#update የሳይንስ እና ቴክኖ. ዩኒቨርሲቲ⬇️
አዳማና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ለ3ኛ ጊዜ ሊሰጥ ነው።
በ2011 #የአዳማና #የአዲስ አበባ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ፈተና ለ3ኛ ጊዜ ‘#በቀጥታ’ በበይነ መረብ ሊሰጥ መሆኑ ተገልጿል።
በሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ስር የሚገኙት የአዳማና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች ለ2011 የትምህርት ዘመን የመሰናዶ ትምህርት ጨርሰው #ከፍተኛ ውጤት ያመጡትና ለፈተና ከቀረቡት 4 ሺህ 700 ተማሪዎች መካከል በፈተና በማወዳደር 3ሺህ ተማሪዎች ሊቀበል መሆኑ ተገልጿል፡፡
ፈተናው #ረቡዕ ነሃሴ 30፣ 2010 ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ እስከ 11፡00 ድረስ በተለያዩ ክልሎች ባሉ 37 ዩኒቨርስቲዎች በቀጥታ በበይነ መረብ የሚሰጥ ሲሆን፥ የመግቢያ ውጤቱ ለታዳጊ ክልሎች፣ ለሴቶችና አካል ጉዳተኞች ዝቅ እንዲል ተደርጓል ተብሏል፡፡
ፈተናው ፊዚክስ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ሂሳብና ኢንግሊዝኛ የትምህርት ዓይነቶቸን የሚያካትት ሲሆን፥ ዝቅተኛው የማለፊያ ውጤት ከ50 በላይ ሁኗል ተብሏል፡፡
ፈተናው በበይነ መረብ ከአንድ ማዕከል የሚተላለፍ ሲሆን፥ የወረቀት ብክነትንና የፈተና ስርቆትን ለማስቀረት ከፍተኛ እገዛ እንደሚያደረግ ነው የተገለጸው፡፡
ታላላቅ ድርጅቶች ብዛት ያለው የሰው ሀይል ለመቅጠር በፈተና ማወዳደር በሚፈልጉበት ጊዜ ይህንን ስርዓት በመጠቀም ፈትነው ለቃለመጠይቅ ብቻ የሚፈልጉትን ሰው በመጥራት መቅጠር እንዲችሉ ያደርጋል ተብሏል፡፡
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርም ይህንን የፈተና ስርዓት መጠቀም ለሚፈልግ ማንኛውንም አካል ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑንም አስታውቋል፡፡
©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia

Wabi Shebelle Hotel, Tuesday at 5pm(11 local time), let's all contribute our part!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ስለ ጠፋሁ ይቅርታ! ሁሌም ህይወት መንገዷ ምቹ አይደለም። ተጨንቃችሁ ለደወላችሁኝ እና ለፃፋችሁልኝ ወድ የቤተሰባችን አባላት ከልብ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ! እኔ እጅግ በጣም ደህና ነኝ!
ፈጣሪ ያክብርልኝ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፈጣሪ ያክብርልኝ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር #ዐቢይ_አህመድ ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር #ቴድሮስ_አድሃኖም ጋር በዓለም አቀፍ የጤና ሽፋንና በመሰረታዊ የጤና አገልግሎት ዙሪያ ተወያይተዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የትላንቱ አነጋጋሪ ጉዳይ⬇️
የሥራ ማቆም አድማ አድርገዋል በሚል የተጠረጠሩ 9 የኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ባለሥልጣን ሠራተኞች በቁጥጥር ሥር ዋሉ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ሰሞኑን የሥራ ማቆም አድማ አድርገዋል በሚል የጠረጠራቸውን 9 የኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ባለሥልጣን ሠራተኞች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ፡፡
ፖሊስ አንድ በር ያለውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሥራ ዕንቅስቃሴ ለማስተጓጎል ሕገወጥ የሥራ ማቆም አድማ አድርገዋል በሚል ወንጀል #በመጠርጠር እንደያዛቸው ገልጿል፡፡
የሀገርን ገፅታ ማበላሸት ብቻ ሳይሆን ኢኮኖሚው ላይም አሉታዊ ተፅዕኖ እንዲያደርግ በማሰብ ወንጀሉን ፈፅመዋል የሚለውም ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ ካደረጉ ምክንያቶች ተጠቃሽ ነው ብሏል ኮሚሽኑ ለኢቲቪ፡፡
ፖሊስ የመብት ጥያቄ ቢኖራቸው እንኳ እየሰሩ መጠየቅ የሚችሉበትን መፍትሔ መከተል ነበረባቸው ብሏል።
©etv
📌በስራ ማቆም አዳማ ላይ ያሉ የተቋሙን ሰራተኞች አግኝቼ አውርቻለሁ። የነሱን ቅሬታ ወደ በኋላ አቀርበዋለሁ።

ከእንጂባራ⬇️
"ሰላም ጸግሽ ከእንጂባራ ነው ምን መሰለህ እንጂባራ ገበሬው እየተጨቆነ ነዉ ያለአግባብ መሬቱ እየተወሰደ ተገቢ ካሳ እየተሰጠው አደለም በለስልጣናት እነደፈለጎ እየተጫወቱበት ነዉ። ለ1 ሔክታር 60000 እና 200 ካሬ ነው ሚሰጠው ያም ሚሆነው 2 አመት ተመላልሶ ግልምጫ ደርሶበት ነው ታዲያ የእርሻ መሬቱ የተቀማ ሰው እነዴት ነው ቤተሰቡን ማስተዳደረ ሚችለው እረ ፀግሽ እየተሰቃየን ነው ለሚመለከተው አስተላልፍልን። በፈጠረህ በዚህ በለውጥ ዘመን ምንም ለውጥ የለም እነጂባራ ውሰጥ እኛም ኢትዮጵያዊ ነን ለውጡ ግን አልደረሰንም።"

#update⬆️የኢትዮጵያ ሲቪል አቬዬሽን ባለስልጣን በስራ ማቆም #አድማ ላይ ለሚገኙት #ሰራተኞች በነሀሴ 24 እንዲፈርሙ አቅርቦላቸው የነበረው #የይቅርታ ፎርም ከላይ የምትመለከቱትን ይመስላል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ⬆️የሰብአዊ መብት ተሟጋች እና አርቲስት ታማኝ በየነ 150 ግራም ወርቅ ተበረከተለት፡፡ ትላንት ምሽት በአቫንቲ ብሉናይ ሪዞርትና ሰፓ በተካሄደው የእራት ግብዣ የባሕር ዳር ነዋሪዎች #ለታማኝ_በየነ 150 ግራም #ወርቅ አበርክተውለታል፡፡ የእንጅባራ ከተማ የለውጥ ደጋፊ ወጣቶች ደግሞ በስሙ የተሰራ ጭራ አበርክተውለታል፡፡ለባለቤቱ አርቲስት #ፋንትሽ_በቀለ የአካባቢውን የሚገልጽ የባህል ልብስ ተበርክቶላታል፡፡
©AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from Venture Addis
LinkUp Online Events Magazine, September Issue. With an Exclusive interview with Lij Michael, Rophnan's "My Generation" Concert review and Venture Addis's upcoming Event on Sep 8.
@VentureAddis
@VentureAddis
Forwarded from Venture Addis
LinkUp_September_01_2018.pdf
2.9 MB
የአዲግራት ዩኒቫርሲቲ⬆️የ2011 ዓ.ም የነባር የጤና ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት መስከረም 7 እና 8 መሆኑን አውቃችሁ ዝግጅት አድታደርጉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia