በተጨማሪ፦
ዛሬ አንድ ግለሰብ በሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ምልክቶች ታይተውበታል በሚል በሀዋሳ ከተማ የተቋቋመው ግብረ ሀይል ልዩ የምርመራ እና የክትትል ስራን የሰራ ሲሆን፤ ውጤቱ በግለሰቡ ላይ ምንም አይነት የኮሮና ቫረስ እንዳልተገኘበት የሚያሳይ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ምንጭ፦ የሀዋሳ ከተማ ህዝብ ግንኙነት
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#HAWASSA
ለ2ኛው የኢትዮጵያ ሆቴሎችና ቱሪዝም ኮንፍረንስ ወደ ሀዋሳ ለመጡ እንግዶች የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ በአውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል አድርገዋል።

#COVID19
ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በኳታር ውስጥ ባሉ ካፌዎች እና ምግብ ቤቶች ውስጥ ምግብ እና መጠጥ መጠቀም የተከለከለ ሲሆን ፣ ይህን ክልከላ የተላለፈ አካል እርምጃ እንደሚወሰድበት ተገልጿል። ሆኖም ግን ካፌዎች እና ምግብ ቤቶች የትዕዛዝ (take away) አገልግሎት ብቻ መስጠት ይችላሉ ተብሏል።
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ኤምባሲ - ዶሃ

ሱማሊያ እና ታንዛኒያ የኮሮና ቫይረስ ገብቷል!
የሱማሊያ የጤና ሚኒስቴር ዛሬ የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ሪፖርት አድርጓል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ የሱማሊያ ዜጋ ሲሆን ከቻይና የተመለሰ እንደሆነ ነው የገለፀው።
በተመሳሳይ ዛሬ ታንዛኒያ የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ኬዝ ሪፖርት አድርጋለች። ቫይረሱ የተገኘባት የ46 ዓመት ሴት ስትሆን MARCH 15 ከቤልጂየም እንደተመለሰች ተነግሯል።

እንደ አናዱል ዘገባ ዛሬ በሀገሯ አንድ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ የተገኘባት ሱማሊያ ከረቡዕ ጀምሮ ሁሉንም አለም አቀፍ በረራዎች ለ15 ቀን ማገዷን አሳውቃለች።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopiaBot

ላይቤሪያ የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ኬዝ በዛሬው ዕለት ሪፖርት አድርጋለች። በቫይረሱ የተያዙት የአካባቢ ጥበቃ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ሚስተር ናትኒኤል ብላማ ይባላሉ፤ MARCH 13 ነው በብራስልስ አየር መንገድ ከስዊዘርላንድ ወደ ላይቤሪያ የገቡት።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ቤኒን የመጀመርያውን የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ኬዝ ከደቂቃዎች በፊት ሪፖርት አድርጋለች። ቫይረሱ የሚገኝባት 30ኛዋ የአፍሪካ ሀገር ሆናም ተመዝግባለች። ቫይረሱ የተገኘበት የ49 ዓመት ግለሰብ ሲሆን ቤኒን የገባው ሀሙስ ነበር። የጉዞ ታሪኩ ቤልጂየም እና ቡርኪነፋሶ እንደነበርም ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ፦
"ከዚህ ቀደም አንድ ከሳውዲ አረብያ መጥቶ የኮቪድ-19 ምልክቶች አሳይቶ ወደ ለይቶ ማቆያ ሊወሰድ ሲል አምልጦ ደቡብ ወሎ ውስጥ መያዙን መግለጻችን ይታወሳል፡፡ አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት ግለሰቡ ከቫይረሱ ነጻ መሆኑ በላቦራቶሪ ምርመራ ተረጋግጧል፡፡"
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"ከዚህ ቀደም አንድ ከሳውዲ አረብያ መጥቶ የኮቪድ-19 ምልክቶች አሳይቶ ወደ ለይቶ ማቆያ ሊወሰድ ሲል አምልጦ ደቡብ ወሎ ውስጥ መያዙን መግለጻችን ይታወሳል፡፡ አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት ግለሰቡ ከቫይረሱ ነጻ መሆኑ በላቦራቶሪ ምርመራ ተረጋግጧል፡፡"
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#EthiopianAirlines
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ በአየር ትራንስፖርት ዘርፉ ላይ ያመጣውን ቀውስ ተከትሎ የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ እንዳለ ገልጿል፡፡
አየር መንገዱ ቫይረሱ በአለም ዙሪያ በስፋት መሰራጨቱ ያስከተለውን የተጓዦች መቀነስ ተከትሎ አንዳንድ እርምጃዎችን ብወስድም ሰራተኛን እስከመቀነስ የሚያደርስ ሁኔታ ላይ ግን አይደለሁም ብሏል፡፡
አየር መንገዱ ለኃይማኖቶች አባቶች ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር እየሰራ ያለውን ስራ አስጎብኝቷል።
ምንጭ፦ ኢቢኤስ

ኤርትራ እና ኮሮና ቫይረስ ስጋት!
ምንም እንኳ ኮሮና ቫይረስ በኤርትራ ሪፖርት ባይደረግም፤ የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚንስቴር የበሽታውን ስርጭት ቀድሞ ለመከላከል በማሰብ ዜጎች በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ላይ ገደብ እንዲያደርጉ አሳስቧል።
የኤርትራ ዜጋም ሆነ ነዋሪ፤ አስቸኳይ ካልሆነ በቀር በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጪ ከሚደረጉ ጉዞዎች እንዲቆጠቡ ጤና ጥበቃ ሚንስቴሩ አሳስቧል።
ከዚህ በተጨማሪም፤ ሰዎች ከሚሰበሰቡባቸው ስፍራዎች ዜጎች እራሳቸውን እንዲያርቁ ምክር አዘል ማሳሰቢያዎች ተላልፈዋል።
ምንጭ ፦ ቢቢሲ

የኤርትራ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር!
የኤርትራ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር ኮቪድ-19 ቀድሞ ለመከላከል በማሰብ ሊደረጉ ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች ለህዝቡ ያስተላለፈው ማሳስቢያ።
Via Yemane G.Meskel
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኤርትራ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር ኮቪድ-19 ቀድሞ ለመከላከል በማሰብ ሊደረጉ ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች ለህዝቡ ያስተላለፈው ማሳስቢያ።
Via Yemane G.Meskel
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የምክር ቤቱ ስብሰባ በኮቪድ-19 ስጋት ተሰረዘ!
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ሊያካሂደው የነበረውን ስብሰባ ሰረዘ። ምክር ቤቱ ሊያካሂድ የነበረውን መደበኛ ስብሰባ የሰረዘው በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት እንደሆነ ነው ያስታወቀው፡፡ የስብሰባውን ጊዜ ወደፊት ለአባላቱ እንደሚያሳውቅም ገልጿል፡፡
ምንጭ፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ሊያካሂደው የነበረውን ስብሰባ ሰረዘ። ምክር ቤቱ ሊያካሂድ የነበረውን መደበኛ ስብሰባ የሰረዘው በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት እንደሆነ ነው ያስታወቀው፡፡ የስብሰባውን ጊዜ ወደፊት ለአባላቱ እንደሚያሳውቅም ገልጿል፡፡
ምንጭ፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#MoSHE
ከኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ጋር ተያይዞ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት መወሰድ ስለሚገባቸው እርምጃዎች እና ጥንቃቄዎች የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች መመሪያ አስተላልፏል፡፡
Tikvah University @tikvahethmagazine

የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ስርጭት ስጋት ጋር በተያያዘ ፊት ለፊትና በክፍል ውስጥ የሚሰጡ ትምህርቶች እንዲቀሩ ትዕዛዝ አስተላልፏል።
ለተማሪዎች የተዘጋጁ መማሪያ ጽሁፎች ፣ ማጣቀሻ መፅሐፍት ፣ የመፅሐፍት ቅጂዎች እና በኢንተርኔት የሚቀርቡ ፅሁፎችን በበቂ ደረጃ በማቅረብ እና ሌሎች ዘዴዎችን በመጠቀም በግላቸው/በመኝታ ክፍላቸው ሆነው እንዲያነቡ እንዲያደርግም ብሏል።
በተጨማሪም መምህራን በኢሜይል እና በተለያዩ ስልቶች የመማር ማስተማሩን ስራ እንዲያስቀጥሉ እንዳያደርጌ፣ ይህም በአግባቡ ስራ ላይ መዋሉን በየደረጃውና በተዋረድ ክትትል እንዲደረግ ጥብቅ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

በግብጽ የሟቾች ቁጥር 3 ደርሰዋል!
በግብፅ የኮሮና ቫይረስ ሟቾች 3 ደርሰዋል። 150 ሰዎች ዳግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል። ከነዚህም ውስጥ 80 የሚያህሉት የግብፅ ዜጎች ናቸው። ሀገሪቱ የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር ከሀሙስ ጀምሮ እስከ MARCH 31 ድረስ በረራዎች እንደሚታገዱ ይፋ አድርጋለች።

ማሌዥያ ለቀጣዮቹ ሁለት (2) ሳምንታት የእምነት ተቋማት፣ ትምህርት ቤቶች ፣ የንግድ ተቋማት ፣ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እንዲዘጉ ወስናለች።
ወደሀገሪቱ የሚደረጉ እንዲሁም ከሀገሪቱ ውጭ የሚደርጉ ጉዞዎችም ታግደዋል። ሱፐርማርኬቶች፣ የነዳጅ ማደያዎች፣ ባንኮች፣ ፋርማሲዎች ክፍት እንደሆኑ ይቆያሉ።
በማሌዥያ በ24 ሰዓት ውስጥ 138 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተዋል። ይህም አጠቃላይ የቫይረሱን ተጠቂዎች ወደ 566 ከፍ አድርጎታል። እስካሁን በሀገሪቱ በቫይረሱ ምክንያት የተመዘገበ ሞት የለም።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ወደሀገሪቱ የሚደረጉ እንዲሁም ከሀገሪቱ ውጭ የሚደርጉ ጉዞዎችም ታግደዋል። ሱፐርማርኬቶች፣ የነዳጅ ማደያዎች፣ ባንኮች፣ ፋርማሲዎች ክፍት እንደሆኑ ይቆያሉ።
በማሌዥያ በ24 ሰዓት ውስጥ 138 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተዋል። ይህም አጠቃላይ የቫይረሱን ተጠቂዎች ወደ 566 ከፍ አድርጎታል። እስካሁን በሀገሪቱ በቫይረሱ ምክንያት የተመዘገበ ሞት የለም።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በ83 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ!
ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ዋጋን በጋራ በመወሰን ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ንረት እንዲፈጠር እና በነዋሪው ላይ የኑሮ ውድነት እንዲባባስ ሲያደርጉ በተገኙ 83 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን ችግሩን ለመቆጣጠር የተቋቋመው ግብረ ሀይል አስታውቋል።
ምንጭ፦ የአ/አ ፕሬስ ሴክሬተሪ ጽ/ቤት
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ዋጋን በጋራ በመወሰን ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ንረት እንዲፈጠር እና በነዋሪው ላይ የኑሮ ውድነት እንዲባባስ ሲያደርጉ በተገኙ 83 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን ችግሩን ለመቆጣጠር የተቋቋመው ግብረ ሀይል አስታውቋል።
ምንጭ፦ የአ/አ ፕሬስ ሴክሬተሪ ጽ/ቤት
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#COVID19 እንደ አናዱል ዘገባ ዛሬ በሀገሯ አንድ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ የተገኘባት ሱማሊያ ከረቡዕ ጀምሮ ሁሉንም አለም አቀፍ በረራዎች ለ15 ቀን ማገዷን አሳውቃለች። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopiaBot
የሱማሊያ የበረራ እገዳ እሮብ ይጀምራል!
የሶማሊያ መንግሥት ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ስጋት ጋር በተያያዘ ለሁለት ሳምንታት ዓለምቀፍ በረራዎች ከሃገሪቱ እንዳይወጡም እንዳይገቡም ማገዱ ቀደም ብላችሁ ሰምታችኃል።
ረቡዕ የሚጀምረው የበረራ ዕገዳው የኢትዮጵያ፣ የዩጋንዳ፣ የኬንያ ፣ የቱርክ እና የካታር አየር መንገዶችን ጨምሮ ከእና ወደሶማሊያ የሚበሩ ዓለምቀፍ አየር መንገዶችን ይመለከታል።
በየቀኑ ወደሶማሊያ ጫት ጭነው የሚጓዙ በርካታ የኬንያ አውሮፕላኖችንም ይከለክላል። ለሰብዓዊ ረድዔት በረራዎች የተለየ ፈቃድ እንሰጣለን ሲል የሶማሊያ መንግሥት አስታውቋል።
ምንጭ፦ ቪኦኤ