This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Update በአዳማ ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ የተያዙ 6መቶ ቤቶች ላይ #እርምጃ መወሰዱን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA via @like
#update ወቃይት ጠገዴ⬆️
ከወልቃይት ጠገዴ ተፈናቅለው #ጎንደር ከተማ በጊዚያዊ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙት #ተፈናቃዮች መንግሥት አፋጣኝ ምላሽ ይስጠንና ወደቀያችን እንመለስ ሲሉ ቅሬታቸውን አሰምተዋል። ቁጥራቸው ከሁለት መቶ በላይ የሚሆኑ አብዛኛዎቹ ደግሞ በአፍላ የወጣትነት የዕድሜ ክልል የሚገኙ እነዚህ ተፈናቃዮች በጎንደር ከተማ በአንድ ግለሰብ ቤት ውስጥ በተዘጋጀላቸው ጊዚያዊ መጠለያ ውስጥ ነው ያሉት - በተጨናነቀ ሁኔታ።
ምንጭ፦ የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ

የወ/ሮ ዳግማዊት ሽኝት⬆️
በቅርቡ የትራንስፓርት ሚንስትር በመሆን ለተሾሙት ወ/ሮ #ዳግማዊት_ሞገስ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር #ታከለ_ኡማ ፣ የካቢኔ አባላትና የከንቲባ ፅ/ቤት ሰራተኞች በተገኙበት የሽኝት ስነ ስርዓት ተደርጎላቸዋል።
ምንጭ፦የአዲስ አበባ ኮሚኒኬሽን

ከቡራዩ⬆️
"ቡራዩ አካባቢ መንገድ ትራንስፖርት ህዝቡ እየተንገላታ ነው። በቂ መስተንግዶ የለም። መስተንግዶው ቀርቶ በቅጡ የሚያናግርህ ሰራተኛ የለም። የሚመለከተው አካል መላ ይበለን።"

ፈንሳይ-ፓሪስ⬆️ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ሚ/ር #ኢማኑኤል_ማክሮ ጋር ኤሊሴ ፓላስ ተወያዩ።
በውይይታቸውም:-
1) የላሊበላን አብያተ-ክርስቲያናት የጥገና ስራ ፈረንሳይ #እንድትደግፍ:
2) የፈረንሳይ ኢንቨስተሮች ወደ #ኢትዮጵያ መጥተው ኢንቨስት እንዲያደርጉ:
3) ለልማት የሚያግዝ:- ቀጥታ የበጀት ድጋፍ ለማድረግ፣ በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ፣ በአይ.ኤም.ኤፍ. እና በአለም ባንክ በኩል በቀጥታ እና በቦርድ በኩል #ድጋፍ ለማድርግ:
4) በአፍሪካ ቀንድ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የመጣውን ሰላም በማስቀጠል በኤርትራና በጅቡቲ መካከል ሰላም እንዲጠናከር ለማድረግ:
5) ፕሬዚዳንት ማርኮ ኢትዮጵያን #እንዲጎብኙ: ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ከትላንት በስቲያ የላሊበላ ውቅር አብያተ-ክርስቲያናት ከጥገና እና እንክብካቤ አንጻር የሚገኙበትን ሁኔታ መጎብኝታቸው ይታወሳል።
ምንጭ፦ አቶ ፍፁም አረጋ