#UPDATE
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ አስራ አንድ (11) ሰዎች መካከል ሁለቱ ወደ አገራቸው መሸኘታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ለሀገሪቱ ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ ኢቲቪ ተናግረዋል። ዶ/ር ሊያ ተጨማሪ በበሽታው የተያዙ ሰዎች አለመኖራቸውንም ጠቁመዋል።
ከተሸኙት ሁለት ሰዎች ውጭ በክትትል ላይ ያሉ ስምንቱ (8) ሰዎች በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙ አመልክተው፣ በጥሩ ጤንነት ላይ የሚገኙ እና ቀደም ብለው የገቡት ላይ ሁለተኛ ዙር የደም ናሙና ዛሬ እንደሚወሰድ አመልክተዋል።
ከዚህ ባለፈ ከእነዚህ ሰዎች ጋር ግንኙነት የነበራቸው ወደ ሁለት መቶ ስልሳ ሰባት (267) ሰዎች መረጃው ተነግሯቸው ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል ብለዋል። ነገር ግን አንደኛዋ ሴት በኦክስጅን እና ሕክምና እገዛ ላይ እንደሚገኙ ጠቅሰዋል።
ምንጭ፦ ኢቲቪ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#DrLiaTadesse
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በገበያ ስፍራዎች ፣ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት እና ትልልቅ ስብሰባዎች ከመሰረዝ አኳያ ብዙ የሚቀሩ ሥራዎች መኖራቸውን ዶ/ር ሊያ ታደሰ ተናግረዋል።
በሽታው በሌሎች አገራት ላይ ተከስቶ ተሞክሮ መውሰድ የቻልበት ዕድል አግኝተናል፤ ነገር ግን በዕድሜ የገፉ ሰዎች ብቻ ነው የሚይዘው የሚለውን አስተሳሰብ ወጣቱ በመተው ማንንም የማይለይ መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ ሊያስገባ ይገባል ብለዋል።
ስለሆነም በበሽታው ከመያዝ በፊት መከላከል ላይ አጠንክረን ልንሠራ ይገባል ፤ ይህ ካልሆነ ግን እንደ አገር ውጤቱ 'ጥሩ ላይሆን' ይችላል ሲሉ አሳስበዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከደህንነት ዘርፍ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። ከውይይቱ በኋላ የሚከተሉት ዐበይት እርምጃዎች የሚተገበሩ መሆኑን ይፋ አድርገዋል፦
- ከዛሬ መጋቢት 14 ቀን አንስቶ፣ የደህንነት ዘርፉ በቁጥር የበዛ ሰው የሚሳተፍባቸውን ስብሰባዎችን የሚያስቆምና ማህበራዊ ርቀትን መጠበቅ የሚያስተገብር ይሆናል፡፡
- የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ የመንግስት ተቋማት ማህበራዊ ርቀትን ተፈጻሚ ማድረግና ስብሰባ ሲያካሄዱ ቫይረሱን የመከላከል ቅድመ ጥንቃቄዎችን ተፈጻሚ ማድረግ አለባቸው፡፡
- የመንግስት ተቋማት የተቀጣሪዎቻቸውን ሁኔታ በማጣራት እንደየሁኔታው አንዳንዶች በቤታቸውን ሆነው የሚሰሩበትን ሁኔታ ማመቻቸት፤
- የሕዝብ መጓጓዠ አገልግሎት ሰጪዎች አጨናንቆ ተሳፋሪዎችን መጫን የማይችሉ ሲሆን፣ ይህን ማድረጋቸው በትራፊክ ፖሊስና በበጎ ፈቃደኞች አማካኝነት ቁጥጥር የሚደረግበት ይሆናል፡፡
- ብሔራዊ የመከላከያ ሰራዊትና ፖሊስ ውስጣዊ ቅደመ ዝግጅት በማድረግ በአገር ደረጃ የቫይረሱ ስርጭት የመከላከል ስራን ለማስፈጸም ማዘጋጀት፣
- በተጠቃሚው ማህበረሰብ ላይ ሕገ ወጥ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ተቋማት ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች የሚቀጥሉ ይሆናል፡፡
- መገናኛ ብዙሃን በትኩረት በየደረጃው ግንዛቤን የማሳደግ ሚናን መጫወት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ብሔራዊ የመከላከያ ሰራዊት በድንበር አከባቢ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን በሙሉ ይገታሉ፡፡ ይህ እርምጃ ወደ አገሪቱ የሚገቡ ሸቀጦችና አስፈላጊ መገልገያዎችን አይጨምርም፡፡
#etv

ማህበረሰቡ ከንክኪ ተራርቆ እንዲንቀሳቀስ የተላለፈው መልዕክት ባለፉት ቀናት በአግባቡ እየተፈጸመ አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ።
ቅዳሜና እሁድ በነበረው የእምነት ተቋማት መርሃ ግብሮች ላይም በቂ የመከላከል እርምጃ እንዳልተወሰደ ተገምግሟል ሲሉም በዛሬው መግለጫ ላይ አንስተዋል።
የሃይማኖት አባቶች በቀጣይ ምዕመኖቻቸውን ከማስተማር ባለፈ በተግባር እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው ማሳሰቢያ መተላለፉን ተናግረዋል።
ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ሰዎችን በአንድ ቦታ የሚያሰባስቡ መጠጥ ቤቶች፣ የምሽት መዝናኛዎች እንዲሁም ጫት ቤቶች ላይ በቀጣይ ጠንካራ እርምጃ የፀጥታ ሃይሉ እንዲወስድም አቅጣጫ መቀመጡንም አሳውቀዋል።
#ኤፍቢሲ

ኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ በ11 ሰዎች ላይ የተገኘ ቢሆንም በቀጣዮቹ ቀናት በመቶዎች ሊያድግ ስለሚችል ሁሉም ሰው በተረጋጋ ሁኔታ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጥሪ አቅርበዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
መዘናጋት ዋጋ ያስከፍላል!
ይህ መልካዕክት የተላከው በሀዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ ነው፦
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ትኩረት አልተሰጠውም ፤ ችለተኝነት በዝቷል። ሰራተኞች ቁርስ እና ምሳ ተጠጋግተው ሲመገቡ ተመልክቻለሁ። በአንድ ቦታ ያለምንም እርቀት ተጠጋግተው ይውላሉ። ሲንጀር የሚሰፉት እንደዛው ተጠጋግተው ይሰፉሉ።
አንዳንድ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) ሚያደርጉም ቢኖርም ያለጓንት በእጃቸው የሚነካኩት የሲንጀር ማሽኖች አሉ። ብዙዎች ማሽኑ ላይ ይፈራረቃሉ። የሚሰፉትም ልብስ በቡዙ ሰዎች በንክኪ እየተቀባበሉት ይሁላሉ።
ኮሮና ቫይረስ እንዳይስፋፋ ብሎም ለመከላከል Social distancing ወንም ማህበራዊ ፈቀቅታ ዋናው መተግበር ያለበት ጉዳይ ነው። ይሁን እንጂ በፖርኩ ውስጥ ይህን ያለመተግበር ቸልተኝነት በጣም በዝቶ ይታያል። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ዋጋ ከመክፈላችን በፊት የሚመለከተው በቶሎ ቅድመ ጥንቃቄ ቢያደርግ ይሻላል።

TIKVAH-ETHIOPIA
የኩባ ዶክተሮች እና ነርሶች በጣልያን የኮቪድ-19 ወረርሸኝን ለመግታት በሚደረግው ርብርብ እገዛ ለማድረግ ወደ ጣልያን አምርተዋል። ከዚህ ቀደም የቻይና የጤና ባለሞያዎች ድጋፍ ለማድረግ ጣልያን መግባታቸው አይዘነጋም። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኩባ ዶክተሮች እና ነርሶች ጣልያን ገብተዋል። የኮቪድ-19 ወረርሸኝን ለመግታት በሚደረግው ርብርብ እገዛ ያደርጋሉ።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የብልፅግና ፓርቲ ምላሽ!
"ስልጠና እየተሰጠ ያለው ለብልጽግና ፓርቲ ካድሬዎችና አባላት ሳይሆን ለመንግስት አመራሮች ነው ፤ ስልጠናው የአጀንዳ ለውጥ አድርጎ የኮረና ቫይረስ ግንዛቤ ማስጨበጫ እንዲሆን ተደርጓል።" - የፓርቲው ቃል አቀባይ አቶ አወሉ አብዲ ለሸገር ኤፍ ኤም 102.1
ይህን መሰሉ የታጨቀ ስብሰባ የሰዎችን ህይወት አደጋ ላይ የሚጥል ነው። የሚደረጉት ስብሰባዎች እና እየተላለፉ ያሉት መመሪያዎች እጅግ በጣም የተራራቁ ናቸው። ስብሰባ ማድረግ ግድ ቢሆን እንኳን በእንዲህ ያለ ጥንቃቄ በጎደለበት ሁኔታ ሊሆን አይገባም። የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት በመንግስት ሰዎች ላይ የሚታየው ቸልተኝነት ሊቀረፍ ካልቻለ ከባድ ዋጋ ያስከፍላል።

ኡጋንዳ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የተጓዙትን እያደነች ነው። ባሳለፈው ቅዳሜ አንድ ግለሰብ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጉዞ ኡጋንዳ ከደረሰ በኋላ የኮሮናቫይረስ ተጠቂ መሆኑ መረጋገጡን ተከትሎ የአገሪቱ ባለስልጣናት ከግለሰቡ ጋር ንክኪ ነበራቸው ያሏቸውን 84 ተጓዦች በማደን ላይ ናቸው።
ምንጭ፦ ቢቢሲ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ቢቢሲ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ይህ ሁኔታችን እና ፍፁም ግድየለሽነታችን በዚህ የሚቀጥል ከሆነ ከፍተኛ ዋጋ መክፈላችን አይቀርም ፤ እያንዳንዳችን ኃላፊነት ተሰምቶን የምንባለው ካላደርግን ውሎ አድሮ ፀፀቱ አያስቀምጠንም። ፎቶው አሁን ቦሌ ካርጎ ያለውን ሁኔታ የሚያሳይ ነው። ማህበራዊ ርቀት የሚባለው ነገር ጭራሽ ተረስቷል። እኛም ከመናገር ወደኃላ አንልም! @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
'ቦሌ ካርጎ' ያለው ሁኔታ በእንዲህ ያለ መልኩ ተስተካክሏል። ይህ ላደረጉ ምስጋና ይገባቸዋል። ተገልጋዮችም የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት ለራሳችሁም፣ ለቤተሰባችሁም ጤና ስትሉ ርቀታቸሁን በመጠበቅ ብትገለገሉ መልካም ነው።
ማህበራዊ ርቀት ለጤናችን!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ማህበራዊ ርቀት ለጤናችን!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሩዋንዳ ፖሊስ ያለአግባብ 'ከቤታችሁ የምትወጡ' ሰዎች እባካችሁ አርፋችሁ ቁጭ በሉ ሲል መልዕክት አስተላልፏል።
የምታደርጉት እንቅስቃሴ ፍፁም የተከለከል ፣ የራሳችሁንም የሌሎችንም ጤና አደጋ ላይ የሚጥል ስለሆነ ለትዕዛዙ ተፈፃሚነት ትብብር አድርጉ ብሏል። ይህን የማታደርጉ ሰዎች ላይ ግን እርምጃ ወስዳለሁ ሲል አሳስቧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የምታደርጉት እንቅስቃሴ ፍፁም የተከለከል ፣ የራሳችሁንም የሌሎችንም ጤና አደጋ ላይ የሚጥል ስለሆነ ለትዕዛዙ ተፈፃሚነት ትብብር አድርጉ ብሏል። ይህን የማታደርጉ ሰዎች ላይ ግን እርምጃ ወስዳለሁ ሲል አሳስቧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የራይድ ሁለት (2) አሽከርካሪዎች የኮሮና ቫይረስ ጥርጣሬ አድሮባቸው እራሳቸውን ለይተው ከቆዩ በኋላ በተደረገላቸው ምርምራ ነጻ ሆኑ ሲል ድርጅቱ አስታውቋል።
የራይድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሳምራዊት ፍቅሩ፥ ያሳፈሩትን ሰው በመጠርጠራቸው እራሳቸውን ለይተው የቆዩት ሁለት ሾፌሮች እንደነበሩ ፤ ነገር ግን ሁለቱም (2) ተመርምረው ነጻ ሆነው መገኘታቸውን ተናግረዋል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የራይድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሳምራዊት ፍቅሩ፥ ያሳፈሩትን ሰው በመጠርጠራቸው እራሳቸውን ለይተው የቆዩት ሁለት ሾፌሮች እንደነበሩ ፤ ነገር ግን ሁለቱም (2) ተመርምረው ነጻ ሆነው መገኘታቸውን ተናግረዋል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
የሩዋንዳ ፖሊስ ያለአግባብ 'ከቤታችሁ የምትወጡ' ሰዎች እባካችሁ አርፋችሁ ቁጭ በሉ ሲል መልዕክት አስተላልፏል። የምታደርጉት እንቅስቃሴ ፍፁም የተከለከል ፣ የራሳችሁንም የሌሎችንም ጤና አደጋ ላይ የሚጥል ስለሆነ ለትዕዛዙ ተፈፃሚነት ትብብር አድርጉ ብሏል። ይህን የማታደርጉ ሰዎች ላይ ግን እርምጃ ወስዳለሁ ሲል አሳስቧል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምትመለከቷቸው የጣልያን 'ደላያ ከንቲባ' ናቸው። ባለፈው ሳምንት ነው ይህ ንግግር ያደረጉት። ነዋሪዎች የሚተላለፉ መመሪያዎችን እየተገበሩ ባለመሆናቸው እጅግ ስሜታዊ ሆነው ፣ እየተቆጡ እና እየጮኹ ነው የሚናገሩት። በርካቶች ከቤታቸው እንዳይወጡ የታዘዙትን ባለመፈፀማቸው የተቆጡት ከንቲባው የከተማውን ነዋሪዎች 'በራሳችሁ ህይወት እየቀለዳችሁ ነው!' ሲሏቸው ይደመጣሉ።
[📹6 MB, NEW CHINA]
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
[📹6 MB, NEW CHINA]
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በውጭ ሀገር የምትኖሩ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች መልዕክቶቻችሁን በፅሁፍ ፣ በድምፅ ፣ በቪድዮ የምትልኩት በ [email protected] በቴሌግራም @tsegabwolde @tsegabtikvah እናተ ባላችሁበት ምን አይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች እየተወሰዱ ነው?
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
በአፍሪካ እስካሁን የኮሮና ቫይረስ የተከሰተባቸው አገራት አርባ ሶስት (43) መድረሳቸውን እና በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 1 ሺህ 396 መድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል። በቫይረሱ ከተያዙት ውስጥ በአሁኑ ሰዓት 122 ሰዎች ማገገማቸውን ድርጅቱ ጠቁሟል።
ናይጄሪያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የመጀመሪያውን ሞት ማስመዝገቧን ደግሞ ቢቢሲ የሀገሪቱን የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል ጠቅሶ ዘግቧል።
በቫይረሱ ምክንያት ሕይወቱ ያለፈው እንግሊዝ ውስጥ የሕክምና ክትትል ሲያደርግ ቆይቶ ወደ ሀገሪቱ የተመለሰ አንድ የ67 ዓመት ግለሰብ መሆኑ ነው የተነገረው።
#BBC #WHO #ETV

መንግስት 'የኢንዱስትሪ ፓርኮች' አካባቢ ላይ የሚታየውን ከፍተኛ የሆነ መዘናጋት እና ቸልተኝነት መፍትሄ ካላበጀለት ከፍተኛ ዋጋ ማስከፈሉ አይቀርም። የማህበራዊ ጥግግት ለኮሮና ቫይረስ ስርጭት ትልቅ ሚና እንዳለው በተደጋጋሚ እየተገለፀ ቢሆንም አሁንም መዘናጋቶችን እያየን ነው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ከቱርክ ኢስታንቡል የቲክቫህ አባል፦
ቱርክ ውስጥ ህዝቡ ከፍተኛ ጥንቃቄ እያደረገ እንኳን በሳምንት ውስጥ ብዙ ሰው በኮሮና ተይዟል ፤ ኢትዮጵያ ያላችሁ ወገኖቼም ሳትሰላቹ ከWHO የሚወጣውን የጥንቃቄ መልዕክት ተግብሩ ይለናል የኢስታንቡል የቲክቫህ አባል።
በነገራችን ላይ በአሁን ሰዓት በቱርክ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 1236 ደርሰዋል። 30 ሰዎችም ሞተዋል።

ከቆጵሮስ ኒቆሰያ ቲክቫህ አባል፦
ኤልያስ እባላለሁ 'ቆጽሮሰ ኒቆሰያ ከተማ' ነው ምኖረው። የሃገሪቱ መንግሰት ከትላንት ምሽት (march 22) ጀምሮ ከቤት እንዳትወጡ ብሎ ኣውጅዋል። እኛ ከቤት ከወጣን 2 ሳምንት ኣልፎናል።
ራሳችንን የሃገሪቱ የጤና ሚኒሰቴር በሚያሰተላልፋቸው መልእክቶች እየጠበቀን እንገኛለን ያ ተከትሎም በጥሩ ጤንነት ነው ያለነው።
ኢትዮጵያ ላይ ያለው የመጠጋጋት ዝንባሌ ግን በጣም ሃላፊነት የጎደለውና ለ ቫይረሱ ተጋላጭ የምያደርግ ሰለሆነ የሚመለከተው ኣካል እርምጃ ቢወስድ ተገቢ ነው።

በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ስርጭት ስጋት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር [ኦነግ] በአዲስ አበባ የሚገኘውን ቢሮውን መዝጋቱን ቢቢሲ ዘግቧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ይህ 'ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ' ነው የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሚወሰደው እርምጃ በፎቶው የምትመለከቱትን ይመስላል። በሌሎች የኢንዱስትሪ ፓርኮችም ተመሳሳይ እርምጃ ጊዜው ሳይረፍድ ሊወሰድ ይገባል።
ማህበራዊ መራራቅ ለጤናችን!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ማህበራዊ መራራቅ ለጤናችን!
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia