TIKVAH-ETH-በ4 ቀን ውስጥ 4000 አዳዲስ የቤተሰባችን አባላት ከመላው ዓለም ተቀላቅለውናል።
እናመሰግናለን!
እንኳን በደህና መጣችሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እናመሰግናለን!
እንኳን በደህና መጣችሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በተለያዩ ከተሞች የኔትዎርክ መቆራረጥ እያጋጠመ እንደሆነ ጥቆማዎች መጥተዋል። በተለይ በአዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች እና በአዲስ አበባ ዙሪያ የኢንተርኔት አገልግሎት ለመጠቀም አስቸጋሪ እንደሆነ ከመጡልን መልዕክቶች መረዳት ችለናል።
በሌላ በኩል..
📌ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ከተማ አንዳንድ አካባቢዎች ያለውን የኔትዎክ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት እንደሚሰራ ባለፈው ሳምንት አሳውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሌላ በኩል..
📌ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ከተማ አንዳንድ አካባቢዎች ያለውን የኔትዎክ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት እንደሚሰራ ባለፈው ሳምንት አሳውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ሀዋሳ⬆️
በሀዋሳ ከተማ ዛሬ ጠዋት አንድ የከተማ አውቶብስ መንገድ ስቶ ባደረሰው አደጋ በሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡ ዝርዝር የጉዳት መጠን አረጋግጬ አሳውቃለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሀዋሳ ከተማ ዛሬ ጠዋት አንድ የከተማ አውቶብስ መንገድ ስቶ ባደረሰው አደጋ በሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡ ዝርዝር የጉዳት መጠን አረጋግጬ አሳውቃለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ብራዚል⬆️
ብራዚል #እስረኞች አንድ መፅሃፍ አንብበው ሲጨርሱ ከእስር ዘመናቸው አራት ቀን ያህል እንዲቀነስ የሚያደርግ ህግ ተግባራዊ አድርጋለች። መፅሃፍቶቹን በትክክል ስለማንበባቸው ለማረጋገጥ ለእያንዳንዱ መፅሃፍ #summary እንዲፅፋ ይደረጋል።
📌ይህ ህግ ለሃገራችን እንደመልካም ተሞክሮ ቢወሰድ ብዙ ነገሮችን መቀየር ይችላል።
©ኤርሚያስ ቶኩማ

#update የእቴጌ ጣይቱ ሀውልት⬆️
አንድ ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈቀደ የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽ/ቤት ሰራተኛ የእቴጌ ጣይቱን ሀውልት በተመለከተ በሶሻል ሚድያ እየተባለ ያለው ነገር "#ሀሰት ነው" ሲል ለENF የተናገረ ሲሆን "ትናንትና እኮ ም/ከንቲባው አቶ ታከለ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ያለው መረጃ ሁሉ እንደ #እውነት ከተወሰደ #አስቸጋሪ ሁኔታ ይፈጥራል ያለው እሱን ለመግለፅ ነው" ሲል አብራርቷል።

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
እንኳን በጉራ!
.
.
የሌለህን አለኝ ሳታውቅ አዋቂነኝ፣
እንዳከብርህ ብቻ ውሸት አትንገረኝ።
ከሌለህ ነውር አይደል ካለህ ለራስህ ነው፣
እኔ የማከብርህ #በሰውነትህ ነው።
እንኳን #በጉራ ደረት ተነፍቶ፣
አልቻለውም ሰው አንገቱን #ደፍቶ።
ዝቅ እያሉ ነው ተናንሶ ኑሮ፣
ላካበደማ አይወን ዘንድሮ። (2)
ትልቅ #ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም፣
የሰው ትልቅ የለም!
የእድሜ ሰረገላ የድሜ ሰረገላ
ሄዶም መቶ አይሞላም! (2)
እኔ ምን አውቃለው #ካወክ አሰተምረኝ፣
#ንቀቱን ተውና ይሄ ይሄ ነው በለኝ።
ያን ያንን ሳታረገ #ብትመፃድቅም፣
ሆዴን ልሙላ በዬ #ብሞት ላንተ አልሰገድም!
ወርቅ በሰው ልጅ የተወደደው፣
እራሱን አቃሎ ጭቃ መሰሎ ነው።
ከፍ ከፍ ያለው በባዶ ሜዳ፣
አጅሬ ገለባ ወድቆ ተጎዳ።
ወርቅ በሰው ልጅ የተወደደው፣
እራሱን አቃሎ ጭቃ መሰሎ ነው።
ከፍ ከፍ ያለው አጅሬ ገለባ እዩት ሲጎዳ!
ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም፣
አሃ አሃ የሰው ትልቅ የለም!
የእድሜ ሰረገላ የድሜ ሰረገላ
ሄዶም መቶ አይሞላም።
እንኳን በጉራ ደረት ተነፍቶ
አልቻለውም ሰው አንገቱን ደፍቶ
ዝቅ እያሉ ነው ተናንሶ ኑሮ
ላካበደማ አይሆን ዘድሮ። (2)
ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም፣
አሃ አሃ... የሰው ትልቅ የለም!
የእድሜ ሰረገላ፣
ሄዶም መቶ አይሞላ።
የእደሜ ሰረገላ፣
ሄዶም መቶ አይሞላ፣
ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም
አሃ አሃ ....የሰው ትልቅ የለም።
©ድምጻዊ - አብዱ ኪያር
#ቲክቫህኢትዮጵያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
.
.
የሌለህን አለኝ ሳታውቅ አዋቂነኝ፣
እንዳከብርህ ብቻ ውሸት አትንገረኝ።
ከሌለህ ነውር አይደል ካለህ ለራስህ ነው፣
እኔ የማከብርህ #በሰውነትህ ነው።
እንኳን #በጉራ ደረት ተነፍቶ፣
አልቻለውም ሰው አንገቱን #ደፍቶ።
ዝቅ እያሉ ነው ተናንሶ ኑሮ፣
ላካበደማ አይወን ዘንድሮ። (2)
ትልቅ #ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም፣
የሰው ትልቅ የለም!
የእድሜ ሰረገላ የድሜ ሰረገላ
ሄዶም መቶ አይሞላም! (2)
እኔ ምን አውቃለው #ካወክ አሰተምረኝ፣
#ንቀቱን ተውና ይሄ ይሄ ነው በለኝ።
ያን ያንን ሳታረገ #ብትመፃድቅም፣
ሆዴን ልሙላ በዬ #ብሞት ላንተ አልሰገድም!
ወርቅ በሰው ልጅ የተወደደው፣
እራሱን አቃሎ ጭቃ መሰሎ ነው።
ከፍ ከፍ ያለው በባዶ ሜዳ፣
አጅሬ ገለባ ወድቆ ተጎዳ።
ወርቅ በሰው ልጅ የተወደደው፣
እራሱን አቃሎ ጭቃ መሰሎ ነው።
ከፍ ከፍ ያለው አጅሬ ገለባ እዩት ሲጎዳ!
ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም፣
አሃ አሃ የሰው ትልቅ የለም!
የእድሜ ሰረገላ የድሜ ሰረገላ
ሄዶም መቶ አይሞላም።
እንኳን በጉራ ደረት ተነፍቶ
አልቻለውም ሰው አንገቱን ደፍቶ
ዝቅ እያሉ ነው ተናንሶ ኑሮ
ላካበደማ አይሆን ዘድሮ። (2)
ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም፣
አሃ አሃ... የሰው ትልቅ የለም!
የእድሜ ሰረገላ፣
ሄዶም መቶ አይሞላ።
የእደሜ ሰረገላ፣
ሄዶም መቶ አይሞላ፣
ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም
አሃ አሃ ....የሰው ትልቅ የለም።
©ድምጻዊ - አብዱ ኪያር
#ቲክቫህኢትዮጵያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በተለያየ ምክንያት ከ1983 ዓ.ም ወዲህ ከሠራዊት የተሰናበቱ አባላት የጡረታ መብት እንደሚከበርላቸው የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና የዘመቻ መምሪያ ሃላፊ ጀነራል ብርሀኑ ጁላ አስታወቁ።
የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹምና የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ጀነራል #ብርሀኑ_ጁላ እንዳሉት፥ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ ባስቀመጡት አቅጣጫ መሰረት ማእረጋቸው ተገፎ ያለጡረታ ለተሰናበቱት ጀነራል መኮንኖች ማእረጋቸው ተመልሶ ጡረታቸው እንዲከበር ተደርጓል።
የጠቅላይ ሚኒስትሩን ውሳኔ መነሻ በማድረግ በእነርሱ ብቻ ሳይቆም በተለያየ ሰበብ አስባብ ጡረታቸው ሳይከበር የወጡ በአገልግሎት የነበሩ የሠራዊት አባላት በሙሉ ዶክመንታቸው ተፈልጎ ከተለዩ በኋላ መከላከያ ሚኒስቴር ውሳኔ ሰጥቶ ጡረታቸው እንዲከበር እየተሰራ ነው ነው ብለዋል።
እንደ ጀነራል ብርሃኑ ማብራሪያ፥ በአገልግሎት ጣሪያቸው ለጡረታ የበቁት የቀድሞው ሠራዊት አባላት በሙሉ ሕጋዊ የጡረታ መብታቸው ተከብሯል።
አሁን እየተሰራ ያለው ግን ባለፉት 27 አመታት በአገልግሎት ላይ የነበሩትን በዲስፕሊንና በተለያዩ ሰበብ አስባቦች የጡረታ መብታቸው ሳይከበር የቀሩትን ነው፤ ይህም ግለ ማሕደራቸው ተፈልጎ በመሰራት ላይ ይገኛል ብለዋል ጄነራል ብርሃኑ።
ከተጠቀሰው ውጪ የጡረታ መብት ጥያቄዎች እየቀረቡ መሆናቸውና ከአሰራር ውጪ እንደማይስተናገዱ ተመልክቷል።
ምንጭ፦ አዲስ ዘመን ጋዜጣ