መቱ🔝
በኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ እና በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝደንት አቶ #ለማ_መገርሳ የተመራውና መቱ ከተማን በመጎብኘት ላይ የሚገኘው ልኡክ በከተማው ወደ 66 ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ወጪ በ3ሺህ 2 መቶ ሔክታር መሬት ላይ ለሚገነባው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ማዕከል መቱ ቅርንጫፍ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጧል። ልዑኩ በማረሚያ ቤት የተገነባውን የመዝናኛ ማዕከልን በመጎብኘት የመቱ ዩንቨርስቲ መንገድ ፕሮጀክት የመረቀ ሲሆን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋርም ተወያይቷል።
Via waltainfo.com
@tsegabwolde @tikvahethiopia

መቱ...
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ ከመቱ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ከሰዓታት በፊት ተወያይተዋል። #PMOEthiopia

የተመራቂዎቹ ጥያቄ....
"ሰላም ፀግሽ ...ዶክተር ሳ__ እንባላለሁ ከመቀለ ዩኒቨርሲቲ የካቲት 16 ነበር የተመረቅኩት እስካሁን ስራ አልመደቡንም፤ ከዚህ በፊት ከሁለት ሳምንት በኃላ ነበር የሚመድቡት #FOMH አናግረን ነበር እናም ሁሉም ክልል ለሀኪም የሚሆን #በጀት_የለንም ብለዋል፤ ጠብቁ የሚል ምላሽ ነው የተሰጠን። 7 አመታትን በአድካሚ የትምህርት ስርዓት አልፈን ይህ መሆኑ አሳዝኖኛል።"
ይህን መሰሉ በርካታ ተመሳሳይ መልዕክቶች እየመጡ ናቸው፤ ተመራቂ ዶክተሮቹ መንግስት #አፋጣኝ_ምላሽ እና #መፍትሄ እንዲፈልግላቸው እየጠየቁ ናቸው።

#update የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) በሶማሌ ክልል ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለማስፈንና ክልሉን #ለማልማት የራሱን አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ በድጋሚ አስታውቋል።
Via DW
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via DW
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Breaking
በቅርቡ እጣ የወጣባቸው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለባለ እድለኞች እንዳይተላለፉ በፍርድ ቤት ታገዱ።
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት 8ኛ የፍትሃብሄር ችሎት በቅርቡ እጣ የወጣባቸው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለባለእድለኞች ስመ ሀብት/ካርታ/ እንዳይተላለፍ አግዷል።
የጋራ መኖሪያ ቤቱን ለማግኘት ተመዝግበው 100 በመቶ የከፈሉ 98 ዜጎች ክስ መመስረታቸውን ተከትሎ ነው ፍርድ ቤቱ በጉዳዩ ላይ የፍርድ ሂደቱ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለባለ እድለኞች እንዳይተላለፉ ያገደው።
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የቤቶቹን ዋጋ መቶ በመቶ በመክፈል ቅድሚያ ለማግኘት የገባነው ውል አለ ያሉ 98 ተመዝጋቢዎች ናቸው ክስ የመሰረቱት።
ተመዝጋቢዎቹም የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒቴርን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቁጠባ ቤቶች ኢንተርፕራይዝን እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ነው የከሰሱት።
በመመሪያው መሰረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዕጣ አውጥቶ ለእድለኞች ማከፋፈል ሲገባው የከተማ አስተዳደሩ መመሪያን በመጣስ 100 በመቶ የቆጠቡ ተመዝጋቢዎች እያሉ ከ40 በመቶ ጀምሮ የቆጠቡትን በእጣው በማካተት ዕጣውን በማውጣት ከሕግና ከውል ውጪ ቤቶቹ እጣ እንዳወጣባቸው በክሳቸው ላይ ጠቅሰዋል።
ዛሬ ጉዳዩን የተመለከተው ፍርድ ቤቱ አሁን የተጀመረው የፍርድ ሂደት እስኪቋጭ ድረስ የቤቶቹን ካርታ ለባለ እድለኞች እንዳይተላለፍ አግዷል።
በዚህ ጉዳይ ላይ የተከሳሽ ተቋማትን ምላሽ ለመስማት ለግንቦት 29 ቀን 2011 ዓመተ ምህረት ቀጠሮ ሰጥቷል። እንደዚሁም ፍርድ ቤቱ በጉዳዩ ላይ ሰኔ 10 ክርክር ለመጀመር ቀጠሮ ሰጥቷል።
ባለፈው የካቲት 27 ቀን 2011 ዓመተ መህረት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ18 ሺህ 576 የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ እጣ ማውጣቱ ይታወሳል።
Via FBC

#update ከአዲስ አበባ ወደ ጅቡቲ ሲጓዝ የነበረ የዕቃ ማጓጓዣ ባቡር አደጋ ደረሰበት፡፡ አደጋው የደረሰው ባቡር ከሃዲዱ ተንሸራቶ በመውጣቱ ነው ተብሏል፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት ለሊት 9፡00 ሰአት አካባቢ በምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ነው፡፡ 17 ፉርጎዎችን ይዞ ሲጓዝ የነበረው ባቡሩ ከሐዲዱ ሊወጣ የቻለው በወቅቱ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ሃዲዱ በደለል በመሞላቱ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ባቡሩ ሲጎትታቸው ከነበሩ ፉርጎዎች መካከል ሶስቱ በአደጋው ከአገልግሎት ውጭ ሁነዋል ፤ በሌሎች ሶስት ፉርጎዎች ላይ ደግሞ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል፡፡ በሰው ህይወት ላይ አደጋ አለመድረሱም ተነግሯል፡፡
ምንጭ፦ኢዜአ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ኢዜአ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እንዳትታለሉ...
(የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት)
በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር #ዐቢይ_አሕመድ የተፃፉ በሚል በየቦታው #እየተሰራጩ ያሉ መፅሃፍትን በተመለከተ በርካቶች እየጠየቁን ይገኛሉ። በመሆኑም አሁን ገበያ ላይ የወጣ አንድም መፅሀፍ አለመኖሩን እንገልፃለን። ወደፊት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚወጡ የህትመት ውጤቶችን ጽ/ቤቱ በይፋ የሚያሳውቅ ሲሆን ህብረተሰቡ ይህንን ተገንዝቦ በሀሰተኛ ህትመቶች እንዳይታለል እናስገነዝባለን።
#PMOEthiopia
@tsegabwolse @tikvahethiopia

አሳዛኝ ዜና‼️
በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ይርጋ ጨፌ ከተማ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ አደጋ በህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን የከተማው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ኢንሰፔክተር ከበደ ገመዴ እንደገለጹት በይርጋጨፌ ከተማ #ትላንት ማምሻውን በደረሰው የእሳት ቃጠሎ የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ አንድ ቤት ከሙሉ ንብረቱ ጋር #ሊወድም ችሏል።
በከተማው በተለምዶ #ደንቦስኮ ሰፈር በሚባለው አከባቢ በ25 ሊትር ጀርካኖች ተቀድቶ የተቀመጠ ነዳጅ #ፈንድቶ እሳት ማንሳቱን ተከትሎ አደጋው መድረሱን ጠቅሰዋል፡፡
በአደጋው የስድስት ወር አራስ እናትና ልጇን ጨምሮ የሶስት ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ አንድ ሰው ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶበት በይርጋጨፌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና ድጋፍ እየተደረገለት መሆኑን ተናግረዋል።
“ቃጠሎው ወደ ሌሎች ቤቶች #እንዳይዛመት ወጣቶችና የአካባቢው ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር ባደረጉት ጥረት ለማስቆም ተችሏል” ያሉት ኢንስፔክተሩ አደጋው በደረሰበት ቤት የችርቻሮ የነዳጅ ሽያጭ ይካሄድ እንደነበር ጠቁመዋል፡፡
በከተማው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጎዳና ላይ የነዳጅ ሽያጭ መበራከቱን ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ ንረትና እጥረት ከመታየቱም ባለፈ ለተለያዩ አደጋዎች መንስኤ እየሆነ መምጣቱን ተናግረዋል፡፡
ህገ-ወጥ የነዳጅ ግብይት ከሚያስከትለው ኢኮኖሚያዊ ጫና ባለፈ በአያያዝና አጠቃቀም ጉድለት ለአደጋ የሚያጋልጥ በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ምንጭ ፦ኢዜአ

አልሰማሁም፤ አላየሁም እንዳትሉ...
(TIKVAH-ETHIOIA)
የጥላቻ ንግግር የዘር ማጥፋት ዋነኛ መሰረት ነው። የጥላቻ ንግግር ከጀርባው #ያላስተናገደ አንዳች አይነት የዘር ማጥፋት በዓለማችን አልተፈፀመም፡፡
#ናዚ በአይሁዳዊያን ላይ ከፍተኛ የዘር ማጥፋት መፈፀም ከመጀመሩ በፊት #ጀርመናዊያን በአይሁዶች ላይ የከፋ ጥላቻን እንዲያዳብሩ ሰፊ የፕሮፖጋንዳ መደላድልን ሰርቷል፡፡
#በሩዋንዳ በ1990ዎቹ መጀመሪያ ከደረሰው የዘር ማጥፋት ጀርባ #በሬዲዮ ፕሮፖጋንዳ ጭምር የታገዘ #የጥላቻ_ንግግር_ዘመቻ ነበር፡፡
(በተሾመ ታደሰ)
#StopHateSpeech
TIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት በመላው ሀገሪቱ እያደረግን ያለነውን #የፀረ_ጥላቻ_ንግግር ዘመቻ #እንድትደግፉን እንለምናለን!!
ስልክ፦ 0919 74 36 30
🇪🇹ኑ ኢትዮጵያን በፍቅር እንገንባ🇪🇹
#ሼር #share

በአፋር ክልል ጥቃት ተፈፀመ‼️
#ሰኞ መጋቢት 16 እና #ማክሰኞ መጋቢት 17 በአፋር ክልል አፋምቦ ወረዳ ከጎረቤት ሀገራት መጡ የተባሉ ታጣቂዎች ጥቃት አደረሱ። ጥቃቱ የተፈፀመው ከሶማሌ ላንድ እና ከጅቡቲ አዋሳኝ አካባቢዎች በኩል በገቡ ኃይሎች መሆኑን የክልሉ ኮሙኑኬሽን ኃላፊ አቶ አህመድ ኻሌይታ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ተጨማሪውን ያንብቡ👇
https://telegra.ph/በአፋር-ክልል-ጥቃት-ተፈፀመ-04-04-2

Telegraph
በአፋር ክልል ጥቃት ተፈፀመ፦
ሰኞ መጋቢት 16 እና ማክሰኞ መጋቢት 17 በአፋር ክልል አፋምቦ ወረዳ ከጎረቤት ሀገራት መጡ የተባሉ ታጣቂዎች ጥቃት አደረሱ። ጥቃቱ የተፈፀመው ከሶማሌ ላንድ እና ከጅቡቲ አዋሳኝ አካባቢዎች በኩል በገቡ ኃይሎች መሆኑን የክልሉ ኮሙኑኬሽን ኃላፊ አቶ አህመድ ኻሌይታ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የሎጊያ ነዋሪ የሆኑት አቶ አብዱ አሊ መሀመድ ይህ ጥቃት ከአሳይታ 80 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኝ አዋሳኝ ቀበሌ ላይ…
#update ከመጋቢት 27 ቀን 2011 አ.ም እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2011 ዓ.ም ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገልጿል።
የአውሮፕላን ነዳጅ...
በመጋቢት ወር #ሲሸጥበት ከነበረው በሊትር ብር 22 ከ74 ሳንቲም በአለም ወቅታዊ ዋጋ መሰረት ተሰልቶ በተገኘው ልዩነት 2 ብር ከ 12 ሳንቲም በመጨመር በሊትር ብር 24 ከ 86 ሳንቲም እንዲሸጥ ተወስኗል።
#FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የአውሮፕላን ነዳጅ...
በመጋቢት ወር #ሲሸጥበት ከነበረው በሊትር ብር 22 ከ74 ሳንቲም በአለም ወቅታዊ ዋጋ መሰረት ተሰልቶ በተገኘው ልዩነት 2 ብር ከ 12 ሳንቲም በመጨመር በሊትር ብር 24 ከ 86 ሳንቲም እንዲሸጥ ተወስኗል።
#FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥላቻ #የሚገድለው ጠይውን እንጂ ተጠይውን አይደለም!! ጥላቻ በሽታ ነው፤ ምንም ጥያቄ የሌለው በሽታ!!
ፍቅር፤ ተስፋ፤ አንድነት!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፍቅር፤ ተስፋ፤ አንድነት!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ሦስት የተቀዋሚ ድርጅት አመራሮች ወደ በርሊን አቅንተው ከጀርመን ቡንድስታግ (ፓርላማ) ጋር ተነጋግረዋል፡፡ በአዲስ አበባ የጀርመን አምባሳደር ብሪታ ዋግነር በትዊተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት ከአርበኞች ግንቦት 7 ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፣ ከኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግሬስ መረራ ጉዲና (ዶ/ር)፣ ከኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ሌንጮ ለታ በጉብኝቱ ተካፋይ ሆነዋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሽታየ ምናለ እና የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳም ተገኝተዋል፡፡ ከቡድኑ ጋር የተመካከሩት የቡንድስታጉ ምክትል አፈ ጉባዔ ክላውዲያ ሩዝ ሲሆኑ ለቡድኑ ስለ ጀርመን ፖለቲካ ፓርቲዎች አደረጃጀትና ምርጫ ሕግጋት ገለጻ ተደርጎለታል፡፡
Via wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ናይጄሪያ ከ110 #ኤምባሲዎቿ መካከል በበጀት ማነስ ምክንያት 80ዎቹን ልትዘጋ እንደምትችል ቢቢሲ ዘግቧል። በአሁኑ ወቅት የተመደበው በጀት ለ30 ኤምባሲዎች ወጪ ብቻ እንደሚበቃ ነው የተነገረው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በነገው ዕለት የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤት ጋር በመተባበር አዲስ እየተዘጋጀ ባለው #የፀረ_ጥላቻ_ንግግር ረቂቅ ህግ ላይ ውይይት ያደርጋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia