"Wolaita Zone Administration Wishes to all #Ethiopians a happy Wolaita Nation's New Year,Gifata Yo yo #Gifata!" Dr.Getahun Garedew (Wolaita Zone chief Administrator)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update መቀለ⬇️
ህወሓት “የፖለቲካ #መስመሩን የመቀየር ዕቅድም ሆነ ምክንያትም የለኝም” ሲል አስታውቋል።
አራተኛ ቀኑን ያስቆጠረው 13ኛው የህወሓት ጠቅላላ ጉባዔ #በመቀለ እየተካሄደ ሲሆን፤ ድርጅቱ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አቶ #ጌታቸው_ረዳ እንደተናገሩት፤ የፖለቲካ መስመር የሚወሰነው በዋናነት የቆመለት የህብረተሰብ ክፍል የደረሰበት የዕድገትና የለውጥ ደረጃ ነው፡፡
ህወሓት ደግሞ ሰፊውን ገበሬና ደሃውን ለሚወግነው ልማታዊ ዴሞክራሲ መስመር የሚያራምድ ነው። ህወሓት የእነዚህን የህብረተሰብ ክፍሎች የኑሮ ሁኔታ የመለወጥ ዓላማ ይዞ የሚንቀሳቀስ አስተሳሰብ አለው ያሉት አቶ ጌታቸው፤ ይህንንም በሚፈለገው ደረጃ እንደለወጠ ዕምነት ያለው ድርጅት ሲሆን ብቻ ነው የአስተሳሰብ መስመሩን #ሊቀይር የሚችለው ሲሉ አብራርተዋል፡፡
ህወሓት ተራማጅ አስተሳሰብ የሚያራምድ ድርጅት በመሆኑ መሻሻል ያለባቸው ፖሊሲና ስትራተጂዎች ካሉ ግን የህዝቦችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ በሚችል መልኩ ማስተካከያ እያደረገ ይራመዳል ሲሉ ጠቁመዋል።
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ፕሬሥ ድርጅት
@tikvahethiopia @tsegabwolde

#update በድሬዳዋ ከተማ አርበኞች ግንቦት 7 ከከተማይቱ ወጣቶች ጋር እየተወያየ ይገኛል።
የድሬዳዋ ልጆች ካስተላለፉት መልዕክቶች መካከል፦
የግንቦት 7 ኢትዮጵያዊነትን ስላቀነቀናችሁ ድሬንም ስለጎበኛችሁ እናመሰግናለን።
ከተነሱ ጥያቄዎች መካከል፦
ጥያቄ 1፦ በመደመር እንቀሳቀስ በሚባልበት ሰዓት አርበኞች እና ግንቦት 7 ተለያዩ የሚባለው ነገር ምን ያህል እውነት ነው?? እውነት ከሆነስ ምክንያቱን ብታስረዱን??
መልስ፦ እስካሁን ሰዓት ድረስ አርበኞች ግንቦት 7 አንድ ነው። 13 ስራ አስፈፃሚ እና 46 የምክር ቤት አባላት ያሉት ሲሆን እስካሁን 1 ሰው አልወጣም፤ አልተገነጠለም። እንዲ እያደረጉት አካላት #እነማን እንደሆኑ ስለምናውቅ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ #ማጋለጥ ይቻላል።
ጥያቄ 2፦ እኛ የድሬ ልጆች በዚህ ሰዓት ጨቋኝ መንግስት አውርደን ሌላ ጨቋኝ መንግስት መቀበል አንፈልግም ስለዚህ ከፋፍሎ መግዛት የሚባል ነገር እናተ ጋር ምን ያህል ቦታ አለው ? ድሬዳዋ ለድሬ ተወላጅ ትሰጣላችሁ??
መልስ፦ ድሬዳዋ የድሬዳዋዎች ነች ሁሉም የድሬ ተወላጅ ድሬን በፈለገው ፖለቲካል፣ ኢኮኖሚካል እና ሶሻል ጉዳዮች ላይ የፈለገውን ስርዓት ማራመድ ይችላል። ይሄ የዴሞክራሲ 1 ክፍል ነው።
ጥያቄ 3፦ የፌደራሊዝም ስርዓት ትደግፋላችሁ??
መልስ፦ እኛ #ፌደራሊዝምን እንደግፋለን ግን አሁን ላይ ያለው የፌደራል ስርዓት ብዙ ችግር ስላለበት ድጋሚ ጥናት እንደሚያስፈልገውና አሳማኝ ይሆነውን መከተል ይኖርብናል ብለን እናምናለን። አሁን ላይ ግን ቅድሚያ የሚሰጠው ሰላም እና መረጋጋት ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል።
ጥያቄ 4፦ ምን አይነት የፖለቲካ ፓርቲ ይዛችሁ መንቅሳቀስ ትፈልጋላችሁ?
መልስ፦ እስካሁን ድረስ ህብረ ብሄራዊነት እና የዜግነት ፖለቲካ ንቅናቄ ነበር ከአሁን በኋላ ግን ሁሉም ነገር ወደ ፓርቲ ሲመጣ የሁሉም ብሄር እኩልነት በሁሉም ቦታ እና ኢትዮጵያዊነትም የሚያንቀሳቅስ ፓርቲ ነው።
.
.
ውይይቱ ቀጥሏል!
©ናቲሻ(ከድሬዳዋ)

#update ቢሾፍቱ⬆️
#የኢሬቻ በዓልን ለማክበር ከጋሞ ብሔረሰብ የመጡ አባቶችና ወጣቶች #ቢሸፍቱ ደረሱ። #የኦሮሞ አባ ጋዳዎችም እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ተቀብለዋቸዋል። የኢሬቻ በዓል የክረምቱ ወራት አልፎ የበጋው ወራት በመጀመሩ ለአምላክ #ምስጋና የሚቀርብበት በዓል በመሆኑ የሁላችንም በዓል ነው እንኳንም የኛን በዓል #በዓላቸሁ አድርጋችሁ ለማክበር በመምጣታችሁ እናመሰግናለን ብለዋል።
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን

#update ለኢሬቻ በዓል ወደቢሾፍቱ የተጓዙት የሲዳማ ወጣቶች(ኤጄቶዎች) ከሰዓታት በፊት #በሰላም ቢሾፍቱ ገብተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር #በየነ_ጴጥሮስ የተካተቱበት አዲስ ቦርድ ተሰየመለት።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመስከረም 18 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ዘጠኝ አባላትን ያቀፈ የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ተሰይሟል።
በዚህም መሰረት፦
1. ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከአ/አ ዩኒቨርሲቲ
2. ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ ከአ/አ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ
3. ዶ/ር ኢ/ር ብርሀኑ አሰፋ ከአ/አ ዩኒቨርሲቲ
4. ዶ/ር ታቦር ገ/መድህን ከአ/አ ትምህርት ቢሮ
5. ዶ/ር ፍሬህይወት ገ/ህይወት ከ አ/አ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ
6. ዶ/ር ቶላ በሪሶ ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ
7. ዶ/ር ዮሀንስ ጫላ ከአ/አ ጤና ቢሮ
8. ወ/ሮ መስከረም ታምሩ ከኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር
9. አቶ ዮሀንስ ምትኩ ከአ/አ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ሆነዋል።
ዶ/ር ፍሬህይወት ገ/ህይወት የቦርዱ #ሰብሳቢ እና ዶ/ር ኢ/ር ብርሀኑ አሰፋ ም/ ሰብሳቢ ሆነው ተሰይመዋል።
ምንጭ ፦የአዲስ አበባ ከንቲባ ፅ/ ቤት

#ኢሬቻ2011 እንኳን ለ2011 የኢሬቻ በአል በሰላም በፍቅርና በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
Baga Ayyaana Irreechaa 2011'n isiin ga'e baga geessan.
#ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
#ኢሬቻ የኔም ነው!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Baga Ayyaana Irreechaa 2011'n isiin ga'e baga geessan.
#ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
#ኢሬቻ የኔም ነው!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ኢሬቻ2011⬆️ሚሊዮኖች ተሳታፊ በሆኑበት በዘንድሮው ታላቁ የኢሬቻ በዓል ላይ የተለያዩ የአገሪቱ #ብሄር_ብሄረሰቦች ተሳታፊ ነበሩ፡፡
©የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ኢሬቻ2011 በሰላም ተጠናቋል!
Ofkollee Jirra!
Ayyaanni Irreechaa guddichi bara 2011 bakka Oromootni fi ummatni obbolaa miliyoonotaan lakkaawaman argamanitti haala miidhagaa ta'een nagaan kabajamee xumuramee jira!
Baga Gammadne!
የዘንድሮው ታላቁ #የኢሬቻ በዓል በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች የኦሮሞ ህዝብ ወዳጆች እና ወንድም ሕዝቦችን በማሳተፍ እጅግ ደማቅ በሆነ ስነ ስርዓት በሰላም ተጠናቋል። እንኳን ደስ አለን!
ምንጭ፦ አቶ አዲሱ አረጋ

አስቸኳይ - ለሚመለከተው አካል‼️
ቤንሻንጉል ጉምዝ ካማሽ ዞን በሎጂጋንፎይ ወረዳ የመከላከያ ሰራዊት እንዲሁም የፌደራል ፖሊስ እንዳልገባ እና በርካታ ሰዎች እየተፈናቀሉ እንደሆነ የአካባቢው ነዋሪዎች መልዕክታቸውን አድርሰዋል። የሚመለከተው አካል አስቸኳይ እና ፈጣን መፍትሄ እንዲሰጥ ጥሪም ቀርቧል።