TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.4K photos
1.51K videos
215 files
4.12K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ከአርሲ አምቦሳ⬆️

"ሰላም ፅግሽ! መልካም ትውልድ ዘ-አቦምሳ በጎ አድራጎት ማህበር እንባላለን ከአርሲ አቦምሳ ነው፡፡ ማህበራችን በዛሬው ቀን እዲስ አመትን ከአረጋውያኑ ጋር አብረን እያከበርን እንገኛለን። ማህበራችን አጋዥ ደጋፊ የሌላቸውን አረጋውያን፣ አካል ጉዳተኞችን፣ አንዲሁም ወላጅ የሌላቸው ህፃናትን እያገዘ #1 አመት አስቆጥሯል።"
.
.
"Akkam Tsegish! Waldaa tolaoltumaa Dhaloota gaarii abboomsaa jedhamnaa. Bakkeen argama kenyaa anaa marttii magaalaa abbomsaa dha. Waldaan kenya guyaa hara'a ayana haraa sababa gochuudhaan mangudota wajjin kabajaa jirra.

Waldaan kenya namoot gargaarsa hinqabnee kan akka:-
-mangudoota
-da'imaan Abba fi haadha hin qabne
-namoota qaama dhabeeyyii.
Waldaan kenya Hojiiwan akkanaa hojachudhaan waggaa tokko lakkofsisee jira."

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቡሬ ግንባር⬆️ዛሬ በቡሬ ግንባር የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች #ተደምረው አዲሱን ዓመት በደስታ ተቀብለዋል!

©አቶ ፍፁም አረጋ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ሶማሌ ክልል ሸላቦ⬇️

በሶማሌ ክልል #ሸላቦ አቅራቢያ በበርሀ ደን ላይ በደረሰ #የእሳት ቃጠሎ ከፍተኛ ስፋት ያለው የእፀዋት ክምችት መውደሙን የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) አስታውቋል። #የኦጋዴን የጋዝ ክምችት በሚገኝበት በዚህ አካባቢ የደረሰውን ቃጠሎ ለማቆም የክልሉ መንግስትም ሆነ ፌደራል መንግስት ምንም ጥረት አላደረጉም ሲል #ኦብነግ ከሷል። የእሳቱ መንስዔ አልታወቀም።

©ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአለታ ጩኮ⬆️

"ጸግሽ የአለታ ጩኮ ኤጄቶች ትላንት ከተማውን ስያጸዱ ነበር። የዳራ እና አከባቢዋ ኤጄቶችም በ20,000 ብር ወጪ በማድረግ ከ48 ሰዎች በላይ ለሆኑ የተቸገሩ ወንድሞቻቸው የቁሳቁስ እና የቀለብ እርዳታ አድርገውላቸዋል። ለወገን ደራሽ ወገን ነው። ቅዱስ ጋቹ ከሀዋሳ"

@tsegbwolde
ፎቶ⬆️ትላንት በሚሊኒየም አዳራሽ የነበረው የዋዜማ ዝግጅት ለረጅም አመታት ሲገፋፉ የነበሩ አካላትን ያቀራረበ፤ ሲጠላሉ የነበሩትን #ያፋቀረ፤ የሲነቃቀፉ የነበሩትም #ያስተቃቀፈ ልዩ ምሽት ነበር።

በፍቅር እንደመር፤ በይቅርታ እንሻገር!
🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
@tsegabwolde @tikvahethiopia