳ በገዛ ፍቃዳቸው ከኃላፊነት መልቀቃቸው የሚዘነጋ አይደለም።

@tikvahethiopia
👍1.02K👎39199😱57🕊30😢10🙏9🥰8
ኢትዮጵያዊው የቁርዓን ንባብ ውድድር አሸንፏል ?

ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ የቁርዓን ንባብ እና የአዛን ውድድር እየተካሄደ ይገኛል።

በዚህ ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊው ሙሐመድ ኑር ተሳታፊ ነው።

ዛሬ ማምሻውን አንስቶ ምንጩ ከየት እንደሆነ ያልታወቀ መረጃ በስፋት ተሰራጭቷል ይኸውም " መሐመድ ኑር ውድድሩን በማሸነፍ የ800,000 ዶላር አሸናፊ ሆኗል " የሚል ነው።

ይህን ምንጩ በትክክል ያልታወቀ መረጃ በስፋት ካሰራጩት መካከል ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ አንድ የቴሌቪዥን ጣቢያ የማህበራዊ ትስስር ገፅም ይገኝበታል።

ከምሽት ጀምሮ የተሰራጨውን መረጃ በመተለከተ የሀሩን ሚዲያው አብዱራሂም አህመድ " ውድድሩ ገና አልተጠናቀቀም ! " ብለዋል።

" ወንድማችን ሙሐመድ ኑር ወደ ቀጣዩ ዙር ወደ ተመረጡት 16 ተወዳዳሪዎች አልፏል እንጂ ገና አንደኛ አልወጣም " ሲሉ አክለዋል።

" ለወንድማችን ሙሐመድ ኑር መልካም እድል እንመኝለታለን "ም ብለዋል።

በሳዑዲ መዝናኛ ሚኒስቴር የሚዘጋጀውን ውድድር ለመከታተል የምትፈልጉ የአዘጋጁ OtrElkalam የዩቲዩብ ቻናሉ https://youtube.com/@OtrElkalam

የውድድሩ አዘጋጅ መረጃ ለመከታተል የቲዊተር አካውንቱ https://twitter.com/otrelkalam?s=21&t=uFFM6cqH6cX8V_cWl-Un8w

ከዚህ በተጨማሪ ፦ የሳውዲ ጋዜጣ (Saudi Gazette) ሙሐመድን ኑርን በተመለከተ የሰራውን ዘገባ በዚህ አንብቡ : https://saudigazette.com.sa/article/631263

@tikvahethiopia
👍3.28K442👎171🙏78🥰58🕊38😱21😢11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#አቢሲንያ_ባንክ

በካሽ ጎ በፍጥነት ሀገር ቤት ይድረሱ!

ቪዛ ወይም ማስተር ካርድዎን ተጠቅመው በካሽጎ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ በነፃ ይላኩ፡፡

የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ።
ለአንድሮይድ ስልኮች 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US
ለአፕል ስልኮች 👇
https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306

#CashGo #visa #mastercard
#የሁሉም_ምርጫ
👍13336😢2👎1😱1🕊1
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#NewsAlert

ወ/ሮ ሌሊሴ ደሳለኝ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዜዳንት ሆነው ተሾሙ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዜዳንትነት በእጩነት ያቀረቧቸው ወ/ሮ ሌሊሴ ደሳለኝ ሹመታቸው ፀድቋል።

የህ/ተ/ም/ቤት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሹመትን በሁለት ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ነው ያፀደቀው።

@tikvahethiopia
👎1.75K👍51668😢25🕊14😱7
TIKVAH-ETHIOPIA
#NewsAlert ወ/ሮ ሌሊሴ ደሳለኝ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዜዳንት ሆነው ተሾሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዜዳንትነት በእጩነት ያቀረቧቸው ወ/ሮ ሌሊሴ ደሳለኝ ሹመታቸው ፀድቋል። የህ/ተ/ም/ቤት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሹመትን በሁለት ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ነው ያፀደቀው። @tikvahethiopia
#NewsAlert

ወ/ሮ ዘሃራ ኡመር አሊ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዜዳንት ሆነው ተሾሙ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዜዳንትነት በእጩነት ያቀረቧቸው ወ/ሮ ዘሃራ ኡመር አሊ ሹመታቸው ፀድቋል።

የህ/ተ/ም/ቤት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሹመትን በሁለት ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ነው ያፀደቀው።

@tikvahethiopia
👎1.21K👍67684🥰25🕊11😢7🙏4
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#Update

ዶ/ር ጫላ ዋታ ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ ተጠየቀ።

የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዜዳንት የነበሩት ዶ/ር ጫላ ዋታ የመንግስት ግዥ ህግ ከሚፈቅደው አሰራር ውጭ በሰሩት ስራ ነው ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ የተጠየቀው።

ምክር ቤቱ ያለመከሰስ መብታቸው መነሳት ላይ ድምፅ ይሰጣል።

በአሁን ሰዓት ዶ/ር ጫላን ጨምሮ ሌሎች የምክር ቤት አባላት በጉዳዩ ዘሪያ አስተያየት እየሰጡ ይገኛሉ።

@tikvahethiopia
👍498👎9232😱12🙏8🥰2🕊2😢1
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ዶ/ር ጫላ ዋታ ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ ተጠየቀ። የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዜዳንት የነበሩት ዶ/ር ጫላ ዋታ የመንግስት ግዥ ህግ ከሚፈቅደው አሰራር ውጭ በሰሩት ስራ ነው ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ የተጠየቀው። ምክር ቤቱ ያለመከሰስ መብታቸው መነሳት ላይ ድምፅ ይሰጣል። በአሁን ሰዓት ዶ/ር ጫላን ጨምሮ ሌሎች የምክር ቤት አባላት በጉዳዩ ዘሪያ አስተያየት እየሰጡ ይገኛሉ። @tikvahethiopia
#NewsAlert

ዶ/ር ጫላ ዋታ ያለመከሰስ መብታቸው ተነሳ።

የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዜዳንት የነበሩት ዶ/ር ጫላ ዋታ የመንግስት ግዥ ህግ ከሚፈቅደው አሰራር ውጭ በሰሩት ስራ ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቷል።

ምክር ቤቱ በአንድ ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ነው ያለመከሰስ መብታቸው የማንሳት ውሳኔን ያፀደቀው።

አንድ ድምፀ ተአቅቦ ያደረጉት እራሳቸው ዶ/ር ጫላ ዋታ ናቸው።

(ዝርዝር ይኖረናል)

@tikvahethiopia
👍895👎17252🥰24😱24😢16🕊10🙏6