TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.5K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update ጠ/ሚ ዶ/ር #ዐቢይ_አሕመድና ም/ጠ/ሚር #ደመቀ_መኮንን በአማራ ክልል የሚገኘውን የኩሳኤ ቀበሌ ስንዴ ማሳ ክላስተር ጎበኙ። የሀገራችን የግብርና ኮመርሻላይዜሽን ክላስተር አሰራር አራት አላማዎች አሉት፡፡ እነርሱም የአነስተኛ አርሶ አደሩን ገቢ ማሣደግ፣ የሀገር ውስጥና የውጭ ገበያን ማመቻቸት፣ የአግሮ ኘሮሰሲንግና የእሴት ጭማሪ ስራን ማሣደግ እና የሥራ እድልን መፍጠር ናቸው፡፡

ምንጭ፦ የጠ/ሚ ጽ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጎንደር🔝በአማራ ክልል የተደረገውን ተቃውሞ የሚዘክር ሙዝየም በጎንደር ከተማ ተከፈተ። ወደ ሙዚየምነት የተቀየረው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ከታጣቂዎች ጋር የተታኮሱበት በጥይት የተበሳሳ መኖሪያ ቤት ነው። ሙዚየሙን ለማቋቋም 2 ሚሊዮን ብር ወጭ ተደርጓል።

ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahehiopia
#UPDATE ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከስንዴ ማሳ ክላስተር ጉብኝት በማስከተል በአማራ ክልል እነዋሪ ከተማ የተካሄደ ውይይት ላይ ተሳተፉ::

#PMO
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA
#UPDATE ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ ከህብረተሰቡ የተበረከቱላቸው ባህላዊ ስጦታዎችን ተቀብለዋል።

#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቡታጅራ🔝በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ሰልፍ ተካሄደ። ሰልፈኞቹ መንግስት በመስቃንና ማረቆ ብሔረሰቦች መካከል የተፈጠረውን ችግር እንዲፈታ፣ #የህግ_የበላይነት እንዲያስከብርና ተፈናቃይ ዜጎችን እንዲደግፍ ጠይቀዋል።

©elu ©Bedilu
@tsegabwolde @tikvahethiopia