TIKVAH-ETHIOPIA
#UPDATE - የሟቾች ቁጥር 2,619 ከፍ ብሏል - በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 79,565 ዛሬ ባገኘነው ሪፖርት በኮሮና ቫይረስ [#COVID19] የሞቱ ሰዎች ቁጥር 2,619 የደረሰ ሲሆን 79,565 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል። ከበሽታው አገግመው ከሆስፒታል የወጡ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 25,084 ደርሰዋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
- የሟቾች ቁጥር 2,706 ከፍ ብሏል
- በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 80,248
ዛሬ ባገኘነው ሪፖርት በኮሮና ቫይረስ [#COVID19] የሞቱ ሰዎች ቁጥር 2,706 የደረሰ ሲሆን 80,248 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል። ከበሽታው አገግመው ከሆስፒታል የወጡ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 27,768 ደርሰዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#COVID19
የዓለም ጤና ድርጀት ኮሮና ቫይረስ [COVID-19 ]በዓለም አቀፍ ደረጃ ሊስፋፋ ስለሚችል አገራት በሚገባ እንዲዘጋቹ አሳስቧል። ምንም እንኳ አሁን ባለው ሁኔታ ኮሮናቫይረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ወረርሽኝ ሆኗል ብሎ ለማወጅ ገና ቢሆንም አገራት ግን በቂ ዝግጅት የማድረግ ሂደት ውስጥ መሆን ይገባቸዋል ብሏል ድርጅቱ።
#BBC

የአማራና የትግራይ ክልሎች ምሁራን የሁለቱን ሕዝቦች ግንኙነት ማጠናከር ስለሚቻልበት ሁኔታ በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው።
በሠላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተዘጋጀውና እስከ ነገ የሚቀጥለው መድረክ የሁለቱን ሕዝቦች አንድነትና ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ነው።
ውይይቱ ለሁለተኛ ዙር እየተካሄደ ያለ ሲሆን ለሁለቱ ወንድማማች ሕዝቦች ዘላቂ ሠላም እሴት ግንባታ ምሁራን የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ለማስቻል መዘጋጀቱም ተገልጿል።
#ENA

60 የሚሆኑ ግለሰቦች ክስ መቋረጥን አስመልክቶ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ -ሕግ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል። ዝርዝር ጉዳዮችን ተከታትለን እንገልፃለን።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በጠቅላይ አቃቤ ህግ መግለጫ፦
- ክሳቸው ከተቋረጠላቸው ግለሰቦች መካከል በሜቴክ ውስጥ ከተፈፀመ ሙስናና ከሰኔ 15ቱ ክስተት ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ ይገኙበታል።
- በሲዳማ ዞን ተከስቶ ከነበረው የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ ግለሰቦች ክሳቸው ከተቋረጠላቸው ግለሰቦች መካከል ይገኙበታል።
- ክሳቸው እንዲቋረጥ ከተደረጉ ግለሰቦች መካከል በሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ በተለይም በሜቴክ ውስጥ ከተፈፀመ እና ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር ተያይዞ ሆኖም የአመራርነት ሚና ያልነበራቸው ግለሰቦች ክሳቸው ተቋርጧል።
#FBC #SMN

ክሳቸው ከተቋረጠው በትናንትናው እለት በመንግስት ከተገለፀው 60 ግለሰቦች ላይ በዛሬው እለት 3 ግለሰቦችን በመጨመር በአጠቃላይ የ63 ተጠርጣሪዎች ክስ መቋረጡን ተገልጿል።
ክሳቸው ከተቋረጠላቸው ግለሰቦች መካከልም ከሜቴክ፣ ከሶማሌ ክልል፣ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ከሲዳማ ክልል እንዲሁም ከሰኔ 15 ኩነት ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ውለው የክስ ሂደት ላይ የነበሩ እንደሚገኙበትም አብራርተዋል።
በዚህም በሜቴክ ውስጥ ከተፈፀመ ሙስና ጋር ተያይዞ ከተከሰሱት ውስጥ የተወሰኑት ተጠርጣሪዎች ክስ እንዲቋረጥ መደረጉን እና ከሰብአዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘም ክሳቸው የተቋረጠላቸው የአመራርነት ሚና ያልነበራቸው እንደሆኑም አስታውቀዋል።
ለሀገራዊ አንድነት እና ለለውጡ የሚኖረው ፋይዳን ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ለህዝብ እና ለሀገር ጥቅም ሲባል እንዲሁም የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት ክሳቸው እንዲቋረጥ ተደርጓል።
#FBC

ሆስኒ ሙባረክ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ...
የግብፅ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ በ91 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። በፈረንጆቹ 2011 በህዝባዊ አመፅ ከስልጣን የተወገዱት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሀገሪቷን ለ30 ዓመታት መርተዋል።
የሀገሪቱ መንግስት ቴሌቪዥን እንደዘገበው ሆስኒ ሙባሪክ የቀዶ ህክምና ከተደረገላቸው ከሳምንታት በኋላ ህይወታቸው አልፏል። የግብፅ አራተኛው ፕሬዚዳንት የነበሩት ሆስኒ ሙባራክ በአረብ አብዮት ከስልጣን እስከተወገዱበት ጊዜ ድረስ ሀገሪቷን መርተዋል።
በፈረንጆቹ 2011 ከስልጣን ከተነሱ በኋላ እስር ላይ የነበሩ ሲሆን በ2017 ከቀረበባቸው ክስ ነፃ መሆናቸውን ተከትሎ ከእርስ መፈታታቸው ይታወሳል። በ1928 በናይል ዴልታ ገጠራማ አከባቢ የተወለዱት ሆስኒ ሙባረክ የአገዛዝ ዘመናቸው በሙስና ፣ በፖሊስ ጭካኔ ፣ በፖለቲካ ጭቆና እና በኢኮኖሚያዊ ችግሮች ወቀሳ ይቀርብበተዋል።
ምንጭ፡- አልጀዚራ

ዛሬ ክሳቸው ከተቋረጠላቸው 63 ግለሰቦች መካከል የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊው ክርስቲያን ታደለ፤ ኮሎኔል ቢኒያም ተወልደ እና ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ ይገኙበታል፡፡
[አሐዱ ቴሌቪዥን]

"በጊንጪ ከተማ በሚገኝ የፖሊስ ካምፕ ላይ የቦንብ ጥቃት ደርሷል፤ የከፋ ጉዳት ግን አላደረሰም" - ፖሊስ
በትናንትናው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ጊንጪ ከተማ በሚገኝ የፖሊስ ካምፕ ላይ የቦንብ ጥቃት ደርሷል።
በከተማው ትናንት ከምሽቱ 2 ሰዓት በደረሰው በዚህ ጥቃት በወቅቱ በስራ ላይ በነበሩ ሁለት የፖሊስ አባላት ላይ በጭስ የመታፈን መጠነኛ ጉዳት ከመድረሱ በቀር የከፋ አደጋ አለመድረሱን የክልሉ የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ ገልፀዋል።
ጥቃቱን በማድረስ የተጠረጠሩ ስድስት ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም አቶ ጌታቸው በተለይ ለኢቲቪ ተናግረዋል።
በጥቃቱ ተሳትፈዋል በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰቦች ማንነት እስካሁን በተደረገው ምርመራ አለመታወቁን ተናግረዋል።
#EBC

ቢል ኤንድ ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ድጋፍ...
የቢል ኤንድ ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል እና በቀጠናው ያለውን የሰብአዊ ቀውስ ችግር ለመቅረፍ ለሚከናወኑ ተግባራት ነው 10 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ያደረገው፡፡
#ENA
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የቢል ኤንድ ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል እና በቀጠናው ያለውን የሰብአዊ ቀውስ ችግር ለመቅረፍ ለሚከናወኑ ተግባራት ነው 10 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ያደረገው፡፡
#ENA
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19
የኮሮና ቫይረስ የእግር ኳስ ጨዋታ እያስተጓጎለ ነው!
በጣልያን ሴርያ በሳምንቱ መጨረሻ ከሚጠበቁ ጨዋታዎች አንዱ የሊጉ አናት ላይ አንገት ለአንገት የተያያዙት ጁቬንቱስ ከ ኢንተር ሚላን የሚያገናኘው መርሀ ግብር አንዱ ነው። ሆኖም ግን ጨዋታው በዝግ ስታዲየም እንደሚካሄድ የጣልያን ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ምንጭ፦ @tikvahethsport

ኮሮና ቫይረስ በስፖርቱ ላይ ያሳረፈው ተፅዕኖ...
እየተስፋፋ የመጣው የኮሮና ቫይረስ በስፖርቱ አለም ላይ ተፅዕኖ እየፈጠረ ሲገኝ ትላልቅ ውድድሮች እስከ መቋረጥ ደርሰዋል።
ከነዚህም መካከል : -
1. Formula 1 Chinese Grand Prix
2. አራት የሴርያው ጨዋታዎች
3. የጃፓን ሊግ ካፕ እንዲሁም ጄ-ሊግ ከሚጠቀሱት ውስጥ ዋነኞቹ ናቸው።
Join @tikvahethsport
@tikvahethiopiaBot @tikvahethsport

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ክሳቸዉ እንድቋረጥ የተደረጉ ግለሰቦች ስም ዝርዝር፦
[የካቲት 17 ቀን 2012 ዓ.ም]
1. ሌ/ኮ/ ቢኒያም ተወልደ
2. ሌ/ኮ/ል ሰላይ ይሁን
3. ሌ/ኮ/ል ጸጋዬ አንሙት
4. ኮ/ል ሸጋው ሙሉጌታ
5. ኮ/ል ግርማ ማንዘርጊያ
6. ኮ/ል ዙፋን በርሄ
7. ኮ/ል አሰመረት ኪዳኔ
8. ሻ/ል ይኩኖአምላክ ተሰፋዬ
9. አቶ አለም ፍጹም
10. አቶ ሰለሞን አብርሃ
11. አቶ ሰመረ ኃይለ
12. አቶ ክፍላይ ንጉሴ
13. ሌ/ኮ/ል መንግስቱ ከበደ
14. ሌ/ኮ/ል እሥራኤል አሰፋው
15. ሌ/ኮ/ል ከተማ ከበደ
16. ሌ/ኮ/ል ለተብርሃን ደሞዝ
17. አቶ ኡስማን ከበደ
18. ሌ/ኮ/ል ዋቅቶላ አዲሱ
19. ሌ/ኮ/ል ታቦር ኢዶሳ
20. ሻ/ል ዩሐንስ ትኬሳ
21. ወ/ሮ ወላንሳ ገ/ኢየሱስ
22. ሻ/ቃ ረመዳን ለጋስ
23. አቶ ሙሉጌታ ሰይድ
24. አቶ ዋሴዕ ሳድቅ
25. አቶ ሲሳይ ደበሌ
26. አቶ አክሊሉ ግርማይ
27. ወ/ሮ ራህማ መሀመድ
28. ወ/ሮ ዘምዘም ሀሰን
29. ኮ/ር ፋሩቅ በድሪ
30. አቶ አሳጥረው ከበደ
31. አቶ ሲሳይ አልታሰብ
32. አቶ አበበ ፋንታ
33. አቶ አሰቻለዉ ወርቁ
34. አቶ ተሾመ መለሰ
35. አቶ አለምነህ ሙሉ
36. አቶ ከድር ሰይድ
37. አቶ አዲስ አማረ
38. አቶ አማረ ብሌ
39. አቶ ክርስቲያን ታደሰ
40. አቶ በለጠ ካሳ
41. አቶ ሚፍታህ ሸምሱ
42. ዶ/ር ማቴ ማንገሻ
43. አቶ ታሪኩ ለማ
44. አቶ ጌታሁን ዳጉይ
45. አቶ በላይ በልጉዳ
46. ሪ/ፓ/ር አመሉ ጣሚሶ
47. አቶ ተፈራ ቄንፈቶ
48. ረዳት ፕሮፈሰር ተሰማ ኤልያስ
49. አቶ አማኑኤል በላይነህ
50. አቶ አዲሱ ቃሚሶ
51. ሱ/ኢ/ አሰገል ወ/ጊዩርጊስ
52. ሱ/ኢ/ አሰፋ ኪዳኔ
53. ሱ/ኢ/ ገ/እግዚአብኤር ገ/ሃዋርያት
54. አቶ ግርማ አቡ
55. አቶ አብዱልሙኒየር አብዱልጀሊስ
56. አቶ ቶፊቅ አብዱልቃድር
57. አቶ ከማል መሃመድ
58. ኮ/ር ኡስማን አህመድ
59. ኮ/ር ኤዶሳ ጎሽ
60. አቶ ባበከር ከሊፋ
61. ዋ/ሳ/ እቴነሽ አርፋይኔ
62. አቶ ኤርሚያስ አመልጋ
63. አቶ ሙሉጌታ ሰይድ።
ምንጭ፦ ፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
[የካቲት 17 ቀን 2012 ዓ.ም]
1. ሌ/ኮ/ ቢኒያም ተወልደ
2. ሌ/ኮ/ል ሰላይ ይሁን
3. ሌ/ኮ/ል ጸጋዬ አንሙት
4. ኮ/ል ሸጋው ሙሉጌታ
5. ኮ/ል ግርማ ማንዘርጊያ
6. ኮ/ል ዙፋን በርሄ
7. ኮ/ል አሰመረት ኪዳኔ
8. ሻ/ል ይኩኖአምላክ ተሰፋዬ
9. አቶ አለም ፍጹም
10. አቶ ሰለሞን አብርሃ
11. አቶ ሰመረ ኃይለ
12. አቶ ክፍላይ ንጉሴ
13. ሌ/ኮ/ል መንግስቱ ከበደ
14. ሌ/ኮ/ል እሥራኤል አሰፋው
15. ሌ/ኮ/ል ከተማ ከበደ
16. ሌ/ኮ/ል ለተብርሃን ደሞዝ
17. አቶ ኡስማን ከበደ
18. ሌ/ኮ/ል ዋቅቶላ አዲሱ
19. ሌ/ኮ/ል ታቦር ኢዶሳ
20. ሻ/ል ዩሐንስ ትኬሳ
21. ወ/ሮ ወላንሳ ገ/ኢየሱስ
22. ሻ/ቃ ረመዳን ለጋስ
23. አቶ ሙሉጌታ ሰይድ
24. አቶ ዋሴዕ ሳድቅ
25. አቶ ሲሳይ ደበሌ
26. አቶ አክሊሉ ግርማይ
27. ወ/ሮ ራህማ መሀመድ
28. ወ/ሮ ዘምዘም ሀሰን
29. ኮ/ር ፋሩቅ በድሪ
30. አቶ አሳጥረው ከበደ
31. አቶ ሲሳይ አልታሰብ
32. አቶ አበበ ፋንታ
33. አቶ አሰቻለዉ ወርቁ
34. አቶ ተሾመ መለሰ
35. አቶ አለምነህ ሙሉ
36. አቶ ከድር ሰይድ
37. አቶ አዲስ አማረ
38. አቶ አማረ ብሌ
39. አቶ ክርስቲያን ታደሰ
40. አቶ በለጠ ካሳ
41. አቶ ሚፍታህ ሸምሱ
42. ዶ/ር ማቴ ማንገሻ
43. አቶ ታሪኩ ለማ
44. አቶ ጌታሁን ዳጉይ
45. አቶ በላይ በልጉዳ
46. ሪ/ፓ/ር አመሉ ጣሚሶ
47. አቶ ተፈራ ቄንፈቶ
48. ረዳት ፕሮፈሰር ተሰማ ኤልያስ
49. አቶ አማኑኤል በላይነህ
50. አቶ አዲሱ ቃሚሶ
51. ሱ/ኢ/ አሰገል ወ/ጊዩርጊስ
52. ሱ/ኢ/ አሰፋ ኪዳኔ
53. ሱ/ኢ/ ገ/እግዚአብኤር ገ/ሃዋርያት
54. አቶ ግርማ አቡ
55. አቶ አብዱልሙኒየር አብዱልጀሊስ
56. አቶ ቶፊቅ አብዱልቃድር
57. አቶ ከማል መሃመድ
58. ኮ/ር ኡስማን አህመድ
59. ኮ/ር ኤዶሳ ጎሽ
60. አቶ ባበከር ከሊፋ
61. ዋ/ሳ/ እቴነሽ አርፋይኔ
62. አቶ ኤርሚያስ አመልጋ
63. አቶ ሙሉጌታ ሰይድ።
ምንጭ፦ ፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በዛሬው ዕለት ሁለት አዳዲስ ሹመቶችን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት፦
1. አቶ ዮሐንስ ቧያለው የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዚዳንት
2. ዶክተር አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ ደግሞ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዮት ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
2ቱም ከፍተኛ የመንግስት ስራ ሀላፊዎች ከጥር 14 ጀምሮ መሾማቸው ነው ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የተሰማው።

#ATTENTION
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን የማንቡክ ከተማ ምስረታ ቀበሌ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ከአመሻሹን ጀምሮ ተደጋጋሚ የተኩስ ድምፅ እየሰሙ እንደሚገኙ ገልፅዋል። አካባቢው ላይ ውጥረት መንገሱን የገለፁት የቤተሰባችን አባላት የሚመለከተው አካል ትኩረት እንዲሰጥ አሳስበዋል። ዝርዝር መረጃዎችን ተከታትለን እናሳውቃለን።
ለፀጥታ አካላት!

በኮንጎ የአንበጣ መንጋ መከሰቱ ተነገረ። የተመድ የምግብና የእርሻ ድርጅት ዛሬ እንዳስታወቀዉ የአንበጣ መንጋ በኮንጎ ሲታይ ከጎርጎረሳዉያኑ 1944 ዓ,ም ማለትም ከ 70 ዓመት ወዲህ ይሄ ለመጀመርያ ጊዜ ነዉ።
የዜና ምንጮች ከኮንጎ እንደዘገቡት በምራዕራባዊ አልበርት ባህር ዳርቻ ኮንጎዉስጥ የታየዉ የአንበጣ መንጋ አካባቢዉ ላይ በከፊል የደረሰዉ በንፋስ ታግዞ ነዉ።
የበረሃ አንበጣ መንጋን በመዋጋት ላይ የሚገኙት የምስራቅ አፍሪቃ ሃገራት ማለትም ኢትዮጵያ ሱዳን ሶማልያ ኬንያ እና ዩጋንዳ በሃገራቱ አንበጣዉ በተለይ በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስከተሉ ን የመንግሥታቱ የምግብእና የእርሻ ድርጅት ዛሬ ይፋ ባደረገዉ ዘገባ አመልክቶአል።
Via DW

የነጭ ሣር ብሄራዊ ፓርክ እሳት ቃጠሎ...
በነጭ ሣር ብሔራዊ ፓርክ ላይ ዛሬ የተነሳው የእሳት ቃጠሎ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ መቆጣጠር መቻሉን የፓርኩ ስራ አስኪያጅ አስታውቀዋል። ስራ አስኪያጁ አቶ ሽመልስ ዘነበ እንደገለጹት የእሳት ቃጠሎው የተነሳው ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ በፓርኩ ሰንጎ ሜዳ በሚባለው ስፍራ ነው።
በቃጠሎም 40 ሄክታር ያህል የፓርኩ አካል መጎዳቱን ጠቅሰው በዚህም ከኤሊ በስተቀር በሌሎች የዱር እንስሳት ላይ ጉዳት አለመድረሱን አመልክተዋል።
አቶ ሽመልስ የቃጠሎው መንስኤ በጫሞ ሀይቅ ዳርቻ የሚገኙ ህገ-ወጥ አሣ አስጋሪዎችን ጠርጥረዋል፡፡ ሆኖም የቃጠሎው ከተነሳበት አንድ ሰዓት ቆይታ በኋላ በህብረተሰብ ተሳትፎ በተደረገው ርብርብር መቆጣጠር መቻሉን አስታውቀዋል።
#ኢዜአ

"የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት እሰራለሁ" - ፖሊስ
የጋሞ ዞን ፖሊስ አዛዥ የሆኑት ኮማንደር ሬታ ተክሉ በነጭ ሣር ብርሄራዊ ፓርክ የደረሰውን እሳት ለመቆጣጠር ፖሊስ፣ መከላከያ ሠራዊትና የፓርኩ ጥበቃዎች ወድያውኑ በመሰማራት ድጋፍ ማድረጋቸወን ገልጸዋል።
በቃጠሎው ከፓርኩ ሣሮችና ዛፎች ውጭ በእንስሳት ላይ የከፋ አደጋ ሳያስከትል መግታት መቻሉን ተናግረዋል። የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት የዞኑ ፖሊስ እንደሚሠራም ጠቁመዋል፡፡ ባለፈው ዓመትን በተመሳሳይ በዚሁ ወርና ቦታ ላይ የእሳት ቃጠሎ ተነስቶ ከ600 ሄክታር በላይ የፓርኩ አካል መጉዳቱ ይታወሳል።

ከዱራሜ ቲክቫህ ቤተሰቦች፦
"የከምባታ ጠምባሮ ዞኖ ዋና ከተማ ዱራሜ ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድን የካቲት 18 በድምቀት ለመቀበል ሙሉ ዝግጅቷን አጠናቃ በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።"