#update የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ መምህራንና ሰራተኞች በረቂቁ የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ ላይ #ውይይት እያደረጉ ናቸው፡፡ ውይይቱም ለ3 ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ መሆኑን ተሰምቷል፡፡ በዩኒቨርስቲው ለ3 ቀናት በሚቆየው የውይይት መድረክ እየተተገበረ ባለው የትምህርት ፖሊሲ ድክመቶቹና መፍትሄዎቹ ላይ ይመክራሉ ተብሏል፡፡
ምንጭ፦ ሸገር FM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ሸገር FM
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከጥቁር አንበሳ⬇️
"በአ/አ ዩኒቨርስቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና ሰራተኞች በረቂቁ የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ ላይ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ #ውይይት እያደረጉ ናቸው፡፡ ውይይቱም ለ3 ተከታታይ ቀናት እስከ መስከረም 26 የሚካሄድ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ H ነኝ ከጥ/አንበሳ።"

#Update ባሌ ሮቤ⬆️
የባሌ ሮቤ አየር ማረፊያ ተመርቆ #አገልገሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የአየር ማረፊያው በሳምንት ሶስት ቀናት ሮብ፣ ዓርብና እሁድ የበረራ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ በ2007 ግንባታው የተጀመረው የአየር ማረፊያው 500 ሚሊዮን ብር ፈጅቷል፡፡ የአየር ማረፊያው ቦይንግ 737 አውሮፕላኖችን ጨምሮ ሌሎች አውሮፕላኖች ማስተናገድ የሚችል ነው፡፡
ምንጭ፡- የኦሮሚያ ኮሚዩኒኬሽን

አስቸኳይ ጥቆማ‼️
በከፋ ዞን ያለውን ሁኔታ መንግስት #ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። ዜጎች ከቄያቸው እንደተፈናቀሉ ለመስማት ተችሏል። አሁንም ውጥረቱ እንዳልረገበ እና ሰዎች በስጋት ውስጥ እደሆኑ ጠቁመዋል።
✅መከላከያ ሰራዊት
✅ፌደራል ፖሊስ

#update ሱዳን⬆️
በሱዳን ካርቱም አየር ማረፊያ ንብረትነታቸው የሱዳን አየር ኃይል የሆኑ ሁለት አውሮፕላኖች #ተጋጩ፡፡አውሮፕላኖቹ የተጋጩት ትናንት ረቡዕ ነው፡፡ ለረዥም ሰዓታት አየር ማረፊያው የበረራ አገልግሎት ሥራውን አቋርጦ እንደነበርም ሱዳን ትሪቡን ዘግቧል፡፡ ‹‹ኤኤን-32›› እና ‹‹ኤኤን-26›› የሚል ስያሜ ያላቸው የሱዳን አየር ኃይል የመጓጓዣ አውሮፕላኖች በተመሳሳይ ሰዓት እና የበረራ አቅጣጫ ፊትና ኋላ ተከታትለው ለማረፍ በመሞከራቸው እንደተጋጩ ነው የተዘገበው፡፡
🔹ከABC ባገኘሁት መረጃ በአደጋው 8 ሰዎች ተጎድተዋል።
ምንጭ፦ ሱዳን ትሪቡን

#update ቡራዩ⬇️
ፖሊስ በቡራዩ ከተማና አካባቢው ከተፈጸመው ወንጀል ጋር በተያያዘ የተለያዩ #መረጃዎችን መያዙን ገለጸ።
በቡራዩ ከተማና አካባቢው በተፈጸመ ወንጀል በማስተባበር፣ በማነሳሳት፣ ገንዘብ በማከፋፋል እና በመኪና በመሸኘት የተጠረጠሩ እነ #ሳምሶን_ጥላሁን ጨምሮ ስድስት ተጠርጣሪዎች ላይ ሃሰተኛ መታወቂያ፣ የመንግስት መሃተምና ቲተር እንዲሁም በቤት ውስጥ 74 #ገጀራና ቢላ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል።
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት ተረኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ከድርጊቱ ጋር በተያያዘ በተጠረጠሩት ሳምሶን ጥላሁን፣ አለሙ ዋቅቶላ፣ ቡልቻ ታደሰ፣ ሃሺም አሚር፣ ሽፈራሁ ኢራና እና አሊ ዳንኤል አስተያየት እና መርማሪ ፖሊስ የምርመራ ስራን አዳምጧል።
መርመሪ ፖሊስም ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ከዋለ ጀምሮ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ የተለያዩ ባንኮች የገንዘብ ዝውውሩን እንዲገለጽ ደብዳቤ መላኩን ገልጿል።
1ኛ ተጠርጣሪ ሳምሶን ጥላሁን የነዋሪዎችን መሬት #በመቀማትና ለሌለች አሳልፎ በመስጠት ግጭት አንዲፈጠር ማድረጉን ፖሊስ መረጃ እንዳለው ገልጿል።
የበርካታ ወጣቶች ፎቶና ሃሰተኛ መታወቂያ የመንግስት #መሃተምና ቲተር በተጠርጣሪው እጅ መገኘቱንም አስረድቷል።
ለኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራር አቀባበል ድጋፍ በወጡ የኦሮሚያና የአዲስ አበባ ወጣቶች መካከል ግጭት እንዲነሳ ለማድረግ ፓስተር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሽጉጥ መተኮሱምን ነው ፖሊስ የገለጸው።
ሶስተኛ ተጠርጣሪም በቡራዩ በቤቱ ውስጥ ለወንጀሉ መፈጸሚያ የሚውል 74 ገጀራና ቢላ መያዙን የገለጸው። ፖሊስ የቀሩ ተጠርጣሪዎችም መስከረም 5 #በመንግስት_ተሽከርካሪዎች ወንጀል ፈፃሚዎችን ማመላለሳቸውንና ገንዘብ ማከፋፈላቸውን ለችሎቱ አብራረቷል።
ለተጨማሪ መረጃ የሟቾችን አስከሬን ምርመራ ውጤት እና የተባባሪ ግብረሃይሎችን በቁጠጥር ስር ለማዋል የ28 ቀን ጊዜ ይሰጠኝ ሲል ፍርድቤቱን ጠይቋል።
የተጠርጣሪ ሳምሶን ጠበቃ በበኩላቸው ፖሊስ በተናጠል እና በዝርዝር የያንዳንዳቸውን ተሳትፎ አልገለጸም አሁን ሽብር ድርጊት ነው፣ የተባለውም ተጠርጣሪዎችን በእስር ለማቆየትና ዋስትና ለማስከልከል ነው፤ ፍርድ ቤቱ ይህን ከግምት አስገብቶ ዋስትና ይፍቀድና ክርክሩን በውጭ ሆነው ያካሂዱ ሲሉ ጠይቀዋል።
ተጠረጣሪዎቹ ሁሉም በተናጠል በአንደበታቸው ፖሊስ እያደረገው ያለው ምርመራ አኛን ለማሰር ነው ወንጀሉን አልፈጸምንም፣ አያያዛችንን በተመለከተ ከአይምሮ ህሙማን ጋር ታስረን #ስንሯሯጥ ነው የምናድር፣ ጨለማ ውስጥ ነው የታሰረነው ሰባዊ መብታቸን ይጠበቅ የሚሉ አስተያየቶችን ሰጥተዋል።
ጉዳዩን የተከታተለው ፍርድ ቤቱም ፖሊስ ያቀረበው ምርመራ የሸብር ድርጊት መሆኑን የሚያመላክት ሲሆን፥ ዋስትና አያሰጠም ሲል ለመርማሪ ፖሊስ ምርመራውን አከናውኖ እንዲቀርብ ለጥቅምት 22 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
የተጠርጣሪዎችን ሰባዊ አያያዝ በተመለከተም የአዲስ አበባ ፖሊስም ሆነ ፌዴራል ፖሊስ ማስተካከያ አንዲያደረግ ትዛዝ ሰጥቷል።
ከዚህ በተጨማሪም ቡራዩና አካባቢው በተፈጸመ ወንጀል የተጠረጠሩ ከ250 በላይ ተጠርጣሪዎች ለዛሬ በተሰጣቸው ቀጠሮ መሰረት በቡራዩ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርበው ቃላቸውን እየሰጡ መሆኑም ነው የተገለጸው።
ፖሊስ እስካሁን በተሰጠው የ14 ቀን ጊዜ ከወንጀሉ ውስብስብና ሰፊ መሆን ጋር ተያይዞ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ መሆኑን ገልጿል።
በዚህም የተጠርጣሪዎችን ቃል ተቀብሏል፤ ሌሎች ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎችን የምስክርነት ቃል ለመቀበልና ዝርዝር ምርመራ ለማከናወን ተጨማሪ 14 ቀን ጊዜ ጠይቋል።
በዚህም የወረዳው ፍርድ ቤትም ለፖሊስ የስምንት ተጨማሪ ምርመራ ጊዜ ፈቅዷል።
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"አንዱ #ብሄር ሌላውን መጣብኝ ካለ፣ #ውጣልኝ! #ሂድልኝ! ካለ፣ ይሄኛው የኢትዮጵያ ክፍል #የኔ እንጂ ያንተ አይደለም ካለ፣ ታዲያ ቅኝ ገዥዎችስ ከዚህ የተለየ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ!?"
➕ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ➕
@tsegabwolde @tikvahethiopia
➕ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ➕
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን⬇️
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከማሺ ዞን እና በደቡብ ክልል ሸካና ከፋ ዞኖች የተከሰቱት #ግጭቶች ከቁጥጥር ውጪ ከመሆናቸው አስቀድሞ መንግስት አስፈላጊውን #እርምጃ እንዲወስድ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጠየቀ።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር አዲሱ ገብረእግዚአብሄር #ከሃዋሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ በእነዚህ ቦታዎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቱ እና ግጭቱ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አስታውቀዋል።
በተለይም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ካማሺ ዞን በሚገኙ አምስት ወረዳዎች ላይ ያለው ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ነው የገለፁት።
በእነዚህ ሶስት ዞኖች የዜጎች የመንቀሳቀስ እና ንብረት የማፍራት #መብት መገደቡን አስታውቀዋል።
ኮሚሽኑ ወደ ሶስቱም አካባቢዎች መርማሪዎችን ቢልክም ምርመራ እንዲያደርጉ የሚያስችል ሁኔታ አለመኖሩን እና መንቀሳቀስ አለመቻላቸውን ነው የተናገሩት።
የፀጥታ አካላትም ግጭቶቹን ለማስቆም ተገቢውን እርምጃ እየወሰዱ አለመሆናቸውን ከአካባቢዎቹ መርማሪዎች ለኮሚሽኑ በስልክ ያደረሱት መረጃ እንደሚጠቁምም ገልፀዋል።
አሁን ላይ በይፋ በግጭቶቹ #የሞቱ እና #የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥርንም በዚህ ምክንያት በአግባቡ ማጣራት አለመቻሉን በማንሳት ይህም የችግሩን ስፋት እንደሚያሳይ ተናግረዋል።
በመሆኑም የሀገር መከላከያ ሰራዊት ችግሩ በተፈጠረባቸው እነዚህ አካባቢዎች ገብቶ የማረጋጋት ፣ ህግ እና ስርዓትን እንዲሁም የዜጎችን መብት የማስከበር ስራ እንዲያከናውን ነው የጠየቁት።
እስካሁን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን ግጭት ካለባቸው አምስት ወረዳዎች መካከል በሁለቱ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በመግባቱ የተሻለ ሁኔታ እየታየ መሆኑን ዶክተር አዲሱ አስታውቀዋል።
በእነዚህ መከላከያ በገባባቸው ቦታዎችም ኮሚሽኑ ከነገ ጀምሮ ምርመራ እንደሚጀመር ነው ያስታወቁት። ምርመራውንም በኃላፊነት መንፈስ ያከናውናል ብለዋል።
ዶክተር አዲሱ በመግለጫቸው በተለያዩ አካባቢዎች እየተስተዋሉ ያሉ ችግሮችን መነሻ በማድረግ ችግሮቹ ከመከሰታቸው በፊት አስቀድሞ ለመከላከልና ሲከሰቱም በዘላቂነት ችግሮቹን ለመፍታት የሚያስችል ጥናት ኮሚሽኑ አድርጎ ለመንግስት ማቅረቡን አስታውቀዋል።
ምንጭ ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ

ከነቀምት⬆️
"ሰላም ጸጋ፣ ዛሬ፣ የነቀምት ቡርቃ ጋሪ መካነ እየሱስ ቤተክርስትያን አገልጋዮች እና ወጣቶች፣ ለተፈናቀሉ ዜጎቻችን እራት አብልተዋል።"

#updateሀዋሳ የኢህአዴግ ጉባኤ⬇️
-የኢሕአዴግ ጉባዔ ለውጡን #በአዎንታዊነት የገመገመ መሆኑ ተገለጸ።
- መፈጸም የማይችሉ አመራሮችም ሆኑ የግንባሩ አባል ፓርቲዎች መቀጠል #የለባቸውም የሚል #ቀይ_መስመር ተለይቷል
▪️የኢሕአዴግ 11ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የጥልቅ ተሃድሶ ያለበትን ደረጃና የመጀመሪያ ደረጃ ትሩፋቶችን በማድነቅ እየገመገመ መሆኑንና ቀጣይ የለውጡ አቅጣጫን በተመለከተ በመወያየት ላይ እንደሚገኝ የጉባዔው ቃል አቀባይ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡
በተለይም ኢሕአዴግ የአመራር ለውጥ ከማድረጉ በፊት ራሱ ግንባሩና አገሪቱ በመስቀለኛ መንገድ ላይ እንደነበሩ፣ በአገሪቱም #የመበተን አደጋ ተጋርጦ እንደነበር መገምገሙን አክለዋል፡፡
የአመራር ለውጥ ከተደረገ በኋላ ግን ብዝሃነትን፣ #ኢትዮጵያዊነትንና በማኅበረሰቡ ላይ ተስፋን የሚጭሩ የፖለቲካ ተግባራት መፈጸማቸውን፣ ይህም በአገሪቱ የፖለቲካ መረጋጋት መፍጠሩ በጉባዔው እንደተገመገመ ገልጸዋል፡፡
በዚሁ ጉዳይ ላይ ግምገማው እንደቀጠለ የወደፊት የፖለቲካ ሪፎርሙ አቅጣጫ ተቋማዊ መልክ እንዲይዝና በግምባሩ አባል ድርጅቶችና አመራሮች መካከል መልካም ግንኙነትና የዓላማ አንድነት መፍጠር የጸጸት ዶሴውን መዝጋት፣ በይቅርታና ቅን ልቦና ወደፊት መሄድ እንደሚገባ መገምገሙንና ውይይቱም መቀጠሉን ቃል አቀባዩ አስረድተዋል፡፡
በመደመር ፍልስፍና ላይ ግልጽነት የፈጠረ ውይይት መደረጉንና የማይታለፉ ቀይ መስመሮችን በተመለከተ ውይይት እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ከቀይ መስመሮቹ መካከል መፈጸም የማይችሉ አመራሮችም ሆኑ የግንባሩ አባል ፓርቲዎች እንደማይቀጥሉ፣ ሥርዓት
አልበኝነትን አለመታገስ እንደሚገኙበት ገልጸዋል፡፡ ቃል አቀባዩ በጉባዔው ላይ የተነሱ የልዩነት ሐሳቦችን ሳይጠቅሱ ያለፉ ሲሆን፣ ከጋዜጠኞች ሊነሱ የሚችሉ ጥያቄዎችን #እንደማይቀበሉ በመግለጽ መግለጫውን አጠናቀዋል፡፡
ምንጭ፦ ሪፖርተር

ዲላ ዩኒቨርሲቲ⬆️መስከረም 29 እና 30 እንደነበር የተገለፀው የ2011 ዓ.ም ምዝገባ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል።
ምንጭ፦ የዩኒቨርሲቲው የፌስቡክ ገፅ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የዩኒቨርሲቲው የፌስቡክ ገፅ
@tsegabwolde @tikvahethiopia