#update የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ የ2011 ዓ.ም የማጠቃለያ ጉባኤ ከሐምሌ 25 እስከ 27 ቀን 2011 ዓ.ም ያካሄዳል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ዐቃቤ ሕግ በቀድሞው የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሃላፊ ደርበው ደመላሽና ሌሎች ተከሳሽ ሠራተኞች ላይ ምስክር ማሰማት መጀመሩን ሪፖርተር አስነብቧል፡፡ ፖሊስ ምስክሮቹን በአድራሻቸው ማግኘት ስላልቻልኩ፣ በስልካቸው እንድጠራ ተለዋጭ ቀጠሮ ይሰጠኝ ብሏል፡፡ በአካል የቀረቡት ምስክሮች 5 ሲሆኑ፣ በደኅንነቱ ሃላፊ ደርበው ላይ የመጀመሪያው ምስክር ቃል ተሰምቷል፡፡
በደኅንነቶች ታፍኜ ስለ “ድምጻችን ይሰማ” በግድ በፌስቡክ እንድጻጻፍ ተደርጌያለሁ፣ ድብደባ ተፈጽሞብኛል፤ ደርበው ትዕዛዝ ባይሰጡም በአካል በዝምታ ይከታተሉ ነበር በማለት ምስክርነቱን ሰጥቷል፡፡ ደርበው የገራፊዎቹ አለቃ መሆናቸውን እንዴት እንዳወቀ ዳኛው ሲጠይቁትም ከሁኔታቸው ገምቼ ነው ብሏል፡፡ ተከሳሹ በበኩላቸው ምስክሩ ደመወዝ ተከፋይ የሆነ፣ የደኅንነት ተቋሙ ወኪላችን ነበር፤ ስለመታሰሩ የማውቀው ነገር የለም ሲሉ ተከላክለዋል፡፡
Via #reporter/#wazemaradio

#Breaking የኦሳማ ቢላደን ልጅ የሆነው ሀምዛ ቢላደን መሞቱን የአሜሪካ ባለስልጣናት ተናገሩ። ስለአሟሟቱ የት? በምን ሁኔታ? እንደሞተ ይፋ የተደረገ መረጃ የለም።
https://www.nytimes.com/2019/07/31/us/politics/hamza-bin-laden-al-qaeda.html?smid=fb-nytimes&smtyp=cur&fbclid=IwAR1S_u6NVYSc8AL8X6MDer6RsSt56VbDcnh1faSW5DKEGEA78LB6DuReHNA
Via The New York Times
@tsegabwolde @tikvahethiopia
https://www.nytimes.com/2019/07/31/us/politics/hamza-bin-laden-al-qaeda.html?smid=fb-nytimes&smtyp=cur&fbclid=IwAR1S_u6NVYSc8AL8X6MDer6RsSt56VbDcnh1faSW5DKEGEA78LB6DuReHNA
Via The New York Times
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ውድ የብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችና ቤተሰቦች የኤጀንሲያችንን ማህበራዊ ገጾች በማስመሰል የተለያዩ የተዛቡ መረጃዎችን በመልቀቅ ተማሪዎችንና የተማሪ ወላጆችን ሲያምታቱ እንደነበረ ይታወሳል፡፡ በአሁኑ ወቅትም የከፍተኛ ትምህርት መግብያ የፈተና(12ኛ ክፍል ፈተና) ውጤት ተለቋል በማለት እያደናገሩ ይገኛሉ፡፡ ይህ መረጃ የተሳሳተ መሆኑን እየገለጽን የፈተና ውጤቱ በሚለቀቅበት ወቅት እንደተለመደው በኤጀንሲው የማህበራዊ ገጽና ከዚህ ቀደም ውጤት የምንገልጽበት ዌብ ሳይት www.neaea.gov.et የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡"
የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጠ/ሚር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ::
ምንጭ፦ ጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#SMN የሲዳማ ሚዲያ ኔትወርክ አመራሮች ታሪኩ ለማና ጌታሁን ደጉዬን ጨምሮ 9 ተጠርጣሪዎች ዛሬ በሐዋሳ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። በሲዳማ ዞን 935 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮማንደር ዳኛቸው ደምሴ ተናግረዋል።
Via #እሸት_በቀለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #እሸት_በቀለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from ያገባኛል ይመለከተኛል
ያገባኛል ይመለከተኛል
ልጆቻንን ከጎዳና ህይወት ለማውጣት በኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን መሪዎች ህብረት የተዘጋጀ የመዝሙር ኮንሰርት
ነሐሴ 4 /2011
ከ8:00 እስከ ምሽት 1:00
የመግቢያ ዋጋ መደበኛ 100 ብር
VIP 1000 ብር
ገቢው የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ማህበራዊ ትረስት ፈንድን ለመደገፍ ይውላል

#ያገባኛል_ይመለከተኛል
"ያገባኛል-ይመለከተኛል" በሚል መሪ ቃል እስከ 100 ሚሊዮን ብር ገቢ የሚያስገኝ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ኮንሰርት ሊካሄድ ነው፡፡ ዝግጅቱን የአዲስ አበባ ከተማ ማህበራዊ ትረስት ፈንድ እና የኢትዮጵያ ኢቫንጂሊካል ሊደርስ ፊሎ ሺፕ በጋራ ያዘጋጁት ሲሆን በሚሊንየም አዳራሽ እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ያገባኛል-ይመለከተኛል" በሚል መሪ ቃል እስከ 100 ሚሊዮን ብር ገቢ የሚያስገኝ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ኮንሰርት ሊካሄድ ነው፡፡ ዝግጅቱን የአዲስ አበባ ከተማ ማህበራዊ ትረስት ፈንድ እና የኢትዮጵያ ኢቫንጂሊካል ሊደርስ ፊሎ ሺፕ በጋራ ያዘጋጁት ሲሆን በሚሊንየም አዳራሽ እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የቀድሞ የሱዳን ፕሬዝዳንት ኦማር አል-በሽር የሙስና ክስ ችሎት እ.አ.አ ነሐሴ 17/2019 እንደሚጀመር ጠበቃቸው ሒሻም አል-ጋሊ ገልጸዋል። ችሎቱ ለነሐሴ 17 የተላለፈው ፕሬዝዳንቱ በመጀመሪያው ችሎት ላይ ትናንት ፍርድ ቤት ባለመቅረባቸው ነው። አል-በሽር ፍርድ ቤት መቅረብ ያልቻሉት በደህንነት ስጋት ምክንያት መሆኑን ጠበቃው ተናግረዋል።
ምንጭ፦ ሲጂቲኤን አፍሪካ/#etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ሲጂቲኤን አፍሪካ/#etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮጵያ ሳተላይት ልታመጥቅ ነው!
ኢትዮጵያ ከጥቂት ወራት በኋላ የመሬት ምልከታ ሳተላይት ልታመጥቅ መሆኗን አስታውቃለች። በመሬት ያሉ ነገሮችን እና ስለመሬት መረጃ የምታሰባስብ በኢትዮጵያውያን እና በውጭ ሀገራት ምሁራን የተሰራች ሳተላይት ለማምጠቅ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ET-08-01

ቲክቫህ ኢትዮጵያ፣ ሜዳ ቻት እና አበበች ጎበና በመተባበር በሜዳ መዋጮ ለአበበች ጎበና የህፃናት ማሳደጊያና መንከባከቢያ ማዕከል ብር የማዋጫ መንገድ ሜዳ ቻት ላይ አዘጋጅተዋል
ሜዳ ቻትን በስልኮ ላይ ጭነው @abebechgobena ብለው ይፈልጉና የቻናሉ ዝርዝር ውስጥ በመግባት የቻሉትን ያህል ለማዕከሉ ይደግፉ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር!
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት #ሳህለወርቅ_ዘውዴ በአሁን ሰዓት የቀይ መስቀልን የስራ እንቅስቃሴ በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ።
Via Mandefro Negash/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት #ሳህለወርቅ_ዘውዴ በአሁን ሰዓት የቀይ መስቀልን የስራ እንቅስቃሴ በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ።
Via Mandefro Negash/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሀረር
የምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች የጸጥታ ምክር ቤት የምክክርና የሰላም መድረክ በሐረር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ የአጎራባች ክልልች ተወካዮችና የጸጥታ አካላት ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

#ቤኒሻንጉል_ጉምዝ
ለኢንቨስትመንት መሬት ከወሰዱና ከአላለሙ ባለሃብቶች በመንጠቅ ለአልሚ ባለሀብቶችና ለወጣቶች እንደሚሰጥ የቤኒሻንጉል ክልል ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
ምክር ቤቱ ከትናንት በስቲያ ማክሰኞ በጀመረው የ5ኛ 5 ዓመት 5ኛ የስራ ዘመን 9ኛ ጉባኤም የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ሲገመግም እንደገለጸው፣ በተለይ የግብርናውንና የማዕድን ዘርፍ ስራዎችን ለመስራት መሬት ወስደው ያላለሙት ይነጠቃሉ፤ ለወጣቶችና ለአልሚ ባለሃብቶችም ይሰጣል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ምክር ቤት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ታደሰ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ ክልሉ የበርካታ ጸጋዎች ባለቤት እንደሆነ ጠቅሰው፤ በተለያዩ ዘርፎች ማልማት የሚፈልጉ ባለሃብቶች መሬት ተረክበው መሰማራታቸውን ተናግረዋል፡፡
Via አዲስ ዘመን

/በአለም አቀፉ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት/
#ScamPageAlert
ፌስቡክ ላይ "Adey Foreign Employment Agency" በሚል ስም ትልልቅ የውጭ ኩባንያዎችን እየጠቀሰ ስራ እናስቀጥራለን፣ ቪዛ እናስገኛኛኘን እንዲሁም የመኖርያ ፈቃድ እናሰጣለን የሚል ገፅ አለ። ገፁ በሀሰት መረጃ ሰዎችን እያጭበረበረ እንደሆነ እንዲሁም የሚጠቅሳቸው የውጭ ኩባንያዎች እንዲህ የሚባል ድርጅት እንደማያውቁ ተደርሶበታል።
ጠንቀቅ እንበል!

ከADEY የተሰጠ ምላሽ፦
🏷እኛ #Adey_Foreign_Employment_Agency የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚያውቀውን #ህጋዊ ኤጀንሲ ነን፤ ማንኛውም ህጋዊነታችንን ማረጋገጥ የሚፈልግ ሰው የምንሰራበት ቦታ ድረስ መጥቶ ማረጋገጥ ይችላል፤ የተባለው ነገር ስህተት ነው ሊታረም ይገባል ሲሉ ለTIKVAH-ETH ተናግረዋል።
ይህንንም መረጃ አያይዘው ልከዋል፦
PHON:-+251-11-551-70-80 or +251-11-551-83-79
email:[email protected]
website:- www.mols.gov.et
Facebook:-Ministry of Labor and Social Affairs
Located in kirkos sub-city Wereda 8, Kazanchis
🏷ከአለም አቀፉ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት በኩል የሚሰጥ ምላሽ ካለ ተከታትለን እናቀርባለን!

#update የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በ2011 የበጀት አመት አጠናቅቃቸዋለሁ ያላቸውን 11 ፕሮጀክቶች በጨረታ ሒደት መጓተትና በወሰን ማስከበር ችግሮች የተነሳ መጨረስ አለመቻሉን ተናገረ፡፡ በበጀት አመቱ 4 ቢሊዮን ብር ለወሰን ማስከበር ስራ ወጪ ማድረጉንም ተናግሯል፡፡
Via #ShegerFM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ShegerFM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
“ከተማዋ ሌሊት መተኛት የለባትም”-ዶ/ር #ሰለሞን_ኪዳኔ
#አዲስ_አበባ
በቅርቡ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የተደረገው የትራንስፖርት ስርዓቱን ለማሳለጥ የወጣው መመሪያ ሌሊት ጭምር የስራ እድል እንዲፈጠር የሚያስችል በመሆኑ ‹‹ከተማዋ ሌሊት መተኛት የለባትም፡፡” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የኢኮኖሚ ዘርፍ አስተባባሪና የመንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ ገለጹ፡፡
ኃላፊው ዶክተር ሰለሞን ኪዳኔ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳስታወቁት፤ በአዲስ አበባ ከተማ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ሊኖር የሚገባው ቀን ብቻ አይደለም፡፡ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ 24 ሰዓት ሊኖር ይገባል፤ አንዱ ሲተኛ ሌለው ወደ ስራ የሚገባበት ከተማ ልትሆን ይገባል ሲሉ አስገንዝበዋል።
‹‹አሁን ባለው ሁኔታ ከተማዋ ሌሊት የምትተኛ ነች›› ያሉት ዶክተር ሰለሞን ነገር ግን ከተማዋ ልትተኛ አይገባም፤ የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ በሰዓት የሚገድበው መመሪያም ከተማዋ እንዳትተኛና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እንዲኖር እንደሚያስችል አንስተዋል፡፡

#FakePage የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ከህጋዊው የፌስቡክ ገፅ ውጪ የቴሌግራም ገፅ የለውም። የተለያዩ አካላት ሀሰተኛ ገፆችን በመክፈት ተማሪዎችንና የተማሪ ወላጆችን ሀሰተኛ መረጃ በማቀበል እያወዛገቡ ይገኛሉ። ስለሆነም ጥንቃቄ እድታደርጉ እንላለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia