ነሃሴ 23/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #1፦
#Somali
በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 758 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 41 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።
#Oromia
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 3,002 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 212 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 36 ከአርሲ
- 33 ከምዕራብ ወለጋ
- 32 ከቄለም ወለጋ
- 24 ከባሌ
- 22 ከነቀምቴ ከተማ ይገኙበታል።
#BenishangulGumuz
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 182 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል።
#Harari
በሀረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 646 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 69 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።
#Amhara
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 5,491 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 59 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ የተያዙት፦
- 16 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 12 ከሰ/ወሎ ዞን
- 8 ከኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን
- 6 ከምዕ/ጎንደር ዞን
- 5 ከደ/ጎንደር ዞን
- 5 ከባህር ዳር ከተማ
- 4 ከደሴ ከተማ
- 2 ከደ/ወሎ ዞን፣ 1 ከጎንደር ከተማ
@tikvahethiopiaBot

ባለፉት 24 ሰዓት 701 ሰዎች ከኮቪድ-19 ሲያገግሙ ፤ 1,514 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል !
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,194 የላብራቶሪ ምርመራ 1,514 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ12 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 701 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 49,654 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 770 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 18,116 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #2፦
#SNNPRS
በደቡብ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,085 የላብራቶሪ ምርመራ 125 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ የተያዙት ፦
- ከአማሮ 47
- ከጋሞ 20 (ጋርዳ ማርታ 11፣ ከምባ ከተማ 5፣ አርባምንጭ 2 እና ዲታ 2)
- ከጉራጌ 17 (ወልቂጤ 10፣ ገደባኖ ጉታዘር 7)
- ከወላይታ 14 ( ሶዶ 9፣ ኪንዶ ኮይሻ 3፣ ሆቢቻ 1 እና አረካ 1 )
- ከጎፋ 11 (11ዱም ከኡባ ደብረጸሀይ) ፣
- ከየም 8
- ከደራሼ 4
- ከካፋ 1 (ጨና)
-/ከደቡብ ኦሞ 1(በናጸማይ)
- ከአሌ 1
- ከቡርጂ 1 ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ናቸው፡፡
አጠቃላይ በደቡብ ፦
-1,225 በቫይረሱ የተያዙ
-9 ሞት
-478 ያገገሙ
#Sidama
በሲዳማ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 451 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 33 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 15 ከሀዋሳ ከተማ
- 9 ከማልጋ ወረዳ
- 7 ከአርቤጎና ወረዳ
- 1 ከአለታ ወንዶ ከተማ ይገኙበታል።
አጠቃላይ በሲዳማ፦
- 1,392 በቫይረሱ የተያዙ
- 15 ሞት
- 552 ያገገሙ
#DireDawa
ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 474 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 47 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ሁሉም ከማህበረሰቡ ከተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው።
አጠቃላይ በድሬዳዋ ፦
- 958 በቫይረሱ የተያዙ
- 20 ሞት
- 764 ያገገሙ
#Afar
በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 361 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን ስምንት (8) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በአፋር ፦
- 906 በቫይረሱ የተያዙ
- 231 ያገገሙ
@tikvahethiopiaBOT

ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ!
ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ባደረበት ድንገተኛ ህመም ዛሬ ማረፉን አውሎ ሚዲያ ዘግቧል።
ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ በድንገት የታመመ ሲሆን ባለፈው ማክሰኞ ከአይደር ሆስፒታል በአስቸኳይ ወደ ጥንቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለህክምና የተላከ ሲሆን ዛሬ አመሻሹን ማረፉን ቤተሰቦቹ አሳውቀዋል።
ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ለሞት ያበቃው የደም ካንሰር ነው የተባለ ሲሆን ለቀናት የህክምና እርዳታ እየተደረገለት ነበር።
ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ እስከእለተ ሞቱ ድረስ በድመፂ ወያነ ቴሌቪዥን እየሰራ የነበረ ሲሆን ቀደም ሲል ለበርካታ አመታት በአዲስ አበባ ፋና ሬዲዮ እና ፋና ቴሌቪዥን ሰርቷል።
ጋዜጠኛ ፍቅሩ ወልዱ ባለትዳርና የአንድ ወንድ ልጅ አባት ነበር።

ያጣነውን ስንሸኝ ሌላውን እንዳናጣ!
(በዶክተር ኃይለልዑል መኮንን)
በኮቪድ 19 ወረርሽኝ የሚሞተው ቁጥር ማሻቀቡን ተከትሎ ከጤና ተቋም ውጪ በሚከሰተው ሞት ሳቢያ ጥንቃቄ ባለማድረግ በወረርሽኙ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል።
ከጤና ተቋም ውጪ ሞት ሲከሰት ጥንቃቄ ያልተሞላበት የአስከሬን አያያዝ እንዳይኖር መደረግ ያለባቸውን ጥንቃቀዎች ተግባራዊ በማድረግ በወረርሽኙ የሚያዘውን እና የሚሞተውን ሰው እንታደግ።
ከጤና ተቋም ውጪ ሞት ሲከሰት ወድያውኑ የሟች ወገኖች ለጤና ተቋም በማሳወቅ ከአስከሬኑ ላይ ናሙና እንዲወሰድ ማድረግ ይኖርባቸዋል። ቀጥሎም አስከሬኑን በመገነዝ እና በስርዓተ ቀብር ወቅት የሚሳተፉ ሰዎች ከሶስት ያልበለጡ ፣ ሳል እና ትኩሳት የሌላቸው እንዲሁም ምንም አይነት ተጓዳኝ የጤና እክል የሌላቸው መሆን አለበት።
በሚገንዙበት ወቅት:-
-የፊት ጭምብል፣ የእጅ ጓንት፣ ከፕላስቲክ የተሰራ የሰውነት መሸፈኛ ጋወን ፣የአይን መከላከያ መነፅር ማድረግ ይኖርባቸዋል።
-ከሟች ጋር ንክኪ የነበራቸውን ቁሳቁሶች መለየት እና (1እጅ በረኪና+9እጅ ውሃ) በተዘጋጀ ውህድ ማፅዳት::
-ናሙና ከተወሰደ በኋላ በ24 ሰዓት ውስጥ አስከሬኑ መቀበር አለበት::
-በመጨረሻም የተጠቀሙበትን ራስን የመጠበቂያ ቁሳቁሶች በአግባቡ ማስወገድ ይኖርብናል::
በቀብር ስነስርዓት ወቅት አብዛኛው ሰው ራስን የመጠበቂያ ቁሳቁሶችን ሲጠቀም አናስተውልም። ስለሆነም ስርዓተ ቀብር በሚከናወንበት ወቅት የሚሳተፈው ሰው ቁጥር ከ ሃምሳ(50)ሳይበልጥ ሁለት የአዋቂ እርምጃን መራቅ ግዴታ ይሆናል። ምንም ያህል ወዳጅን መለየት ቢከብድም የሬሳ ሳጥኑን መንካት ወይም መሳም ፈፅሞ የተከለከለ ነው።
ከላይ የተጠቀሱትን ጥንቃቄዎች ተግባራዊ በማድረግ እራሳችንን እና የምንወዳቸውን ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ እንከላከል።
#TIKVAH

CONGRATULATIONS!
የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ በኢንጅነሪንግና በጤና ሳይንስ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን 502 ሙያተኞች ዛሬ ረፋድ በማስተርስ ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በቲቪኢቲ ዛሬ አስመርቋል።
በምርቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ መከላከያ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ ፣ የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኮማንዳንት ተወካይ የሆኑት ብ/ጀ ዳዊት ወልደሰንበት ፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሙሉ ነጋ ፣ የመከላከያ ከፍተኛ አዛዦች ፣ የተመራቂ ቤተሰቦች እና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ተገኝተው ነበር።

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጀመረ!
የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ያቋቋመው የኮቪድ-19 ምርመራ ቤተሙከራ ማእከል ስራ ጀመረ። ማዕከሉ በቀን አንድ ሺህ ናሙናዎችን የመመርመር አቅም እንዳለው ተገልጿል።
በሌላ ኩል የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛና የተከታታይ ትምህርት መርሀ ግብር የድህረ-ምረቃ ተማሪዎቹን በትላንትናው ዕለት አስመርቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ያቋቋመው የኮቪድ-19 ምርመራ ቤተሙከራ ማእከል ስራ ጀመረ። ማዕከሉ በቀን አንድ ሺህ ናሙናዎችን የመመርመር አቅም እንዳለው ተገልጿል።
በሌላ ኩል የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛና የተከታታይ ትምህርት መርሀ ግብር የድህረ-ምረቃ ተማሪዎቹን በትላንትናው ዕለት አስመርቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የቦሌ ለሚ ኢንደስትሪ መንደር እና አካባቢው ኃይል አግኝቷል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሳውቋል።
በቦሌ ለሚ ኢንደስትሪ መንደር በወንዝ አቅራቢያ የሚገኝ አንድ የባለ 132 ኪሎ ቮልት ኃይል ተሸካሚ ምሰሶ በጎርፍ በመውደቁ ምክንያት የተቋረጠውን ኃይል ለመቀጠል ሲደረግ የነበረው ርብርብ በተሳካ ሁኔታ ትላንት መጠናቀቁ ተገልጿል።
በሌላ በኩል ሰሚት ኮንዶሚኒየም የመኖሪያ መንደር፣ ገርጂ ጊዮርጊስ መብራት ከተቋረጠ ዛሬ አምስተኛ ቀኑን ይዟል እስካሁን ምንም አይነት መፍትሄ እንዳላገኙ የአካባቢው ነዋሪዎች አሳውቀዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በቦሌ ለሚ ኢንደስትሪ መንደር በወንዝ አቅራቢያ የሚገኝ አንድ የባለ 132 ኪሎ ቮልት ኃይል ተሸካሚ ምሰሶ በጎርፍ በመውደቁ ምክንያት የተቋረጠውን ኃይል ለመቀጠል ሲደረግ የነበረው ርብርብ በተሳካ ሁኔታ ትላንት መጠናቀቁ ተገልጿል።
በሌላ በኩል ሰሚት ኮንዶሚኒየም የመኖሪያ መንደር፣ ገርጂ ጊዮርጊስ መብራት ከተቋረጠ ዛሬ አምስተኛ ቀኑን ይዟል እስካሁን ምንም አይነት መፍትሄ እንዳላገኙ የአካባቢው ነዋሪዎች አሳውቀዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#Tigray #COVID19
የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ የነሃሴ 23/2012 ሪፖርት ይፋ ያደረገ ሲሆን ከ559 የላብራቶሪ ምርመራ 76 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል ፤ 56 ሰዎች አገግመዋል።
በቫይረሱ ከተያዙት 76 ሰዎች መካከል 41 ለይቶ ማቆያ ማዕከል የነበሩ ፣ 15 በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው ፣ 20 የጉዞ ታሪክና ንክኪ የሌላቸው ናቸው።
እስከሁን ድረስ በትግራይ ክልል 45,577 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 3,691 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፤ ከነዚህ መካከል የ19 ሰዎች ህይወት አልፏል ፣ 2,379 ሰዎች አገግመዋል።

ከጣና የሚገኘው የዓሣ ምርት በ1,700ቶን ቀንሷል!
በእንቦጭ አረም እና ተያያዥ ችግሮች የተነሳ ከጣና ሐይቅ በዓመት ይገኝ የነበረው የዓሣ ምርት በ1 ሺ 700ቶን መቀነሱ ተገለጸ።
እንቦጭ አረም በዓሣ ሀብትና አጥማጆች ሕይወት ላይም በከፍተኛ ደረጃ እያዛባ መሆኑ ተገልጿል።
ከ9,000 ወደ 7,000 ቶን መቀነሱ የባህርዳር የዓሣና ሌሎች የውሃ ውስጥ ህይወት ምርምር ማዕከል ተመራማሪና የማዕከሉ ዳይሬክተር አቶ ደረጀ ተዋበ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ በጣና ሐይቅ ላይ የዓሣ አስጋሪዎች ቁጥርና የምርቱ ተጠቃሚዎች ቁጥር እየጨመረ ቢሆንም ከሐይቁ የሚገኘው ምርት በከፍተኛ ደረጃ እየነቀሰ ነው።
በቅርቡ በተካሄደው ጥናት 5 ሺ 4,000 ዓሣ አስጋሪዎች በዓመት 7 ሺ 300 ቶን ዓሣ አምርተዋል። እ.ኤ.አ በ2013 በፈረንጆች አቆጣጠር 3 ሺ 114 አስጋሪዎች በነበሩበት ወቅት ግን 9,000 ቶን አምርተው ነበር።
ይህ የሚያሳያው የዓሣ አጥማጆች ቁጥር እና የምርቱ ተጠቃሚዎች ፍላጎት እየጨመረ ሲሄድ ዓሣ ሀብቱ እየቀነሰ ነው።
ለምርቱ መቀነስ አንዱ ምክንያት የእንቦጭ አረም መስፋፋት እንደሆነ ተመራማሪው አመልክተው ፤ እንቦጭ በባህሪው በፍጥነት እና በስፋት የሚራባና የሚባዛ መሆኑን አስታውቀዋል።
https://telegra.ph/TANA-08-30
@TIKVAHETHIOPIABOT

የእንግሊዝ ፖሊስ ድግሶችን እያስቆመ ነው!
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር የእንግሊዝ ፖሊስ ፈቃድ ያላገኙ ድግሶችንና የሰዎች መሰባሰብን ለማስወገድ የወጣውን አዲስ ደንብ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል።
በዚህ መሰረት እነዚህን ዝግጅቶች የሚያዘጋጁ ሰዎች እስከ 10 ሺህ ፓወንድ የሚደርስ የገንዘብ ቅጣት ያጠብቃቸዋል።
በተጨማሪም በእነዚህ ዝግጅቶች ላይ ታድመው የተገኙ ሰዎች ከ100 ፓወንድ ጀምሮ ቅጣት እንደሚጣልባቸው ታውቋል።
አስካሁንም ለእነዚህ ዝግጅቶች የሚያገለግሉ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያወጡ ቁሳቁሶች በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውም ተነግሯል።
Via BBC

ነሃሴ 24/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #1፦
#Somali
በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 783 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 53 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል፤
#Oromia
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 4,067 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 119 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 21 ከምዕራብ አርሲ
- 10 ከአሰላ ከተማ
- 10 ከቢሾፍቱ ከተማ
- 9 ከምዕራብ ሸዋ
- 8 ከጅማ ዞን
- 8 ከነቀምቴ ከተማ ይገኙበታል።
#BenishangulGumuz
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 307 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 82 ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 35 ከጉባ ወረዳ
- 15 ከምዥጓ/ከበሎ ጀጋንፎይ/ ወረዳ
- 9 ከማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ
- 9 ከባምቢስ ወረዳ
- 9 ከአሶሳ ወረዳ ይገኙበታል።
#Amhara
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 5,641 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 91 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 33 ከሰ/ወሎ ዞን
- 24 ከምስ/ጎጃም ዞን
- 7 ከማዕ/ጎንደር ዞን
- 6 ከደሴ ከተማ
- 5 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 4 ከጎንደር ከተማ ይገኙበታል።
#DireDawa
ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 164 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 17 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ሁሉም ከማህበረሰቡ ከተወሰደ ናሙና የተገኙ ናቸው።
#Afar
በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 459 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 168 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ51 ሺህ አለፉ!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 21,499 የላብራቶሪ ምርመራ 1,468 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ23 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 266 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 51,122 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 793 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 18,382 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 21,499 የላብራቶሪ ምርመራ 1,468 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ23 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 266 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 51,122 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 793 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 18,382 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ነሃሴ 24/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #2፦
#Harari
በሀረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 427 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 59 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።
አጠቃላይ በሀረሪ፦
- 1143 በቫይረሱ የተያዙ
- 20 ሞት
- 360 ያገገሙ
#Sidama
በሲዳማ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 716 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 16 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ የተያዙት ፦
- 7 ከሀዋሳ ከተማ
- 6 ዳራ ወረዳ
- 3 ከወንዶ ገነት ወረዳ
አጠቃላይ በሲዳማ፦
- 1,408 በቫይረሱ የተያዙ
- 15 ሞት
- 633 ያገገሙ
#AddisAbaba
በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት በተደረገው 5,230 የላብራቶሪ ምርመራዎች 692 ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን አጠቃላይ በከተማው በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 30,392 ደርሷል፡፡
በሌላ በኩል በ24 ሰዓታት ውስጥ የ ሃያ አንድ (21) ሰዎች ሰዎች ህይወት አልፏል (13 ከአስከሬን ምርመራ 8 ከጤና ተቋም)
በቫይረሱ ከተያዙት 692 ሰዎች መካከል፦
- 139 ከቦሌ
- 91 ከኮልፌ ቀራኒዮ
- 81 ከየካ
- 73 ከቂርቆስ
- 67 ንፋስ ስልክ ላፍቶ
- 64 ከአቃቂ ቃሊት
- 63 ከጉለሌ ይገኙበታል።

የጋምቤላ ክልል ባለስልጣናትን ለመግደል የሞከሩ ተጠርጣሪዎች ተያዙ!
የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና ሌሎች የክልሉ ባለስልጣናት ሊገድሉ ሙከራ አድርገዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ አስታውቋል።
ተጠርጣሪዎቹ ባለሥልጣናቱን ሊገድሉ የሞከሩት በክልሉ አኙዋ ዞን ጆር ወረዳ ነሐሴ 22/2012 ዓ/ም በስብሰባ ላይ እያሉ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ምክትል የፖሊስ ኮሚሽነር ቱት ኮር ተናግረዋል።
ቱት ኮር እንዳሉት ከጋምቤላ እና ከጆር ወረዳ በአጠቃላይ 26 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል።
ከግድያው ሙከራ ጀርባ በአሜሪካ የሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች እጅ እንዳለበት ምክትል የፖሊስ ኮሚሽነሩ ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ ተናግረዋል።
PHOTO : ENA

የኳታር አሚር የሰራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ መጠንን የሚደነግግ አዋጅ አጸደቁ!
የኳታር አሚር ሼክ ተሚም ቢን ሃማድ አልታኒ በዛሬው እለት የሰራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ መጠንን የሚደነግግ አዋጅ አጸደቁ። ይህ አዋጅም አዋጅ ቁጥር 17/2020 በሚል ተደንግጓል።
በዚህም መሠረት የሰራተኞች ዝቅተኛው ወርሃዊ የደመወዝ መነሻ 1,000 የኳታር ሪያል ይሆናል።
መጠለያ እና ምግብ የማይቀርብ ከሆነ አሰሪው ለመጠለያ 500 የኳታር ሪያል፣ ለምግብ ደግሞ 300 የኳታር ሪያል ጨምሮ የሚከፍል ይሆናል።
ከዚህ በተጨማሪም ሰራተኞች ስራ መቀየር ሲፈልጉ ከስፖንሰራቸው No Objection Letter (NOC) መያዝ አይጠበቅባቸውም።
ህጉ ተግባራዊ መሆን የሚጀምረው አዋጁ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ከስድስት ወራት በኋላ እንደሚሆን የኳታር አስተዳደር ልማት፣ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
አሚሩ ከዚህ ተጨማሪ ሁለት አዋጆችን ያጸደቁ ሲሆን፣ አዋጆቹም:-
1. የውጭ ዜጎች ወደ ኳታር የሚገቡበት፣ የሚወጡበት እና የሚኖሩበትን ሁኔታ የሚደነግገውን ነባር አዋጅ ቁጥር 21/2015 ያሻሻለ አዋጅ ቁጥር 19/2020 እና
2. በአዋጅ ቁጥር 14/2004 የተደነገገውን የሰራተኛ ህግ የተወሰኑ አንቀጾች ያሻሻለው አዋጅ ቁጥር 18/2020 ናቸው።
More : https://rb.gy/chx0ti
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ኤምባሲ-ዶሃ