TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.2K photos
1.5K videos
211 files
4.1K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ለመልካም ተግባር ወደኃላ የማይለው የTIKVAH-ETH ቤተሰብ ስራውን ጀምሯል💪 6710 የልብ ህሙማን ህፃናትን እኛ አለንላችሁ እንበላቸው!

እርሶ ልከዋል??
ዙር አንድ-60,000 ብር ለመድረስ!!

ይህ ግሩፕ screenshot አድርጋችሁ የምትለጥፉበት ነው!! ሁላችሁም ተቀላቅላችሁ የላካችሁትን ለጥፉ በቤተሰባችን የተላከውንም ቁጠሩ!!

https://t.iss.one/joinchat/FCD9AhWFZJX_rX95-4rWNQ

ግሩቡ ላይ ምንም ሌላ ነገር መፃፍ ክልክል ነው!
ከ1,200+ የቤተሰባችን አባላት በ30 ደቂቃ የ6710 Tikvahethiopia ግሩፕን ተቀላቅለው ለህፃናት ህክምና እኛም አለን እያሉ ነው!!!

በዛሬው ዕለት የቤተሰባችን አባላት ምን ያህል አስተዋፆ እንዳደረጋችሁ ወደበኃላ አሳውቃለሁ!!

https://t.iss.one/joinchat/FCD9AhWFZJX_rX95-4rWNQ

#ቤተሰቦቻችን❤️❤️❤️
#ETHIOPIA💪ክብር ይገባችኃል!

ስንተባባር በአንድነት ስንቆም ምንም ነገር አያቅተንም!! 6710 የልብ ህሙማን ህፃናትን አለንላችሁ እንበላቸው!!

#TIKVAH_ETHIOPIA_FAMILY

Screenshot ወደዚህ ግሩፕ👇

https://t.iss.one/joinchat/FCD9AhWFZJX_rX95-4rWNQ

#አንድነት #ተስፋ #መተሳሰብ #ፍቅር #ቲክቫህ
ከትምህርት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ምስጋና ቀረበ!

በትምህርት ሚኒስቴር አስተባባሪነት በሚመራው "በእኛ ለእኛ" መርሃ ግብር ላይ ባለፉት ቀናት የደብተር ማምረት ስራ ላይ እንድትሳተፉ ባቀረብነው ጥሪ መሰረት የቲክቫህ ቤተሰቦች ከእኛ ለእኛ አባላት ጋር በመሆን 100,000 ደብተሮችን ለማምረት ችለዋል፡፡ በዚህም በስራው ላይ ለተሳተፉ አባላት በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር በቲክቫህ በኩል ምስጋናዬ ይድረስልኝ ሲል መልክቱን አስተላልፏል፡፡

እስካሁን በተካሄደው ዘመቻ በተለያዮ የእድሜ ክልል እና የትምህርት ደረጃ ላይ ያሉ በጎ ፍቃደኛ ኢትዮዽያውያን እየተሳተፋ ይገኛሉ :: ይህ በእንዲህ እያለ በበጎ ፍቃደኞች ትብብር ላለፋት 5 ቀናት ሲካሄድ የቆየው የደብተር ማምረት ስራ ሂደትም በሚቀጥለው ሳምንት ማለትም ከሰኞ ከነሐሴ 13 -እስከ አርብ ነሐሴ 18 ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እየገለፅን በስራው ላይ በፍቃደኝነት መሳተፍ የምትፈልጉ በጎ ፍቃደኞች በዚህ ስልክ 📞 +251 91 148 5705 በመደወል ተመዝግባችሁ መሳተፍ እንደምትችሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

@tsegabwolde @tikvahethiopia