" ህጋዊ ሰውነት ያለው ማህበር ለመመስረት አስበናል " - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 31ኛ ዙር የህክምና ምሩቃን
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 31ኛ ዙር የህክምና ምሩቃን የነበሩ በአሁኑ ሰዓት በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎችና ከሀገር ውጭ በህክምናው ዘርፍ ሙያዊ ግዴታቸውን በመወጣት ላይ ይገኛሉ።
ሀኪሞቹ የ10ኛ ዓመት የምረቃ በዓላቸውን ለማክበር በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ ገልጸዋል።
እነዚህ ተመራቂዎች በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ በነበሩበት ወቅት በሚያደርጉት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እና በነበረው ጠንካራ የተማሪዎች ህብረት በስኬታማ ስራዎች ይታወቁ ነበር።
ሀኪሞች በህክምናው መስክ በተናጠል እያደረጉ ያሉት አስተዋፅኦ ይበልጥ ፍሬያማ እንዲሆን እና ለመደጋገፍ እንዲያመች ጥቅምት 9/ 2017 ዓ.ም ሁሉም ከያሉበት በመሰባሰብ ምክክር ለማድረግ እንዲሁም ህጋዊ ሰውነት ያለው ማህበር ለመመስረት እንዳሰቡ ገልጸዋል።
ህብረቱ ዩኒቨርሲቲውን ለማገዝ እንዲሁም የጤና ዘርፉን ለመደገፍ ላሰበው በጎ ተግባር በኢትዮጲያ ውስጥና ከኢትዮጵያ ዉጭ ያሉ ሃኪሞች ' ሸራተን አዲስ ' በመገኘት በመርሀግብሩ ተሳታፊ እንዲሆኑ ሲል ' የጎልደን ባች ሪዩኒየን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ' ጥሪውን አስተላልፏል።
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#Tigray በምክትል ሊቀ-መንበር አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ህወሓት " አስቸኳይ " ያለውን ሰብሰባ ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል። ዛሬ መሰከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም በመቐለ በክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ፅ/ቤት አዳራሽ መካሄድ በጀመረው ስብሰባ በሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራውን ህወሓት በይፋ የተቃወሙ የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ከፍተኛ ካድሬዎች ተገኝተዋል። አቶ ጌታቸው በሰብሰባው መክፈቻ…
#Update
በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ከሚመራው የህወሓት ቡድን ጋር ያላቸው ልዩነት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ እንደሚሰራ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ቡድን ተናግሯል።
በምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ አባላትና ከፍተኛ ካድሬዎች መስከረም 20/2017 ዓ.ም በመቐለ ውይይት ማካሄድ ጀምሯል።
ውይይቱ ለሁለት የተከፈለው ድርጅት ለማዳንና የትግራይ ህዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ያለመ ነው ተብሏል።
በዚህም ወቅት በአቶ ጌታቸው የሚመራው ቡድን የተፈጠረው ልዩነት እንዲሰፋ እየሰራ ያለው " የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት እንዳይሳካ የተሰለፈ የሰላም ፀር የሆነ ሃይል ነው " ብሏል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች የህወሓት ህጋዊነት እንዳይመለስ እና የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት እንዳይፈፅምና የተገኘው ተነፃፃሪ ሰላም እንዳይቀጥል እንቅፋት የሆነው " የሰላም ፀር " ሲሉ የጠሩትን በዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራውን ህወሓት ከሰዋል።
" በዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ሃይል ጉባኤ አካሂጃለሁ በሚል ሽፋን ራሱን እንደ ህጋዊ በመቁጠር የወረዳና የከተማ ምክር ቤቶች እየሰበሰበ ይገኛል " በማለት አክለዋል።
በዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ሃይል በስም ማጥፋት ተግባራት መሰማራቱ የገለፀው በምክትል ሊቀመንበር ጌታቸው የሚመራ ህወሓት ከዚህ ተግባሩ እንዲቆጠብና ሰርዓት እንዲይዝ ጠይቋል።
በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራ ህወሓት ዛሬ በጊዚያዊ አስተዳደሩ ስራዎች ላይ መሰረት ያደረገ ውይይት ይቀጥላል ተብሎ ይጠበቃል።
#TikvahEthiopiaMekelle

" ... ከከተማ ወጣ ባሉ አካባቢዎች እየተፈጸመ የሚገኘው በደልና ግፍ ታሪክ ይቅር የማይለው ነው " - ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ
በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት በሙዳ ቅዱስ ገብርኤል አጥቢያ 8 ኦርቶዶክሳውያን በግፍና በጭካኔ መገደላቸውን የቤተክርስቲያኒቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል።
ግድያው " ለጊዜው ማንነታቸው አልታወቀም " በተባሉ የታጠቁ ኃይሎች መፈጸሙ ነው የተነገረው።
የሀገረ ስብከቱ ሚዲያ የሆነው ሐመረ ተዋሕዶ ፥ " በሙዳ ሰንቀሌ ቀበሌ በሙዳ ቅዱስ ገብርኤል አጥቢያ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖችን የታጠቁ ኃይሎች ቅዳሜ መስከረም18 ቀን 2017 ዓ.ም ሌሊት ከየቤታቸው በመልቀም ይዘዋቸው የሄዱ ሲሆን ጀቢሳ በሚባል አነስተኛ ወንዝ ሥር በግፍ የሰማዕትነት ጽዋ እንዲቀበሉ አድርገዋቸዋል " ብሏል።
በቦታው የደረሰው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊት አስክሬናቸውን በማንሳት በቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን እንዳሳረፈም አመልክቷል።
የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ምን አሉ ?
በክስተቱ የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸው በሀገረ ስብከቱ እየተበራከተ የመጣውን የንጹሐን ግድያ በማስመልከት ከሚመለከታቸው የምሥራቅ ሸዋ ዞን አስተዳዳሪዎችና ከዞኑ የጸጥታ መዋቅር ጋር ሰፊ ውይይት ያደረጉ መሆኑን ጠቁመዋል።
ለአካባቢው ምእመናንና ለአደጋ ተጋላጭ ናቸው ተብለው በሚታሰቡ ቦታዎች ሁሉ ጥበቃና ከላላ እንዲደረግ በአጽንዖት አሳስበዋል።
የዞኑ አስተዳደርና የዞኑ የጸጥታ መዋቅር ይህ ዜና ከተሰማበት ጊዜ ጀምሮ ለዞኑ የጸጥታ ኃይል ስምሪት በመስጠት በአካባቢው የሚገኙ የጸጥታ ኃይሎችን ለጊዜው በማሠር የማጣራት ሥራና በአካባቢው የኦፕሬሽን ሥራ እያካሄደ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ከዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም አባቶች ግድያ ጀምሮ ከሚመለከታቸው የፌደራልና የክልል እንዲሁም የዞን አመራሮች ጋር ሰፊ ውይይት እያካሄዱ እንደሚገኙ ተመላክቷል።
በሀገረ ስብከቱ ከከተማ ወጣ ባሉ አካባቢዎች እየተፈጸመ የሚገኘው በደልና ግፍ ታሪክ ይቅር የማይለው በመሆኑ የሚመለከተው ሁሉ ለሰላም ጠንክሮ እንዲሠራና ይኽን መሠል ድርጊት ያለ ርኅራኄ የሚፈጽሙትን መቃወምና ድርጊቱን ማውገዝ የሚገባ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

" ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥምቅት 30/2017 ወደ ቤታችሁ ግቡ ፤ ይህ ካልሆነ የሽያጭ ውሉ እንዲቋረጥ ተደርጎ ቤቱን ለሌላ ዕድለኛ እናስተላልፋለን " - የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤቶችን እየገነባ ለቤት ተጠቃሚዎች በዕጣና በጨረታ የሚያስተላልፈው የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን " በሽያጭ ከተላለፉና ውል ከተፈጸመባቸው ቤቶች መካከል የቤት ባለቤቶች ወደ ቤታቸው ገብተው…
" እስከተባለው ጊዜ ካልገባችሁ በዕጣና በሽያጭ ነው ለሌላ ነዋሪ የሚተላለፈው " - የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
በተለያዩ ጊዜያት በእጣ እና በጨረታ ተላልፈው ነዋሪ ያልገባባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እስከ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም ድረስ የቤት ባለቤቶቹ የማይገቡበት ከሆነ ውል የሚቋረጥ መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ማስጠንቀቁ ይታወሳል።
ኮርፖሬሽኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ገንብቶ በተለያዩ ጊዜያት በእጣ እና በጨረታ ማስተላለፉ አመልክቷል።
" በተለያዩ ጊዜያት በሽያጭ ተላልፈው የቤት ባለቤቶች ውል የተዋዋሉባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እስከ አሁን ነዋሪ ባለመግባቱ ምክንያት የተለያዩ ህገ ወጥ ተግባራት እየተፈፀመባቸው እና ለፀጥታ ስጋት እየሆኑ ይገኛል " ብሏል።
ነዋሪ ያልገባባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እስከ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም ድረስ ባለቤቶቹ ወደ ቤታቸው እንዲገቡ የማይገቡ ነዋሪዎች የሽያጭ ውላቸው እንደሚቋረጥ ገልጿል።
ውል ከተቋረጠ በበኃላ #በዕጣ እና #በሽያጭ ለሌላ ነዋሪ እንደሚተላለፍ ነው ኮርፖሬሽኑ ' ለመጨረሻ ጊዜ ' ሲል ያስጠነቀቀው።

#Ethiotelecom
🌟 11% የገንዘብ ስጦታ ያግኙ፤ ዓለም አቀፍ የበረራ ትኬትን ጨምሮ በልዩ ሽልማቶች ይንበሽበሹ!!
ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
💁♂️ በተጨማሪም 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
✈️ የውጭ ሀገር ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት - እያንዳንዳቸው 480,000 ብር
🏞 ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ ቤተሰብ ፓኬጅ - እያንዳንዳቸው 44,000 ብር
🐏 የበግ ስጦታዎች - እያንዳንዳቸው 20,000 ብር...
የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል!
🗓 እስከ ነገ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ
#telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

#ትራይዳል
ትራይዳል ቴክኖሎጂስ ኃ፡የተ፡የግ፡ማ የሶፈትዌር ሶሉሽኖችን ለሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ደንበኞች በከፈተኛ ጥራት እና ተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ይታውቃል።
የሞባይል አፕሊኬሽን ዴቨሎፕመንት፣ ከስተምይዝድ ሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት፣ ኢኮሜርስ ሲስተም ዴቨሎፕመንት እና ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት አገልግሎቶችን ለደንበኝዎች እንሰጣለን።
በቴክኖሎጂ ዘርፍ ውስጥ ለሚሰሩ ድርጅቶች የሶፍትዌር ፕሮጀክቶችን በመረከብ በተመጣጣኝ ዋጋ የአውት ሶርሲንግ ሰርቪስ እንሰጣለን።
ለበለጠ መረጃ : www.tridal.org
ስልክ : 0901357160
አድራሻ : አዲስ አበባ፣ ብሪቲሽ ኢምባሲ፣ ፍቅር ቢውልዲንግ

#Ethiopia
የቻይና ባለሀብቶች በኢትዮጵያ እምነት የሚጣልበት ቢሮክራሲና በየጊዜው የማይለወጥ የኢንቨስትመንት ሕግ አተገባበር ተግባራዊ እንዲደረግ ጥያቄ አቅርበዋል።
የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ምኅዳር ተገማች፣ የተረጋጋና ሥልጡን የሰው ኃይል የሚመራውና የውጭ ባለሀብቶች ሊተማመኑበት የሚያስችል ከባቢ እንዲፈጠር ቻይናውያን ባለሀብቶች አሳስበዋል፡፡
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ምኅዳር ውስጥ በፀጥታ ችግር፣ በቢሮክራሲ፣ በብልሹ አሠራርና በሙስና ምክንያት ሥራ መሥራት አልቻልንም የሚል ቅሬታ በብዛት እየተደመጠ መሆኑን ገልጸው፣ በኢትዮጵያ ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ አፍስሰናል ያሉት የቻይና ባለሀብቶች ያሉት ችግሮች እንዲፈቱ ጠይቀዋል፡፡
ባለው የኢንቨስትመንት ማነቆ ላይ የፖሊሲ ምክክር በማድረግ በመንግሥትና በባለሀብቶቹ መካከል ድልድይ በመሆን ይሠራል የተባለለት " አፍሪካ – ቻይና ትሬድ ኤንድ ኢንቨስትመንት ፋሲልቴሽን " የተሰኘ አማካሪ ቡድን ይፋ ተደርጓል።
የአማካሪ ቡድኑ መሥራች ቻይናዊው ባለሀብት ጉዋን ሹ ምን አሉ ?
➡ በአገር ውስጥ የተሰማራ አምራች ኩባንያ የሚያመርተው ምርት ብቻ ሳይሆን፣ የሚመረተውን የሚጠቀመው ማኅበረሰብ ለሚቀርብለት ምርት መተማመኛ ይፈልጋል ተብሏል፡፡ ለዚህ ደግሞ የተረጋጋ የፀጥታ ሁኔታና አስቻይ ፖሊሲ ያስፈልጋል።
➡ ግልጽ የሆኑ መመርያዎች፣ ሊተነበዩና ተግባራዊ መደረግ የሚችሉ የኢንቨስትመንት ሕጎች ያስፈልጋሉ። ሕጎቹ ኢንቨስተሮች ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ ለአንድና ለሁለት ዓመት ብቻ ሳይሆን ረዘም ላለ ጊዜ መተማመን የሚፈጥር መልኩ ዋስትና መስጠት አለባቸው።
➡ የውጭ ኢንቨስተሮች ሀብታቸውን በሚያፈሱባቸው አካባቢዎች ባሉ አስተዳደሮች ለንብረታቸው የጥበቃ ከለላ ማድረግ አስፈላጊ ነው። ለንብረታቸው መተማመኛ ያላገኙና የሕጎች አተገባበር መለዋወጥ ያስቸገራቸው ባለሀብቶች ወደ ጎረቤት ኬንያ፣ ታንዛኒያና ኡጋንዳ ሲሄዱ አይተናል።
➡ በሥራ ላይ ያለው የኢንቨስትመንት ፖሊሲ ወይም ሕግ ተገማችነቱ በግልጽ መቀመጡ ለኢንቨስተሮች መተማመንን ይፈጥራል። መተማመን ሲፈጠር ባለሀብቶች ባሉበት የመቆየትና ኢንቨስትመንታቸውን የማስፋት አቅማቸው ይጨምራል።
➡ በኢትዮጵያ ያለው የግብር ሥርዓት የኩባንያዎቹን ቁመናና አፈጻጸም ግምት ውስጥ ያላስገባ ከመሆኑም በላይ አሠራሩና አወሳሰኑ ግልጽ አይደለም። በዚህም የተነሳ ኢንቨስተሮች እንዴት እምነት አድሮባቸው ሊሠሩ ይችላሉ ?
➡ መንግሥት በአንድ በኩል የውጭ ባለሀብቶችን ለመሳብ የኃይል አቅርቦትና መሠረት ልማት ለማሟላት ሀብት፣ እያፈሰሰ በሌላ በኩል የሚወጡ ሕጎች ይዘት ተገማችነትና አተገባበር፣ እንዲሁም አሠራሮች ከዓላማው ጋር በልኩ ካልተጣጣሙ ሒደቱ ወደኋላ ይጎትታል።
➡ የባለሙያዎቹ ቡድን የተቋቋመው በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች መዋዕለ ንዋይ ያፈሰሱና ለመሰማራት ፍላጎት ያላቸው ባለሀብቶች፣ በኢንቨስትመንታቸው የሚታየውን ክፍተት ለመሙላት ነው።
አንድ ቻይና ኤምባሲ ዲፕሎማት በኢትዮጵያ በርካታ የቻይና ኩባንያዎች መዋዕለ ንዋያቸውን እያፈሰሱ መሆናቸው የታመነበት ቢሆንም፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ ኩባንያዎች ከኢትዮጵያ እየለቀቁ ወደ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳና ሌሎች አገሮች እየተሰደዱ ናቸው ብለዋል፡፡
ይህ የሆነው ተገማች ያልሆኑ ሕጎችና ብልሹ አሠራሮች ከቢሮክራሲ ማነቆ ጋር በመደራረባቸው እንደሆነ ገልጸዋል።
ይህንን አሳሳቢ ችግር ለማስተካከል የምሁራን ቡድኑ ትልቅ ሚና ይጠበቅበታል ብለዋል።
በየካቲት 2016 ዓ.ም. ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ ጀምሮ ባለሀብቶች ወደ ሌላ አገር እየተሻገሩ እንደሆነ መስማታቸውን ጠቅሰው፣ ይህ የምሁራን ስብስብ የቻይና ባለሀብቶችን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያውያንንም ሊጠቅም ይገባል ብለዋል፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማካሪ ቡድኑ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አዳሌ ኦዳ ምን አሉ ፤ " የተማሰረተው ዕውቀትን መሠረት ያደረገ ውሳኔ ለማስተላለፍ ዕገዛ የሚያደርግ ቡድን ነው " ብለዋል።
" በቀጣይ ኢንቨስተሮች ሊያጋጥማቸው የሚችሉ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን በማመላከትና የፖሊሲ ማማከር ሥራ በማከናወን ቀጣይነት ያለው የቢዝነስና የንግድ ግንኙነት እንዲፈጠር ማድረግ ላይ ጥረት ይደረጋል " ሲሉ ገልጸዋል።
በኢትዮጵያ የቻይና ባለሀብቶች ተወካይ ፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ በፋይናንስ እጥረትና በጦርነት፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ በፀጥታ ችግር የግብር ሥርዓት አስቸጋሪ መሆኑን ገልጸዋል።
" አንድ ጊዜ ከገቢዎች ቢሮ ስልክ ከተደወለ ተኝቶ ማደር የለም " ሲሉ ተናግረዋል፡፡
" የገቢዎችና የጉምሩክ ሠራተኞች የሚጠቀሙበት ሲስተም በትክክል ለምን አይሠራም ብዬ ስጠይቃቸው አናውቅም ይላሉ፡፡ በዚህ ላይ ሠራተኞቹ የተረጋጉ አለመሆናቸው አሳሳቢ ነው " ብለዋል፡፡
" ምንም እንኳ ትርፍ ለማግኘት ኢትዮጵያ ብንመጣም አብረን ማደግ እንችላለን፣ በየተቋማቱ ያሉ አሠራሮች ግን ይስተካከሉ " ብለዋል።
የማይገመት አሠራርና ተለዋዋጭ የሕግ አተገባበር ትልቅ ማነቆ በመሆኑ መንግሥት ማስተካከያ ያድርግ ሲሉም አሳስበዋል፡፡ #ሪፖርተርጋዜጣ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መካከለኛው ምስራቅ ወደየት ያመራል ?
በእስራኤልና ፍልስጤም ሃማስ መካከል የጀመረው ጦርነት መፍትሄ ሳያገኝ ቀርቶ ችግሩ አድማሱን አስፍቶ ቀጠናው መታመሱን ዛሬም ድረስ ቀጥሏል።
የቀጠናው ችግር ከመሻሻል ይልቅ ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ ነው።
ከሰሞኑ ደግሞ በእስራኤል እና በሊባኖስ ሄዝቦላህ መካከል የነበረው ግጭት ተባብሶ በርካቶች ሞተዋል ፤ ተጎድተዋል።
የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ነርሰራላህ እና ሌሎችም ቁልፍ ሰዎች በእስራል ጥቃት መገደላቸው ሁኔታውን እጅግ አስከፊ አድርጎታል።
ከዚህ ቀደም እስራኤል በቀጣናው የምትፈጽመውን ጥቃት እንድታቆም ስታስጠነቅቅ የነበረችው ኢራን ወደ እርምጃ ገብታለች።
ዛሬ የእስራኤል ከተሞች በሳይረን ድምጽ ሲናወጡ ነው ያመሹት።
ኢራን በመቶዎች የሚቆጠሩ የባላስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤል አስወንጭፋለች።
የሀገሪቱ ዜጎችም ህይወታቸውን ለማዳን ወደ አደጋ መከካከያ ስፍራዎች እንዲገቡ ተደርገው ነበር።
የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጥበቃ 250 ሚሳኤሎች መተኮሱን አመልክቷል።
የእስራኤል ጦር ከኢራን በኩል የባላስቲክ ማሳኤል መወንጨፉን አረጋግጧል።
የእስራኤል ጦር አሁን ላይ ከኢራን በኩል የሚያሰጋ ጥቃት እንደሌለና በየመጠለያው የተሸሸጉ መውጣት እንደሚችሉ አመልክቷል።
የኢራን እርምጃ ከዚህ ቀደም እንደተፈራው ሁኔታውን እጅግ ወደከፋ ሁኔታ ሊያስገባው እንደሚችል ተሰግቷል።
More : @thiqaheth

መካከለኛው ምስራቅ ወደየት ያመራል ? በእስራኤልና ፍልስጤም ሃማስ መካከል የጀመረው ጦርነት መፍትሄ ሳያገኝ ቀርቶ ችግሩ አድማሱን አስፍቶ ቀጠናው መታመሱን ዛሬም ድረስ ቀጥሏል። የቀጠናው ችግር ከመሻሻል ይልቅ ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ ነው። ከሰሞኑ ደግሞ በእስራኤል እና በሊባኖስ ሄዝቦላህ መካከል የነበረው ግጭት ተባብሶ በርካቶች ሞተዋል ፤ ተጎድተዋል። የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ነርሰራላህ እና ሌሎችም…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቪድዮ ፦ ዛሬ ምሽት ኢራን እስራኤል ላይ የባላስቲክ ሚሳኤል ስታዘንብ ነበር።
በርካታ የኢራን ሚሳኤሎች እስራኤል ከተሞች ላይ ተጥለዋል።
ምን ያህል ጉዳት ደረሰ ? ኢራንስ ምን ታርጌት መታች ? የሚለው ለጊዜ የሚታወቅ ነገር የለም።
ኢራን፣ ከዚህ ቀደምም እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ እየፈጸመች ነው ያለችውን ግፍ እንድታቆም ፤ ያ ካልሆነ እጅግ የከፋ ቅጣት እንደሚጠብቃት ስትዝት ዝታም ብቻ ሳይሆን እስራኤልን በድሮን ፣ በሚሳኤልና ሮኬቶች መደብደቧ ይታወሳል።
ከሰሞኑን ደግሞ እስራኤል ' አሸባሪ ' በምትለው የሊባኖሱ ፣ሄዝቦላህ ላይ በከተፈተችው ጥቃት የቡድኑን አመራሮች ጨምሮ በርካቶች መገደሏን ተከትሎ ቀጠናው የለየትለት ከባድ ሁኔታ ውስጥ ገብቷል።
ዛሬ ምሽት ደግሞ ኢራን፣ እስራኤል ላይ ሚሳኤል አዝንባለች።
በቀጣይ እስራኤል ምን አይነት አጸፋ ትወስዳለች የሚለው ሁሉም በትልቅ ስጋት የሚጠብቀው ጉዳይ ሆኗል።
የተመድ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ " የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት እየሰፋ መሄዱን እና ውጥረቱ እየተባባሰ መምጣቱን አወግዛለሁ " ብለዋል።
" ይህ መቆም አለበት " ያሉት ዋና ፀሀፊው " ተኩስ እንዲቆም እንፈልጋለን " ሲሉ ገልጸዋል።

ቪድዮ ፦ ዛሬ ምሽት ኢራን እስራኤል ላይ የባላስቲክ ሚሳኤል ስታዘንብ ነበር። በርካታ የኢራን ሚሳኤሎች እስራኤል ከተሞች ላይ ተጥለዋል። ምን ያህል ጉዳት ደረሰ ? ኢራንስ ምን ታርጌት መታች ? የሚለው ለጊዜ የሚታወቅ ነገር የለም። ኢራን፣ ከዚህ ቀደምም እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ እየፈጸመች ነው ያለችውን ግፍ እንድታቆም ፤ ያ ካልሆነ እጅግ የከፋ ቅጣት እንደሚጠብቃት ስትዝት ዝታም ብቻ ሳይሆን…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#MiddleEast
የእስራኤል ጦር ለምሽቱ የኢራን የሚሳኤል ጥቃት ጨምሮ በቀጠናው ለቀጠለው ውጥረት ምላሽ በመካከለኛው ምስራቅ ከፍተኛ የሆነ የአየር ድብደባ እንደሚፈጽም ማረጋገጡን የእስራኤል ጦር ሬድዮ ጣብያ ዘግቧል።
ጦሩ ' ከፍተኛ ' ያለውን የአየር ድብደባ የት የት ሀገራት ላይ እንደሚፈጽም አላሳወቀም።
የመካከለኛው ምስራቅ ሁኔታ እጅግ ወደከፋ ሁኔታ እየተሻሸገረ ነው።
(ቪድዮ ፦ የኢራን ሚሳኤል በማዕከላዊ እራኤል ሲያርፍ )
Via @thiqaheth

#DV2026
የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከነገ ጀምሮ ክፍት ይደረጋል።
ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አዘጋጅታለች።
ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።
አሜሪካ በየዓመቱ ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አማካኝነት እንደምትቀበል ይታወቃል።
በነገው ዕለት ዝርዝር መረጃ የምንልክላችሁ ይሆናል።

ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ቅሬታ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል ፣ በኢሜል [email protected] በመላክ ወይም በዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የሚከተሉትን የማህበራዊ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ፡፡
ቴሌግራም- https://t.iss.one/HibretBanket
linktr.ee/Hibret.Bank
#HibretBankCustomerWeek

#EOTC በአረጋዊው መልአከ/መ/ ቀሲስ ወልደ ኢየሱስ አያሌውና አራት ቤተሰባቸው ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ግድያን በልዩ ሁኔታ እንደሚከታተለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት አሳውቋል። በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሉሜ (ሞጆ ) ወረዳ ቤተ ክህነት በቢቃ ደ/መ/ቅ/ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ከ1976 ዓ.ም ጀምሮ ለ41 ዓመታት ያህል ከድቁና እስከ…
#እናትፓርቲ
" አንዱን ሰቆቃ ማን ፣ እንዴት ፣ ለምን እንዳደረገው በበቂ ሳይጠናና ጠያቂም፣ ተጠያቂም ሳይኖር ለጥቂት ጊዜያት ዝም ያለና የቆመ ካስመሰለ በኋላ ያለፈውን በሚያስንቅ እልቂቱ ይቀጥላል " - እናት ፓርቲ
እናት ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ልኳል።
ፓርቲው " በሀገራችን ኢትዮጵያ ሥርዓታዊ የሆነ በእምነት ተቋማት፣ በሃይማኖት አባቶችና ምእመናን ላይ የሚደርስ ጥቃት አቻ በሌለው መልኩ ከዳር ዳር ሲያምሳት ማየትና ምንም እንዳልተፈጠረ በዝምታ ማለፍ የተለመደና በተዘዋዋሪ ይኹንታ የመስጠት የሚመስል ክስተት ከሆነ ዓመታት ተቆጥረዋል " ብሏል።
" የግፉ መጠን ከዕለት ዕለት እየቀነሰ ከመሄድ ይልቅ መልኩንና ቦታውን እየቀያየረ አሰቃቂነቱንም በየወቅቱ የከፋ እያደረገ ቀጥሏል " ሲል ገልጿል።
" አንዱን ሰቆቃ ማን፣ እንዴት፣ ለምን እንዳደረገው በበቂ ሳይጠናና ጠያቂም፣ ተጠያቂም ሳይኖር ለጥቂት ጊዜያት ዝም ያለና የቆመ ካስመሰለ በኋላ ያለፈውን በሚያስንቅ እልቂቱ ይቀጥላል። እንደማኅበረሰብም ጣት መቀሳሰርና አኹን አኹን ደግሞ እልቂትን በጥንቃቄ በመለማመድ ላይ ያለን ይመስላል " ብሏል።
" ባለፈው መስከረም 16/2017 ዓ/ም በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ሞጆ ወረዳ የቢቃ ደ/መ/ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህን የነበሩት ቀሲስ ወልደ ኢየሱስ አያሌው እና 4 ቤተሰባቸው በግፍ በአሰቃቂ ኹኔታ መገደል ተራ ግድያ ሳይሆን በእምነት ተቋማት ላይ ያነጣጠረ፣ ቤተሰብን በሙሉ በአንድ ላይ በመፍጀት ዘር እንዳይተርፍ ጭምር የተወሰደና ቀደም ሲል ከተፈጸሙ መሰል ግድያዎች የጥፋት ደረጃውን ከፍ አድርጎ ያሳየ ጭፍጨፋ ነው " ሲል ፓርቲው ገልጿል።
ፓርቲው " ይኽንና ቀደም ሲል በተለያዩ ጊዜያት የደረሱ ጥቃቶችና የጅምላ ፍጅቶች በአጋጣሚና በዘፈቀደ እየሆኑ ያሉ ሳይሆን በተጠና መልኩ ሀገርን አጽንተው ባቆሙ ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ላይ ያነጣጠሩና ፈርጀ ብዙ አንድምታ ያላቸው በመጣህብኝ ሰበብ የተጠና ዘር ማጽዳትና ማሳሳት/systemic ethnic cleansing/፣ በቀል/revenge/፣ ማዋረድ/humiliation/፣ የአዲሱን ዓለም አስተሳሰብ/new world order/ ትግበራ አካል እንደሆነ በጽኑ እናምናለን " ብሏል።
" በዓለም ላይ የተፈጸሙ መሰል ድርጊቶች ያለመንግሥት መዋቅር ቀጥተኛም ይኹን ተዘዋዋሪ ተሳትፎ አልተፈጸሙም " የሚለው ፓርቲው " የእኛውም ከዚያ ሊለይበት የሚችል አመክንዮና ዕውናዊ ማሳያ ይኖራል ተብሎ አይታመንም " ሲል ገልጿል።
" እንዲህ ያሉ ድርጊቶች በጥንቃቄና አሻራ በማይተው መልኩ፣ ገፋ አድርጎ ቢሄድም በማዳፈን የሚፈጸሙ ናቸው። እርግጥ ነው የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር የዚኽም ሆነ የቀደሙ ጅምላ ጭፍጨፋዎች ተዋንያን ለፍርድ አደባባይ መቅረባቸው አይቀሬ ነው " ብሏል።
" የእኛን ፓርቲ ጨምሮ መሰል ተቋማትና ግለሰቦች በቀደሙት ጊዜያት በተደጋጋሚ ያሰማነው ዜጎችና ተጋላጭ የሆኑ የሃይማኖት ተቋማት /hotspot areas/ ጥበቃ እንዲደረግላቸው ያስተላለፍነው ጥሪ ሰሚ በማጣቱ ወይም ሆነ ተብሎ በመታለፉ ዛሬም ጭፍጨፋውና ግድያው በከፋ መልኩ እንደቀጠለ ነው " ብሏል።
" ኢትዮጵያውያን አንዳችን የአንዳችንን ደህንነት እየጠበቅን የእምነት ተቋማቶቻችንን ከሥርዓታዊ ጥቃት ለመታደግ እጅ ለእጅ ተያይዘን እንድንቆምና ለተሻለ ጊዜ እንድንተጋ " ሲል እናት ፓርቲ ባወጣው መግለጫ አሳስቧል።

#Update በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ከሚመራው የህወሓት ቡድን ጋር ያላቸው ልዩነት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ እንደሚሰራ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ቡድን ተናግሯል። በምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ አባላትና ከፍተኛ ካድሬዎች መስከረም 20/2017 ዓ.ም በመቐለ ውይይት ማካሄድ ጀምሯል። ውይይቱ ለሁለት የተከፈለው ድርጅት ለማዳንና የትግራይ ህዝብ…
#TPLF
" ህጋዊ እና ትክክለኛ 14ኛ ጉባኤ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንገኛለን " - በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ህወሓት
" ህዝብ እና ህወሓት በማዳን የትግራይ ህዝብ ህልውና ማረጋገጥ " በሚል መሪ ቃል ሰብሰባ የተቀመጠው በምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ህወሓት ሰብሰባውን ቀጥሏል።
የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት እና ከፍተኛ ካድሬዎች " ህዝብ እና ህወሓት በማዳን የትግራይ ህልውና ማረጋገጥ " በሚል ርእስ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ተወያይተዋል።
በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራ ህወሓት ህጋዊ እና ትክክለኛ የድርጅቱ 14ኛ ጉባኤ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት በመደረግ ላይ መሆኑ በውይይት መድረኩ ገልጿል።
" ድርጅቱ አሁን ለደረሰበት የመከፋፈል አደጋ ዋና መንስኤው በድርጅቱ ስር የሰደደው ፀረ ዴሞክራሲ አካሄድና ተጠያቂነት አለመኖር ነው " ብለዋል ተሳታፊዎቹ።
" የድርጅትና የመንግስት አሰራር መደባላለቅ ይቁም " በማለት አቋም የያዘው በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ቡድን " በነበረው ይቀጥል " ከሚለው በዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ቡድን እንደ አንድ የመለያያ ነጥብ ሆኖ በመድረኩ ውይይት እንደተካሄደበት ታውቋል።
በዶ/ር ደብረፅዮን የተመራው 14ኛው ጉባኤ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቦለት ያልተቀበለው በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው በዱን አሁን በተራው " ህጋዊና ትክክለኛ " በማለት ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት እያደረገለት በሚገኘው 14ኛው ጉባኤ ከዶ/ር ደብረፅዮን ጎን የወገኑት " ከያዙት የተሳሳተ መንገድ በመውጣት ጉባኤው ላይ እንዲሳተፉ " ከወዲሁ ጥሪ አቅርቧል።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል መሪነት የተካሄደው ጉባኤ ቀደም ብሎ ጉባኤውም ሆነ ውሳኔዎቹ ቅቡልነት እንደሌለው ማሳወቁ መዘገባችን ይታወሳል ሲል ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ ዘግቧል።
#TikvahEthiopiaMekelleFamily

#Djibouti
45 ስደተኞች ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ።
ከየመን 310 ስደተኞችን በመጫን በጉዞ ላይ የነበሩ ሁለት ጀልባዎች ሰጥመው እስካሁን ባለው 45 ሰዎች መሞታቸውን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) አስታውቋል።
የጅቡቲ የባህር ጠረፍ ጠባቂ እንዳስታወቀው አደጋው በሰሜናዊ ምዕራብ ሖር አንጋር አካባቢ ካለው የባህር ዳርቻ 150 ሜትሮች ርቆ ነው የተከሰተው።
ከሰኞ ጀምሮ በተደረገው ፍለጋ በህይወት የተረፉ 115 ሰዎች ማዳን እንደተቻለ የጅቡቲ የባህር ጠረፍ ጥበቃ አሳውቋል።
እስካሁን በርካታ ስደተኞች የደረሱበት አልታወቀም።