አርቲስት ተዘራ ለማ በድንገተኛ የልብ ህመም ህይወቱ አለፈ!
አርቲስት ተዘራ ለማ እስካሁን ከ20 በላይ ፊልሞች ላይ የተለያዩ ገፀ ባህሪያትን ተጫውቷል። ውሳኔ፣ ከኩርባው በስተጀርባ፣ ፍቅር ባጋጣሚ ፣ታሰጨርሺኛለሽ፣ ፍቅር በይሉኝታ፣አልወድሽም፣ ወንድሜ ያዕቆብ፣ ኢንጂነሩ፣ ጥቁር እና ነጭ፣ ፍፃሜው፣ ሀማርሻ፣ ሰውዬው፣ የፍቅር ቃል፣ ቪዳ፣ ባዶ ነበር፣ ፀሀይ የወጣች ቀን፣ ጣምራ፣ የበኩር ልጅ፣ እሷን ብዬ፣ ጉደኛ ነች፣ ሰበበኛ፣ ዘውድና ጎፈር ፤ በመሰራት ላይ ያሉ እና በቅርብ የሚወጡ ታላቁ ሩጫ ፣ ሰንሰለት ፣ እስክትመጪ ልበድ እና ሌሎችም ይጠቀሳሉ።
በ “በኩር ልጅ” ፊልምም ባሳየው የገፀ ባህሪይ አጨዋወት በ9ኛው የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ላይ “የአመቱ ምርጥ ተዋናይ” ተብሎ ተሸልሟል። በ”ፍቅር ቃል” ፊልም ላይም እንዲሁ ባሳየው ብቃት ከእነ ቤተሰቡ የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶለታል።
በ1954ዓ.ም ፍቼ የተወለደው አርቲስት ተዘራ ለማ እድገቱ እዚሁ መዲናችን አዲስ አበባ ርቼ አካባቢ ነው ይህ አርቲስት ወደ ጥበቡ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ በፊልም፣ በቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማ ፣ በትያትር እና በልዩ ልዩ ማስታወቂያዎች ላይ ሰርቷል። በተወለደ በ57 አመቱ አርቲስት ተዘራ ለማን በድንገተኛ ህመም ከእዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
Via #ETV
@tsegabwolde @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
መላው TIKVAH-ETHIOPIA ቤተሰብ አባላት በአርቲስት #ተዘራ_ለማ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፁ ለመላው ቤተሰቦቹ፣ ወዳጆቹ እና ለስራ አጋሮቹ #መፅናናትን ይመኛሉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ባህርዳር
በባሕር ዳር ከተማ 19 ሽጉጥ እና 1 ክላሽንኮቭ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ በህገ ወጥ መንገድ ተደብቀው ከተያዙት19 ሽጉጥና 1 ክላሽንኮቭ በተጨማሪ 3 ሺህ 427 መሰል ጥይቶችም ተይዘዋል። ህገ ወጥ የጦር መሳሪያው በቁጥጥር ስር የዋለው በአንድ ግለስብ ውስጥ መሳሪያው እንዳለ በደረሰ ጥቆማ መሆኑም ነው የተገለጸው፡፡ ግለሰቡ በባህር ዳር ጣና ክፍለ ከተማ ተከረይቶ የሚኖር እንደሆነም የአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ዘግቧል፡፡
Via #AMMA

ቻይና ለ228 ኢትዮጵያውያን ነፃ የትምህርት ዕድል ሰጠች!
ቻይና ለ228 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነፃ የማስተርስና የዶክትሬት ትምህርት እድል ሰጥታለች። ለእድሉ ተጠቃሚዎችም ትናንት ማምሻውን በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል፡፡ እንደኢቢሲ ዘገባ ዶ/ር ዐቢይ የነፃ ትምህርት እድሉ ተጠቃሚዎች በቻይና በሚኖራቸው ቆይታ በሙያቸው የበለጠ ዕውቀትና ልምድ በማካበት ተመልሰው ሀገራቸውን እንዲያገለግሉ አሳስበዋል፡፡

60 ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የአውሮፓ ኅብረት ነጻ የትምህርት ዕድል አገኙ!
የአውሮፓ ኅብረት ለ60 ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የኢራስመስ ሙንደስ ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠ። በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ልዑክ ዕድሉን ካገኙ ጥቂት ተማሪዎች ጋር በመሆን ትላንት የመሸኛ መርኃ-ግብር በቅጥር ግቢው አዘጋጅቷል።
ተማሪዎቹ ለመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተለያዩ 12 የአውሮፓ ኅብረት አገራት በመዘዋወር ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በተለያዩ የትምህርት መስኮች ይከታተላሉ። በሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ተመራቂዎቹ ቢያንስ ሁለትና ሦስት አገራት በመዘዋወር የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን እንደሚከታተሉ ነው የተገለጸው። የአውሮፓ ኅብረት በኢራስመስ ሙንደስ በሚያቀርበው ነጻ የትምህርት ዕድል ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች በማመልከትና ዕድሉን በማግኘት ንቁ ተሳታፊ ናቸው።
Via #ENA

#update በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት በቤተክርስቲያን አዘጋጅነት የሰላምና አንድነት የፀሎት መርሀግበር እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሀግብሩ ስለሀገሪቱ ሰላም፣ ስለቤተክርስቲያን መሪዎች፣ ስለሀገር መሪዎች፣ ስለወጣቶችና ከቤት ንብረታቸው ስለተፈናቀሉ ዜጎች እየተፀለየ ነው፡፡ በልደታ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የተዘጋጀው የፀሎት መርሀግብር ካርዲናል ብርሀነ እየሱስ ሊቀጳጳስ ዘካቶሊካውያን አስጀምረውታል፡፡ በፀሎት መርሀግብሩ ገዳማውያን፣ ቆሞሳት እና የቤተክርስቲያኒቱ ምእመናን እየተሳተፉ መሆኑን የኢፕድ ዘግቧል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የቀድሞው ማዕከላዊ እሥር ቤት ለጉብኝት ተከፈተ⬆️
የቀድሞው ማዕከላዊ እሥር ቤት ዛሬ #ለጉብኝት ክፍት ተደርጓል። ከዛሬ ጀምሮ ጳጉሜ 1 ጀምሮ እስከ ጳጉሜን 4 ቀን 2011 ዓ. ም. እሥር ቤቱ ለሕዝብ እይታ ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል፡፡
Via #EBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የቀድሞው ማዕከላዊ እሥር ቤት ዛሬ #ለጉብኝት ክፍት ተደርጓል። ከዛሬ ጀምሮ ጳጉሜ 1 ጀምሮ እስከ ጳጉሜን 4 ቀን 2011 ዓ. ም. እሥር ቤቱ ለሕዝብ እይታ ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል፡፡
Via #EBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማዕከላዊ እስር ቤት አድራሻ፡- ከጊዮርጊስ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር መካከል ላይ ይገኛል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከሀዋሳ...
"የሜሪጆይ መስራች ሲስተር ዘቢደር እና አምባሳደሮቿ ለአረጋዊያን እና ለህፃናት ለአዲስ አመት ለበዓል ማሳለፊያ የሚሆን ገንዘብ ለማሰባሰብ በከተማው ባሉ የንግድ ቤቶች እየዞሩ "አበባየሽ ወይ" ሲሉ ነበር።"
ፎቶው📸ሁሴን የገበያ አዳራሽ!

ከኮምቦልቻ...
"የኮምቦልቻ ተወላጆች ከአዲስ አበባ #አርሂቡ ብለው የሰየሙትን የእርዳታ ድርጂት ለማስመረቅ እና ያስገነቡትን ቤተ መጽሀፍ እና የሃይስኩል አጥር ለማስመረቅ ትላንት ኮምቦልቻ ገብተዋል። ከማህበረሰቡ እና ከከተማ አስተዳደሩ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸው።" Gad Medehen

"ዛሬ በኮምቦልቻ የተለያዩ ዝግጅቶች ይደረጋሉ። በዝግጅቶቹ ለመታደም ከመጡ ታዋቂ ሰዎች በጥቂቱ ከኮምቦልቻ ተወላጆች አርቲስ አለማየሁ እሸቴ፣ ኤደን ገብረህይወት፣ መሀመድ ሰይድ፣ ኮይስ አዛሉ ወይም ማክዳ ሃይሌ የመሳሰሉት ይገኙበታል። አለማየሁ እሸቴ የክብር አንባሳደር ነው የሱ ፊርማ ያረፈበት "አርሂቡ ኮምቦልቻ" የሚል ቲሸርት በመቶ ሃምሳ ብር በመሸጥ ላይ ይገኛል እሁድ ለሚደረገው ሩጫ።" Gad Medehen
ፎቶ📸ፋይል/አርሂቡ ኮምቦልቻ/

#update የዘመን መለወጫ በዓል ገበያን #ለማረጋጋት በ18 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገዛ የፍጆታ ምርት ለሸማቾች መቅረቡን በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገለጸ። ሸማቾች በበኩላቸው የገበያ ማረጋጋት ሥራው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#FakeNews "ይህ መረጃ ፈፅሞ #የተሳሳተ እንደሆነ እንገልፃለን።" የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር!
#share #ሼር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#share #ሼር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#share #ሼር
የአርቲስት #ተዘራ_ለማ የቀብር ስነ ስርዓት - ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በ9፡ 00 ሰዓት ይፈጸማል። #RIP
ምንጭ፦ ጌጡ ተመስገን

#HappingNow
"የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሚንስቴር ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር በMagnolia Hotel ስለ ፍኖተ ካርታ እየተወያዩ ነው።" #ROm
#TIKVAH_ETHIOPIA

#በMagnoliaHotel የተደረገ የሚገኝ ውይይት⬆️
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጪው አመት አዲሱን የከፍተኛ ትምህርት ሥርዓተ ትምህርትን ተግባራዊ ያደርጋሉ ተባለ፡፡ ተቋማቱ ይህንኑ አውቀው ዝግጅት እንዲያደርጉም የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡ ይህንን የተሰማው ሚኒስቴሩ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ከግል ተቋማት ባለሀብቶችና ተወካዮች ጋር ሲመካከር ነው። በመድረኩ የተገኙት ፕሮፌሰር ሒሩት ወልደማርያም ተቋማቱ ወቅታዊነቱንና ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት መስጠት ይኖርባቸዋል ብለዋል፡፡ የሰለጠነና ብቃት ያለው የሰው ሀይል እንዲኖር ጥራትና አግባብነቱን የጠበቀ ትምህርት ማዳረስ አማራጭ የሌለውና ለነገ የማይባል እንደሆነም ተነግሯል፡፡
ከአሁን በኋላ ባለሀብቶች የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ድርሻ እንዲኖራቸው ይደረጋል መባሉንም ሰምተናል፡፡ይሁን እንጂ አሁን ያለው የግል ከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ በርካታ እንከኖች ያሉበት ነው ተብሏል፡፡ ያለ በቂ ቤተ ሙከራ ተቋማትን መክፈት፣ ለተማሪ ተኮር ትምህርት ትኩረት አለመስጠት፣ ለተማሪዎች ያልተገባ ውጤት መስጠትና የሚሰጡ ትምህርቶችን በተግባር አለመደገፍ ከተለዩት እንከኖች መካከል ይገኙበታል፡፡ በሌሎች አገራት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከመንግስት ይልቅ ተመራጭና ውጤታማ ናቸው ተብሏል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ከዚህ በተቃራኒ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ በመሆኑም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በርትተው ሊሰሩ ይገባል ተብሏል፡፡
Via ShegerFM
ፎቶ: ROM

ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች!
ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም ዛሬ እየተደረገ በሚገኘው ስብሰባ ላይ የ2012 ዓ/ም የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ በመስከረም ወር እንዲሆን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጠንክሮ እየሰራ እንደሆነ ገልፀዋል።
ተማሪዎች ከወዲሁ ተገቢውን ዝግጅት አድርጉ!
Via RoMe የስብሰባው ተካፋይ/TIKVAH-ETH ቤተሰብ/
#TIKVAH_ETHIOPIA
🗓የመግቢያ ቀናትን በሚመለከት ከሚኒስቴሩ እና ከዩኒቨርሲቲዎች የምናገኛቸውን መረጃዎች እናቀርባላን!

ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ተወያዩ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ዛሬ ጳጉሜን 1 ቀን 2011 ዓ.ም በቢሯቸው ተወያይተዋል። የቤተ ክርስቲያኒቱ ቅዱስ ሲኖዶስ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት በተደረገው ውይይት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከለውጡ ወዲህ መንግሥት ቤተ ክርስቲያንን በተመለከተ ያለውን አቋምና ያከናወናቸውን ተግባራት አውስተዋል።
ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስና ሌሎችም ሊቃነ ጳጳሳት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ ለሀገርና ለቤተ ክርስቲያን የተከናወኑ በጎ ተግባራትን በመዘርዘር ምስጋና አቅርበዋል። በለውጡ ሂደት እያጋጠሙ ያሉ ፈተናዎች በውይይቱ የተነሡ ሲሆን፥ በአንዳንድ አካላት እየተፈጸሙ ያሉ ጥፋቶችን በማንሣት ጳጳሳቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር አቅርበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩም የእርሳቸውም ሆነ የመንግሥታቸው ፍላጎት የተጠናከረች፣ ለሀገር ግንባታ የሚቻላትን ሁሉ የምታደርግና አንድነቷ የተጠበቀ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ማየት መሆኑን ገልፀዋል። የኢትዮጵያ የእምነት ተቋማት መጠናከርና አንድ መሆን ጥቅሙ ለእምነት ተቋማቱ ብቻ ሳይሆን ለሀገር ጭምር መሆኑንም ተናግረዋል።
የቀረቡት ችግሮች በለውጥ ውስጥ ካጋጠሙት ተግዳሮቶች መካከል መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያነሡ ሲሆን፥ ዓይነታቸው ቢለያይም የተለያዩ የእምነት ተቋማት በለውጡ ሂደት ፈተና አጋጥመዋቸዋል፤ በመሆኑም ዕንቅፋት የሚፈጥሩትን አካላት መታገል ያለብን በጋራ ነው ብለዋል።
https://telegra.ph/ETH-09-06-2
Via #PMO

ፎቶ📸ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ዛሬ ጳጉሜን 1 ቀን 2011 ዓ.ም በቢሯቸው ተወያይተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሲኖዶሱ ነገ መግለጫ ይሰጣል!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ነገ መግለጫ ይሰጣል። ከትላንት ጀምሮ አስቸኳይ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ተገናኝተው ተነጋግረዋል።
ምንጭ፦ የጀርመን ራድዮ