TIKVAH-ETHIOPIA
#የሀሳብ_ቅኝቶች (ልዩ የወጣቶች መድረክ) ሀሰተኛ መረጃ እንዲሁም የጥላቻ ንግግርን ለመግታት በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ትኩረት ያደረገ " የሀሳብ ቅኝቶች " የተሰኘ መድረክ የፊታችን መስከረም 30 እና ጥቅምት 1 በአዲስ አበባ " ሸራተን አዲስ ሆቴል " ተሰናድቷል። በዚህ መድረክ የፖናል ውይይት ፣ የአንድ ሰው ተውኔት፣ የሙዚቃና ልዩ ልዩ የመዝናኛ ዝግጅቶች የተካተቱበት ሲሆን የተለያዩ ሀሳቦችም ተነስተው…
#HappeningNow
የሀሳብ ቅኝት የተሰኘው በሀሰተኛ መረጃ እንዲሁም የጥላቻ ንግግርን ለመግታት የሚደረጉ ጥረቶች ላይ ያተኮረው ልዩ የወጣቶች መድረክ በሸራተን አዲስ መካሄድ ጀምሯል።
ዝግጅቱን ኦላይን መከታተል ለምትፈልጉ https://fb.watch/g3zmdGYwI6/
@tikvahethmagazine
የሀሳብ ቅኝት የተሰኘው በሀሰተኛ መረጃ እንዲሁም የጥላቻ ንግግርን ለመግታት የሚደረጉ ጥረቶች ላይ ያተኮረው ልዩ የወጣቶች መድረክ በሸራተን አዲስ መካሄድ ጀምሯል።
ዝግጅቱን ኦላይን መከታተል ለምትፈልጉ https://fb.watch/g3zmdGYwI6/
@tikvahethmagazine