#FakeNewsAlert
/ከጋዜጠኛ #ኤልያስ_መሰረት/
አቶ አረጋዊ በርሄ "መቐለ ላይ ታሰሩ" ተብሎ በአንዳንድ ሚድያዎች የተዘገበው ዘገባ የሀሰት መሆኑ ታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
/ከጋዜጠኛ #ኤልያስ_መሰረት/
አቶ አረጋዊ በርሄ "መቐለ ላይ ታሰሩ" ተብሎ በአንዳንድ ሚድያዎች የተዘገበው ዘገባ የሀሰት መሆኑ ታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጣው መግለጫ በአገሪቱ ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን ለማድረግ አገሪቱ የአፍሪካ ኢንሼቲቭና ሌሎች የሰላም ሀሳቦችን ተቀብላ እየሰራች መሆኗን ገልጿል፡፡ የሱዳን ወታደራዊ የሽግግር ምክር ቤት በአገሪቱ ውስጥ መረጋጋት እንዲኖር ያለውን ቁርጠኝነት መግለጹን ሽንዋ ዘግቧል፡፡
Via #etv
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #etv
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮሊንስ ኤሮስፔስ ጋር በአጋርነት ለመስራት የሚያስችለውን የ500 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት መፈራረሙን አስታወቀ። ኮሊንስ ኤሮስፔስ መቀመጫውን በፍሎሪዳ ያደረገ የኤሮስፔስና የመከከላከያ ምርቶች አቅራቢ ድርጅት ነው።
Via #EthiopianAirlines
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #EthiopianAirlines
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኦሮሞን ህዝብ በመወከል "ጫካ ገብቻለሁ" የሚለው ቡድን እንደማይወክላቸው በምዕራብ ኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ነዋሪዎች ለተቃውሞ ሰልፍ በመውጣት ገለጹ። የቄለም ወለጋ፣ የምዕራብና ምስራቅ ወለጋ እንዲሁም ቡኖ በደሌ የተለያዩ ወረዳዎች ነዋሪዎቹ ''የኦሮሞን ህዝብ ነጻ አወጣለሁ'' በማለት ጫካ የገባ ማንኛውም ቡድን እንደማይወክላቸው ትናንት ባካሄዱት የተቃውሞ ሰልፉ ላይ ባሰሙት መፈክርም አረጋግጠዋል። ነዋሪዎቹ እንደገለጹት፤ ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት በመሆኑ ሰላምን የማረጋገጥ ስራ መከናወን አለበት። ሰላም ከሌለ ልማትም ሆነ ሌሎች ነገሮች የማይረጋገጡ በመሆኑ ሰላምን ለማስፈን ከለውጡ ሃይል ጋር እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል። መንግስት ነገሮችን በሆደ ሰፊነት መያዙን ያደነቁት ሰልፈኞቹ ከህዝብ ፍላጎት አፈንግጠው በህገወጥ ድርጊት ውስጥ የሚሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ በመውሰድ የህግ የበላይነትን እንዲያረጋግጥ ጠይቀዋል።
Via #ENA
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #ENA
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በፀጥታ ስጋት ምክንያት የሙዚቃ ድግሱ ተሰርዟል...
ዝነኛው ታንዛኒያዊ ሙዚቀኛ ዳይመንድ ፕላተነምዝ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አደራሽ ሊያደርግ የነበረው የሙዚቃ ድግስ በጸጥታ ስጋት ምክንያት መሰረዙን አርቲስቱ አስታወቀ።
የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 22 ሊካሄድ በነበረው ኮንስርት ላይ ከዳይመንድ በተጨማሪ ሌለኛው ታንዛኒያዊ ሙዚቀኛ ሬቫኒ ተሳታፊ ነበር።
በባህር ዳር እና በአዲስ አበባ በሲቪል እና የጦር ጄነራሎች ላይ የተፈጸመው ጥቃት ለሙዚቃ ዝግጅቱ መሰረዝ ምክንያት መሆኑ ታውቋል።
Via #BBC
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዝነኛው ታንዛኒያዊ ሙዚቀኛ ዳይመንድ ፕላተነምዝ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አደራሽ ሊያደርግ የነበረው የሙዚቃ ድግስ በጸጥታ ስጋት ምክንያት መሰረዙን አርቲስቱ አስታወቀ።
የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 22 ሊካሄድ በነበረው ኮንስርት ላይ ከዳይመንድ በተጨማሪ ሌለኛው ታንዛኒያዊ ሙዚቀኛ ሬቫኒ ተሳታፊ ነበር።
በባህር ዳር እና በአዲስ አበባ በሲቪል እና የጦር ጄነራሎች ላይ የተፈጸመው ጥቃት ለሙዚቃ ዝግጅቱ መሰረዝ ምክንያት መሆኑ ታውቋል።
Via #BBC
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ዐለም ዐቀፉ የግጭት ተቋም ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ ባወጣው አጭር ሪፖርት ኢትዮጵያ በሰሞኑ የባለ ሥልጣናት ግድያ ወደባሰ ፖለቲካዊ ቀውስ መግባቷን አውስቷል፡፡ የአሁኑን ፖለቲካዊ ቀውስ ለማረገብ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ መውሰድ ካለባቸው ርምጃዎች መካከልም ጦር ሠራዊቱን ለፖለቲካ ዐላማ ማስፈጸሚያነት አለመጠቀም እንደሆነ ጠቁሟል፡፡ ፖለቲከኞች ግጭትን ከሚያባባሱ ንግግሮችና ድርጊቶች እንዲቆጠቡም መክሯል፡፡
Via #wazemaradio
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #wazemaradio
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከለሁሉ የክፍያ ማዕከል ጋር የነበረውን የውል ስምምነት ሊያቋርጥ ነው፡፡ ተቋሙ ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍጆታ በለሁሉ ማዕከላት በኩል እንዲፈፀም ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ይሁንና ከሰኔ 26 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ፣ በባሕር ዳር እና በመቀሌ ባሉ 40 የለሁሉ የክፍያ ማዕከላት በኩል ይፈፀም የነበረው የክፍያ ሥርዓት እንደሚያቋረጥ ታውቋል፡፡ የከፍተኛ እና የመካከለኛ ኃይል ተጠቃሚ የሆኑ ኢንዱስትሪዎች፣ የንግድ ተቋማት እንዲሁም መንግሥታዊና የግል ድርጅቶች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ለጊዜው በባንክ ለመክፈል ያልተዘጋጁ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ደግሞ በአቅራቢያቸው ባለው በየትኛውም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአገልግሎት መስጫ ማዕከል መክፈል እንደሚችሉ ታውቋል፡፡
Via ሸገር ኤፍ ኤም
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ሸገር ኤፍ ኤም
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢትዮጵያ ኢንተርኔትን መዝጋቷ በቀን 4.5 ሚሊዮን ዶላር ያሳጣታል ብሏል- ኔት ብሎክስ የተሰኘው የሀገራትን ኤንተርኔት መቋረጥ የሚከታተለው ዐለም ዐቀፍ ድርጅት፡፡ ከቅዳሜ ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ የተቋረጠው ኢንተርኔት ሙሉ በሙሉ አልተለቀቀም፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የንግግር ነጻነትን የሚያበረታቱ እርምጃዎችን መውሰድ በጀመሩ ልክ በዐመቱ ኢንተርኔት ማቋረጣቸውን እንደሚያወግዙት የድርጅቱ ዋና ሃላፊ አልፕ ቶከር ለአልጀዚራ ተናግረዋል፡፡ ዜጎች በሰሞኑ የባለ ሥልጣናት ግድያ በቂ መረጃ አግኝተው ሐዘናቸውን መግለጽ ሲገባቸው፣ የመረጃ ምንጮችን መዝጋት ክብራቸውን ማሳጣት ነው ሲሉም አክለዋል፡፡
Via #wazema
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #wazema
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ጄነራል ሰዓረ መኮንን⬆️
''ዘር የሚባል ነገር በመከላከያ እንዳታሰሙን ትግራይ፣ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ዓፋር፣ ሱማሌና ሌሎች ብሔር ብሎ እዚህ መለያየት አይሰራም። የፓርቲ ሸኩቻ ለኛ አይመለከተንም እኛ የሚመለከተን ህገ መንግሰቱ መጠበቅ ነዉ።''
@tsegabwolde @tikvahethiopia
''ዘር የሚባል ነገር በመከላከያ እንዳታሰሙን ትግራይ፣ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ዓፋር፣ ሱማሌና ሌሎች ብሔር ብሎ እዚህ መለያየት አይሰራም። የፓርቲ ሸኩቻ ለኛ አይመለከተንም እኛ የሚመለከተን ህገ መንግሰቱ መጠበቅ ነዉ።''
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሰበር_ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት የጄኔራል ሰዓረ መኮንን ገዳይ ነው የተባለውን ተጠርጣሪ ማንነት ይፋ አደረገ። የኢትዮጵያ መንግሥት በብሔራዊ የቴሌቭዥን ጣቢያ ይፋ እንዳደረገው ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን የተገደሉት አስር አለቃ #መሳፍንት_ጥጋቡ_መኮንን በተባለ ተጠርጣሪ ነው። ከ250 በላይ ተጠርጣሪዎች በባሕር ዳር እና በአዲስ አበባ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኢትዮጵያ የጸጥታ እና የፍትኅ የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል።
Via #DW
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #DW
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጠቅላይ ኤታማዞር ሹሙ ጀኔራል ሰዓረ መኮንን ከተገደሉ በኋላ ተጨማሪ ሃይል ወደ ቦታው ሲያመራ ከሁለት የታጠቁ ሰዎች #ተኩስ እንደተከፈተበት ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ ዜና ምንጩ መረጃውን ያሰፈረው ወደ ጀኔራሉ ቤት ሁኔታውን ለመቆጣጠር ከሄዱት ጸጥታ ሃይሎች መካከል አንደኛውን ባልደረባ ጠቅሶ ነው፡፡ የጀኔራሉ አጃቢ ጀኔራሉን #እንደገደለ አንደኛው ባካባቢው ቆሞ በሚጠብቀው መኪና ተሳፍሮ አምልጧል፤ ሌላኛው በተተኮሰበት ጥይት ከቆሰለ በኋላ በራሱ አንገት ላይ ተኩሶ ራሱን ለማጥፋት ቢሞክርም በጸጥታ ሃይሎች ቁጥጥር ስር ውሏል-ብሏል ዘገባው አክሎ፡፡
Via #wazema
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #wazema
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሰበር_ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት #በሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ተከታታይ #ግድያ የመፈጸም #ዕቅድ እንደነበር አስታውቋል።
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#አዲስ_አበባ
በአዲስ አበባ ከተማ 43 ተጠርጣሪዎች፤ ሁለት መትረየስ፤ 27 ክላሽንኮቭ ጠብመንጃዎች እና በርካታ ሽጉጦች ከነ መሰል ጥይቶቻቸው እንዲሁም ከተለያዩ ጥቃት ማስፈጸሚያ #ዕቅዶች እና #ሰነዶች ጋር በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ መጀመሩን የኢትዮጵያ መንግሥት ገልጿል።
Via #etv
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ ከተማ 43 ተጠርጣሪዎች፤ ሁለት መትረየስ፤ 27 ክላሽንኮቭ ጠብመንጃዎች እና በርካታ ሽጉጦች ከነ መሰል ጥይቶቻቸው እንዲሁም ከተለያዩ ጥቃት ማስፈጸሚያ #ዕቅዶች እና #ሰነዶች ጋር በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ መጀመሩን የኢትዮጵያ መንግሥት ገልጿል።
Via #etv
🗞ሰኔ 20/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሰበር_ዜና የቀድሞው የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም የነበሩት ጄኔራል ኣብርሃም ወልደማርያም /ኳርተር/ በታይላንድ በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ዕለት ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።
ጄኔራል ኣብርሃ ኢትዮጵያ ከነበሯት 4 ባለ ሙሉ ጄኔራሎች አንዱ የነበሩ ሲሆን የሌላውን ጄኔራል ሰዐረ መኮንን ህልፈት ተከትሎ የሙሉ ጄኔራሎች ቁጥር በአንድ ሳምንት ወደ ሁለት ዝቅ ብሏል። በስራ ላይ ያሉ ሙሉ ባለ ሙሉ ጄኔራል ደግሞ አንድ ብቻ ሆነዋል።
ለሟች ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናት ይሁን!
Via #Petros_Ashenafi
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጄኔራል ኣብርሃ ኢትዮጵያ ከነበሯት 4 ባለ ሙሉ ጄኔራሎች አንዱ የነበሩ ሲሆን የሌላውን ጄኔራል ሰዐረ መኮንን ህልፈት ተከትሎ የሙሉ ጄኔራሎች ቁጥር በአንድ ሳምንት ወደ ሁለት ዝቅ ብሏል። በስራ ላይ ያሉ ሙሉ ባለ ሙሉ ጄኔራል ደግሞ አንድ ብቻ ሆነዋል።
ለሟች ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናት ይሁን!
Via #Petros_Ashenafi
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጄኔራሉ አረፉ...
ጀነራል አብርሃ ወልደማርያም (ኳርተር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ከአመት በፊት ከሰራዊቱ በጡሮታ የተገለሉት ጀነራል አብርሃ ባደረባቸው ህመም በታይላንድ ሀገር በህክምና ሲረዱ ቆይተው ነበር። ጀነራል አብረሃ በጥሮታ እስከተገለሉበት ጊዜ የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ኤታማዦር ሹምና የኦፕሬሽን ሀላፊ እንዲሁም ቀደም ብሎ የምስራቅ ዕዝ አዛዥ በመሆን አገልግለዋል።
🗞ቀን 22/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጀነራል አብርሃ ወልደማርያም (ኳርተር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ከአመት በፊት ከሰራዊቱ በጡሮታ የተገለሉት ጀነራል አብርሃ ባደረባቸው ህመም በታይላንድ ሀገር በህክምና ሲረዱ ቆይተው ነበር። ጀነራል አብረሃ በጥሮታ እስከተገለሉበት ጊዜ የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ኤታማዦር ሹምና የኦፕሬሽን ሀላፊ እንዲሁም ቀደም ብሎ የምስራቅ ዕዝ አዛዥ በመሆን አገልግለዋል።
🗞ቀን 22/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሰኔ 15ቱ የባህር ዳር ጥቃት
• 10 ፖሊሶች ተገድለዋል
• 18 ፖሊሶች ጉዳት ደርሶባቸዋል
• 16 ፖሊሶች ህክምና እየተደረገላቸው ነው
• ሁለቱ አገግመው ወደ ቤታቸው ተመልሰዋል
• የሟች ፖሊሶች የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጽሟል
ምንጭ፦የአማራ ክልል ፖሊስ
🗞ቀን 22/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
• 10 ፖሊሶች ተገድለዋል
• 18 ፖሊሶች ጉዳት ደርሶባቸዋል
• 16 ፖሊሶች ህክምና እየተደረገላቸው ነው
• ሁለቱ አገግመው ወደ ቤታቸው ተመልሰዋል
• የሟች ፖሊሶች የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጽሟል
ምንጭ፦የአማራ ክልል ፖሊስ
🗞ቀን 22/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጠሚ/ር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 21 ቀን 2011 ሹመቶች ሰጥተዋል፦
1) ጄኔራል አደም መሐመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም
2) ሌፍ/ ጄኔራል ሞላ ኃ/ማርያም የምድር ኃይል አዛዥ
3) ደመላሽ ገ/ሚካኤል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር
🗞ቀን 22/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
1) ጄኔራል አደም መሐመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም
2) ሌፍ/ ጄኔራል ሞላ ኃ/ማርያም የምድር ኃይል አዛዥ
3) ደመላሽ ገ/ሚካኤል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር
🗞ቀን 22/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለሁለት ሳምንት የሚቆይ ጸሎተ ምህላ አወጀች። ቅዱስ ሲኖዶሱ ትናንትና ለቤተክርስቲያኒቱ ምእመናን ባስተላለፈው መልዕክት በሀገሪቱ እየታየ ያለው ሁኔታ በመጥቀስ በመላው ዓለም በሚገኙ አድባራትና ገዳማት ከትናንት ጀምሮ እስከ ሐምሌ 4 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ጸሎተ ምህላ እንዲደረግ አዟል።
🗞ቀን 22/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🗞ቀን 22/10/2011 ዓ/ም
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሳምንቱን በስራ፣ በተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች እና በትምህርት ተወጥረው ኣሳልፈዋል። ኣሁን ደግሞ በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ፡ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሎታል።
ማን? - የአቡጊዳ ሮታራክት ክለብ!
ምን? - ደም በመለገስ አንድም ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ማስቀጠል፡ ሌላም የህሊናን እርካታን ማግኘት!
የት? - አዲስ አበባ ስታዲየም ኣካባቢ በሚገኘው የቀይ መስቀል ማህበር ግቢ ውስጥ ባለው የደም ባንክ!
መቼ? - ነገ፡ እሁድ፡ ሰኔ 23 ከጠዋቱ 2፥30 ጀምሮ!
እንዳይቀሩብን፡ ውድ በሆነው የሰው ልጅ ህይወት ስም ጠርተንዎታል!
ማን? - የአቡጊዳ ሮታራክት ክለብ!
ምን? - ደም በመለገስ አንድም ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት ማስቀጠል፡ ሌላም የህሊናን እርካታን ማግኘት!
የት? - አዲስ አበባ ስታዲየም ኣካባቢ በሚገኘው የቀይ መስቀል ማህበር ግቢ ውስጥ ባለው የደም ባንክ!
መቼ? - ነገ፡ እሁድ፡ ሰኔ 23 ከጠዋቱ 2፥30 ጀምሮ!
እንዳይቀሩብን፡ ውድ በሆነው የሰው ልጅ ህይወት ስም ጠርተንዎታል!