TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ከጎንደር🔝

"በጎንደር ከተማ ልደታ ታክሲ ማዞሪያ የሚገኘዉ
የምንትዋብ ጎንደር አካዳሚ መምህራንና ተማሪዎች እንዲሁም ት/ቤቱ ለአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የአልባሳትና የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ሚያዚያ 10/2011ዓ.ም የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስት ተጠሪ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ መንበሩ የተደረገዉን ድጋፍ በተረከቡበት ወቅት እንዲህ አይነት ድጋፎች ተጠናክረዉ መቀጠል አለባቸዉ ብለዋል፡፡ በርክክብ ስነ-ስርዓቱ ላይ የት/ቤቱን ባለሀብት አቶ ፍቅረየሱስ አሠፋን ጨምሮ ሌሎች የት.ቤቱ መምህራንና ተማሪዎች የተገኙ ሲሆን ት/ቤቱ ሁሌም በየዓመቱ በክፍለ ከተሞች በኩል ረዳት ለሌላቸዉ ወገኖቻችን የአልባሳትና የገንዘብ ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱን ለማወቅ ተችሏል፡፡
ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ!!"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በጉምሩክ ኮሚሽን የያቤሎ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ግምታቸው 4 ሚሊዮን 500 ሺህ ብር በላይ የሆነ 22 ፍላት ስክሪን ቴሌቪዥኖች በተሽከርካሪ ተጭነው ወደ መሀል አገር ሊገቡ ሲሉ ተይዘዋል፡፡ በተጨማሪም በቱሉ ዲሚቱ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ከትናንት በስቲያ በተደረገ ፍተሻ 2 ተሽከርካሪዎች የኮንትሮባንድ እቃ ጭነው ለማለፍ ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ ግምታቸው 13 ሺህ 770 ብር የሆነ ልባሽ ጨርቅ፣ ቃጫ እና አርቲፊሻል ጸጉር ጭነው ለማለፍ ሲሞክሩ በፌደራል ፖሊስ አባላትና በጉምሩክ ሰራተኞች ትብብር ሊያዙ ችለዋል፡፡ በሌላ በኩል መሀመድ መሀሙድ የተባለ ግለሰብ 214 ሺህ 900 ብር በህገ ወጥ መንገድ ከሱማሌ ላንድ ለማስገባት ሲሞክር በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡

ምንጭ፡- የገቢዎች ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወደሰላም አምባሳደር ተቋም #ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ የሚጓዙ የTIKVAH-ETH #የሰላም እና #የፍቅር አምባሳደሮች #ምድብ_1

•ጊዜው ጌትነት
•ወንድማገኝ ብርሃኔ
•ቤተልሄም አዱኛ
•ዱሬሳ በዳሶ
•ትግዕሥት ተስፋዬ
•ዮርዳኖስ ግርማ
•ፍሬህይወት ማትያስ
•ቤተልሄም ገ\መድን
•ቤተልሄም ሴታ
•አበባ በቃና
•ራህመት አብዱልቃድር
•ቤተልሄም ቱሉ
•ሀያት እንድርያስ
•ቤተል አባይነህ
•እዮብ ተስፋዬ
•ነብያት ዘውዱ
•እዩኤል በቀለ
•ፍቅርተ ዋለልኝ
•ቢንያም ይርጋ
•ፍላጎት ጥላሁን
•ናርዶስ ዮሃንስ
•ቃልኪዳን አክሊሉ
•ቤተልሄም እንዳልክ
•ገመቺስ ፍቃዱ
•ምሩፅ ደምሴ
•ሙልጌታ አደሩ
•ዳንኤል ተሾመ
•ፍሬዘር ገዛኸኝ
•ጉተማ ብርሃኑ
•ሲሳይ ታደሰ
•በረከት ጉዲሳ
•አቅለሲያ ሲሳይ
•የምስራች

√ 19 ሴት
√ 15 ወንድ

የተማሪዎች ህብረት ተወካዮች
የሰላም ፎረም ተወካዮች

#WSU #StopHateSpeech

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምድብ ሁለት!

ወደሰላም አምባሳደር ተቋም #ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ የሚጓዙ የTIKVAH-ETH #የሰላም እና #የፍቅር አምባሳደሮች #ምድብ_2

(AMU)

•አስቻለው ደቻሳ
•ተመስገን አየለ
•መሰረት መኮንን
•ደብረወርቅ ተስፋዬ
•ቤተልሄም ዘመኑ
•ኤልያስ ምስጋና
•ማሃሪ ዳርሰማ
•ሳምራዊት ሀጎስ
•እሌኒ ነጋልኝ
•ታሪኩ ተሾመ
•የምስራች ይቆየኝ
•ጣነሮ ሁሴን
•ሀብታሙ አማረ
•ልኡል ሽመልስ
•ሀብታሙ ይልማ
•ሀብታሙ አጌና
•ቢቂላ መኮንን
•አቤል ተስፋሁን
•አዲሱ ፍስሃ
•ብሩክ አበራ
•ልኡል ዩሴፍ
•ሰለሞን አማረ
•ምስራቅ በዛብህ
•መልካሙ ማትዮስ
•ጌትነት ላይኔ
•ሙላለም እንዳሻው
•ሲሳይ አድኖ
•ዮናታን አልዮ
•አማረ ባሻ
•ተመስገን ኢሳያስ
•ኢማን መሃመድ
•ታምራት ፈረደ
•አዲሱ
•አሜን ላየ
•አዳነ ጌቱ

√ 8 ሴት
√ 29 ወንድ

የተማሪዎች ህብረት ተወካዮች
የሰላም ፎረም ተወካዮች

#AMU #StopHateSpeech

@tsegabwolde @tikvahethiopia
የፍቅር #ጉዟችንን በተመለከተ...

በTIKVAH-ETH በኩል #የተሰባሰቡት ወጣቶች ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍል የተውጣጡ ትክክለኛውን የኢትዮጵያ ቀለም የያዙ ናቸው። ሁሉም ወጣቶች እናት ሀገራቸውን የሚወዱ እና በሀገሪቱ ላይ አዲስ ታሪክ ለመፃፍ ከሳምንት እስከ ሳምንት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ፤ የትምህርት እና የግል ጊዜያቸውን ትተው ለሰላምና ፍቅር የሚጓዙ ናቸው። ለዚህም ሰላም ወዳዱ የኢትዮጵያ ህዝብ #ሊያመሰግናቸው ይገባል።

ዩኒቨርስቲዎችን በተመለከተ፦

#StopHateSpeech በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚካሄድ ሲሆን የመጀመሪያው ምዕራፍ ከተማሪዎች ጋር የሚደረግ #ውይይት እና #ንግግር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ነው። ምክንያቱም ወጣቶች ከጥላቻ እና ከስሜታዊነት ርቀው ሀገር መገንባትና ለህዝብም #ተስፋ የሚሰጡ ዜጎች እንደሆኑ ማስመስከር ስለምንፈልግ ነው።

ይህ ጉዞ እና እንቅስቃሴ ከየትኛውም አይነት የፖለቲካ አመለካከት ነፃ የሆነ፤ ከየትኛውም ድርጅትም ሆነ ቡድን ገለልተኛ የሆነ በወጣቶች የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው። ወጣቶቹም ትክክለኛ የሀገሪቱን ቅርፅ የያዙ በፍቅር እና በንግግር የሚያምኑ ሀገሪቷን ከጥላቻ አላቀው ትልቅ ሀገር የመገንባት ህልም ያላቸው ናቸው።

√ወጣቶቹ የሰላምን አርማ ይዘው በየሄዱበት የሚሰብኩት ስለፍቅር እና መተባበር እና መተጋገዝ ብቻ ነው። በሚዘጋጁት መድረኮችም የጥላቻ መዘዞችን ማስገንዘብ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማቸውን እንዲያሻሽሉ ማስገንዘብ ነው።

√ውይይቶች በጠቅላላ የሚደረጉት #በወጣት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች #መካከል ብቻ ነው። ሌላው ተናጋሪዎች ተማሪዎች እና የዩኒቨርሲቲው አካላት ብቻ ናቸው።

በቀጣይ ምዕራፍ 2፦ ከዩኒቨርሲቲ #አመራሮች እና #ሰራተኞች ጋር ተመሳሳይ መድረክ ይኖረናል።

ኢትዮጵያን በፍቅር እንገንባ!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አምቦ ተዘጋጂ...

የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች አንድነት መድረክ መሪ ሀሳብ፦ "እናንተ ለእኛ፣ እኛ ለእናንተ፣ እኛ ለእኛ" #ETHIOPIA

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምድብ ሶስት!

ወደሰላም አምባሳደር ተቋም #ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ የሚጓዙ የTIKVAH-ETH #የሰላም እና #የፍቅር አምባሳደሮች #ምድብ_3

•አሸናፊ በቀለ
•መዝገቡ ተስፋዬ
•መሀመድ ሚፍታ
•አበበ በላቸው
•አብዱረዛቅ ኑርሰፋ
•አቤል እርቅ ይሁን
•አዳነ ለገሰ
•ናትናኤል ሰለሞን
•ዳዊት ፍቅሩ
•ፍሬው ጌታቸው
•ተምኪን ኑረዲን
•እሱባለው መረጃ
•ቃለአብ ዘበነ
•ደሳለኝ ንዳ
•እስከዳር ታደሰ
•ዮሴፍ ኃይሉ
•አስቻለው ጌቱ
•ይትባረክ አለባቸው
•ዮሃንስ አበራ
•ታዲዮስ ደጉ
•ብርሀኑ አወቀ
•ናትናኤል መርከቡ
•በእምት ሰሎሞን
•ታምራት በሻዳ
•ኑርሁሴን ከማል
•አላዛር ሲሳይ
•ሀናን በድሩ
•ማህሌት ተፈራ
•መቅደስ መሰለ
•ፌቨን ሻውል
•ሜሮን ረዳይ
•ምኞት ወርቁ
•ሰሚራ ሸረፍ
•ሀያት ሳቢር
•ፎዚያ መካ
•ፊሩዛ ሙሀበድ
•ራሄል በላቸው
•ራሄል ሰው መሆን
•ሲትሬላ ሙሀመድ
•ሰሚራ ሸረፋ
•ፈቲያ አሚን
•ሰሚራ ተሸመ
•ሰሚራ ከድር
•ሰዓዳ ሙሳ
•ግዛት ማሞ

√26 ወንድ
√19 ሴት

#WKU #StopHateSpeech
@tsegabwolde @tikvahethiopia
125 የሰላም እና የፍቅር አምባሳደር ወጣቶች ነጩን አርማ ከፍ አድርገው ዛሬ #ሀዋሳ_ዩኒስቨርሲቲ ይገባሉ። #WSU #WKU #AMU #StopHateSpeech

@tsegabwolde @tikvahethiopia
በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እንገናኝ!
(ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ)

ውድ #የሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውድ የTIKVAH-ETH ቤተሰቦች በፍቅር ሀገር እንገንባ #የጥላቻ_ንግግር በተለይ በማህበራዊ ሚዲያ ይቁም በሚል ልዩ መድረክ ተዘጋጅቷል። በዝግጅቱ ከፍተኛ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ #አመራሮች ይገኛሉ። ወጣት ተማሪዎች መልዕክቶችን ያስተላልፋሉ። ባለሞያዎች ስለማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ግንዛቤ ይሰጣሉ።

N.B በዝግጅቱ #ተሳታፊ የሚሆኑ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ #አባላት ለዲላ፣ መቀለ እና ቡሌሆራ ጉዞ ይመዘገባሉ!

ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች እንመጣለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ: ምድብ ሦስት የTikvah_Ethiopia ቤተሰቦች በጉዞ ላይ ናቸው። ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ!! #ETHIOPIA የነገይቱ ኢትዮጵያ ተስፋዎች!!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ: ምድብ ሁለት #የTikvah_Ethiopia ቤተሰቦች በጉዞ ላይ ናቸው። ወደ ሀዋሳ ዩንቨርስቲ!! #ETHIOPIA የነገይቱ ኢትዮጵያ ተስፋዎች!!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ትክክለኛው የኢትዮጵያ ቀለም!! ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍል የተውጣጡ ውድ የኢትዮጵያ ወጣቶች ለሰላም፣ ለእድገት እና ፍቅር መላው ዩንቨርስቲዎችን እየተጓዙ ናቸው።

የሀገሬ ሰው ደስ ይበልህ፤ ሀገራችን ምርጥ ወጣቶች አሏት!! #ETHIOPIA

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች እና አካላት እንዲሁም ዝግጅቱን እያስተባበራችሁ የምትገኙ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እናመሰግናለን!!

√የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችንን ላይ ባለሞያ ጋብዘን ምክክር እናደርጋለን!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia