#DrMercyMwangangi
በኬንያ የሟቾች ቁጥር አርባ ሁለት (42) ደርሷል። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የሁለት (2) ሰዎች ህይወት ማለፉ ሪፖርት ተደርጓል።
በተጨማሪ 1,486 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሃያ አንድ (21) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 758 ደርሷል።
በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት ሶስት (3) ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 284 ደርሰዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

በኬንያ በአንድ ቀን 72 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋገጠ!
በኬንያ ባለፉት 24 ሰባ ሁለት (72) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በሀገሪቱ በኮቪድ-19 መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች 1,286 ደርሰዋል።
በተጨማሪ ትላንትናው ዕለት የ1 ሰው ህይወት ማለፉትን ተከትሎ የሟቾች ቁጥር ሃምሳ ሁለት (52) ደርሷል።
በሌላ በኩል በኬንያ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 402 የደረሱ ሲሆን ከነዚህ መካከል ዘጠኝ (9) ሰዎች በትላንትናው ዕለት ያገገሙ ናቸው።