TIKVAH-ETHIOPIA via @like
ክፉ #የማትሰሙበት፤ ክፉ የማታዩበት #በደስታ እና #በሳቅ የተሞላ ቀን ይሁንላችሁ!
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
#ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
#ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከደብረ ብርሀን⬆️
"በደብረ ብርሃን የሚገኘው ሀበሻ የአረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል በአርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም ተመስርቶ በአሁን ሰዓት በልጁ በዮርዳኖስ ፍቃዱ አየተስፋፋ ይገኛል አዲስ አመትን ከነሱጋ ነበር ያሳለፍነው በፕሮግራሙ የመንግሥት መስሪያቤቶች ቃል የገቡልን ሲሆን የተቻላችሁ መጥታችሁ ጎብኙን እንላለን በውስጡ ከ 80 በላይ ተረጂዎች ሲገኙ ከ35 በለይ አኛን የሚጠብቁ በውጭ ይገኛሉ፡፡"

አስደናቂው ወታደር⬆️
ከላይ በፎቶው የምትመለከቱ የቀድሞ የኤርትራ ወታደር ነው። ይህ #ወታደር ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በፈጠሩት #ሰላም የተሰማውን ደስታ ለመግለፅ የሁለቱን ሀገራት ሰንደቅ አላማ ብቻ በመያዝ መላው ኤርትራን #በእግሩ እየዞረ ይገኛል። ይህ መልዕክት እስከተላከልኝ ድረስ ብቻ 712 ኪ.ሜ. በእግሩ ኤርትራን አካሏል።
📌ይህን መልዕክት የላከልኝ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ #መምህር ነው። ከቀናት በፊት ከአባቱ ጋር ወደ ኤርትራ ምፅዋን ለመጎብኘት ጉዞ አድርጎ በነበረበት ወቅት ነው ይህ ጀግና ሰው ያገኘው። በወታደሩ ታሪክ በመደነቁ ህዝቡም ይህን ሰው እንዲያውቀው ነው መልዕክቱን የላከው።
ፎቶ፦ ሻሎም አርአያ

ከሀዋሳ⬆️
"ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስነ ምግብ ት/ቤት፣ ንግድና ንብ ባንክ ተወጣተን ትላንት በአዲሱ ዓመት በሀዋሳ በሚገኘዉ #የህጻናት ማሳደግያ በመጎብኘት ምሳም አብረን በመብላት አሳልፈናል። በጣም ደስ ብሎናል። ይህን ወደፊትም ለመቀጠል ተነጋግረንበታል ። ፍቅርን መስጠት ምነኛ መታደል ነው!"

ሰበር ዜና📌የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር በላቸው መኩሪያ በገዛ ፈቃዳቸው ሀላፊነታቸውን #መልቀቃቸው ተገልጿል።
©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አማራ ክልል⬇️
በአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የሚመራ ልዑክ ነገ መስከረም 03/2011 ወደ ኤርትራ እንደሚያቀና የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ዋና ዳይሬክተር አቶ ንጉሱ ጥላሁን እንደገለጹት በምክር ቤት አፈ ጉባዔ የሚመራ የሃይማኖት አባቶችን ያካተተ ልዑክ ወደ ኤርትራ የሚያቀናው የሁለቱን አገራት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትና ትስስርን ለማጠናከር ነው፡፡
ሁለቱ ሃገራት የፈጠሩትን ሰላም ተከትሎ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን ለማጠናከር ስምምነት ላይ መደረሱን ተናግረዋል፡፡
የኤርትራ ባለስልጣናት የሁለቱ አገሮች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ይበልጥ እንዲጠናከር ወደ አማራ ክልል ለመምጣት ፍላጎቱ እንዳላቸው አቶ ንጉሱ ገልጸዋል፡፡
የአማራ ክልልም ተመሳሳይ ፍላጎት በማሳደሩ የኤርትራን ፕሬዚዳንት #ኢሳያስ_አፈወርቂን ጨምሮ የኤርትራ ልዑካን ወደ ክልሉ እንዲመጡ መጋበዛቸውን ነው ዳይሬክተሩ የተናገሩት፡፡
© የኢትዮጵያ ፕሬስ ኤጄንሲ

#BREAKING: COMMISSIONER OF ETHIOPIAN INVESTMENT COMMISSION #RESIGNS.
“I AM LEAVING FOR #FAMILY REASON” BELACHEW MEKURIA
©ADDIS STANDARD
@tsegabwolde @tikvahethiopia
“I AM LEAVING FOR #FAMILY REASON” BELACHEW MEKURIA
©ADDIS STANDARD
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ትላንት ከሜክሲኮ ቄራ ባለው መንገድ ላይ ቡልጋሪያ ሰፈር አካባቢ ሁለት ሰዎች በመኪና ተገጭተው አደጋ እንደደረሰባቸው ተሰምቷል። ከሁለቱ መካከል ሳራ ተወልደብርሀን የተባለች ሴት በአደጋው ህይወቷ አልፏል። ሌላኛው ሴት ደግሞ በላንድ ማርክ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገላት ይገኛል። አደጋውን ያደረሰው የፖሊስ መኪና እንደሆነ ነው የአካባቢው ነዋሪዎች የገለፁት።
📌የሳራ ወልደብርሀን የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ በ9 ሰዓት ይፈፀማል።
©ቅዱስ ከአዲስ አበባ