#ትግራይ
በአንድ ሳምንት ብቻ የክረምቱ ከባድ ዝናብና ጎርፍ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።
የሰው ህይወት ጠፍቷል። አዝርእት ወድሟል። በርካታ እንስሳት በጎርፍ ተወስደዋል። 26 አባወራዎች አፈናቅሏል።
በያዝነው ሳምንት በትግራይ ምስራቃዊ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በከባድ ዝናብና ጎርፍ ከፍተኛ የተባለ አደጋ ደርሷል።
በአጠቃላይ 25 ሰዎች እንደሞቱም ተነግሯል።
በአፅቢ ወረዳ ያጋጠመው አደጋ ግን የከፋ ነው ተብሏል።
በአፅቢ ወረዳ " ስዩም ቀበሌ ገበሬ ማህበር " ሃይለኛ ዝናብ ቤት አፍርሶ 3 የአንድ ቤተሰብ አባላት ህይወታቸው አልፏል።
ቤቱ በውድቅት ሌሊት መፍረሱ አደጋውን የከፋ አደርጎታል።
ቤተሰባቸው ያጡ እማወራ እንዳሉት ፥ ባለቤታቸውና ሁለት ልጆቻቸው በአደጋው ምክንያት በማጣታቸው የመኖር ተስፋቸው ጨልሞ ሜዳ ላይ ወድቀዋል።
የአደጋው ሰለባ የመኖር ተስፋቸው ዳግም እንዲያንሰራራ መንግስትና አቅም ያለው ሁሉ እንዲያግዛቸው ጥሪ አማቅረባቸውን ከዞኑ ኮሚኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
በተያያዘ በቀጠለው ሃይለኛ ዝናብና ከባድ ክረምት በተለያዩ አከባቢዎች የመሬት መንሸራተት እየተስተዋለ ነው።
በአምባላጀ ፣ በእንትጮ ከተማ ዙሪያ ሃይለኛ ዝናብ ያስከተለው የመሬት መንሸራተት 31 ቤቶች አፍርሶ 31 ሄክታር መሬት ላይ የነበረውን አዝርእት ከጥቅም ውጭ በማድረግ ዘጠኝ አባወራዎች አፈናቅሏል።
እንስሳትም በጎርፍ ተወስደዋል።
በመቐለ ዙሪያ የሚገኘው የገረብ ግባ ግድብ ከልክ በላይ ሞልቶ በመፍሰሱ ምክንያት በ 138 ሄክታር መሬት የተዘራ እህል ላይ ጉዳት አድርሷል።
በአደጋው የተጎዱ 270 የእንደርታ ወረዳ አርሶ አደሮች ጊዚያዊ አስተዳደሩ ግብረ ሃይል አቋቁሞ እንዲያግዛቸው ጥሪ አቅርበዋል።
#TikvahEthiopiaFamilyMekelle
@tikvahethiopia

" ኢትዮጵያ አሁን ያላትን የገበያ ፍላጎት ለማሟላት 10 ወደቦች ያስፈልጓታል " - ጅቡቲ
ጅቡቲ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ በሚል ከኢትዮጵያ 100 ኪ/ሜ ርቆ የሚገኘውን የ ' ታጁራ ወደብ ' ኢትዮጵያ እንድትጠቀምበት የሚል የመፍትሄ ሀሳብ አቅርባለች።
ለጊዜው በምን መልኩ ፤ እንዴት ነው የምትጠቀመው የሚለው በዝርዝር አልታወቀም።
ኢትዮጵያ ይህን የጅቡቲ ጥያቄ ትቀበለው አትቀበለው እስካሁን የሚታወቅ ነገር የለም።
የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ዩሱፍ ምን አሉ ?
" ይሄ ለኢትዮጵያ በጣም የሚጠቅም ነገር መሆኑን እናውቃለን።
ከአንድ መቶ ሚሊዮን በላይ ሸማቾች ያሏት ትልቅ ሀገር እንደመሆኗ ኢትዮጵያ ከ3 እና 4 በላይ ወደቦች ያስፈልጓታል።
ኢትዮጵያ አሁን ያላትን የገበያ ፍላጎት ለማሟላት 10 ወደቦች ያስፈልጓታል።
እኛ እነዚህን የኢትዮጵያን ፍላጎቶች እንረዳለን። የሚጠበቀውን ለማድረግም እንሞክራለን።
ኢትዮጵያ የባህር ኃይል ጦር ሰፈር መገንባት አትችልም ግን ኢትዮጵያ ከአንድ በላይ ወደብ እንዲኖራት ለመርዳት እንፈልጋለን።
ኢትዮጵያ ከአንድ በላይ መተላለፊያ እንዲኖራት በማገዝ የተፈጠረውን ውጥረት በማርገብና ሁሉም እንዲረጋጋ በማድረግ በዋናው ቁምነገር ላይ ማተኮር አለብን።
እንደ ጅቡቲ ያለን ሚና ያ ነው። ላለፉት ዓመታት ስናደርግ የነበረውም ያንን ነው። አሁንም በነዚህ መርሆች ላይ መስራታችንን እንቀጥላለን።
እኛ በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የነበረው መልካም ግንኙነት ወደነበረበት እንዲመለስ እንፈልጋለን " ብለዋል ለቪኦኤ በሰጡት ቃል።
ከ100 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ያላት የአፍሪካ ግዝፏ ሀገር #ኢትዮጵያ የባህር በር አልባ ስትሆን ያላት ፍትሃዊ ጥያቄዋ ላለፉት በርካታት አመታት እንደ ሀገር አጀንዳ ሳይሆን ቆይቷል። ጉዳዩም በዚህ ልክ ተነስቶ አያውቅም ነበር።
ከወራት በፊት ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሟን ተከትሎ ግን ጉዳዩ የዓለም አቀፍ አጀንዳ ሆኗል።
ምንም እንኳ ስምምነቱን ተከትሎ ሶማሊያ አኩርፋ ግንኙነቷን ብታሻክርም ችግሩን ለመፍታት በሚል የተለያዩ የመፍትሄ ሀሳቦች መቅረብ ጀምረዋል።
ሀገሪቱ (ሶማሊያ) ከ " ኢትዮጵያ ጋር አልነጋገርም " ብትልም ኢትዮጵያ ስለጉዳዩ ያላትን አቋም ከተመለከተች በኃላ በአሸማጋዮች አማካኝነት ወደ ውይይት ጠረጴዛ መጥታለች። ምንም እንኳ እስካሁን ውይይቶቹ ፍሬ አልባ ቢሆኑም።
#ETHIOPIA

ወጋገን ባንክ !
ልዩ የአውድ ዓመት ስጦታ ከወጋገን ባንክ
ወጋገን ባንክ መጪውን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድዎ በደሀብሽል፣ ዌስተርን ዩኒየን፣ መኒ ግራም እና ሌሎችም ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል እና በባንኩ ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA እስከ መስከረም 30 የሚላክልዎትን ገንዘብ ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከመቼውም ጊዜ ከፍ ባለ የምንዛሬ ዋጋ ገንዘብዎን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ያስረክብዎታል፡፡
September 5, 2024 Thursday Exchange Rate
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
Follow us and get more information...
t.iss.one/WegagenBanksc

#DStv
🌼አዲሱን አመትን ምክንያት በማድረግ የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ800 ብር ቅናሽ እስከ መስከረም 20 ለተጨማሪ አንድ ወር መራዘሙን እንገልፃለን!
የዲኤስቲቪ ዲኮደር በመግዛት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፣ ቻምፒዮንስ ሊግ ፣ ላሊጋ ፣ ሴሪ አ ጨዋታዎችን ጨምሮ የሚወዱትን ክለብ በሚመርጡት ፓኬጅ ላይ እንደየምርጫዎ በዲኤስቲቪ ይዝናኑ!
ሁሉንም ታላላቅ ሊጎች፣ ሁሉንም የቡድን ወኔ፣ ሁሉንም ትንታኔዎች ... ሁሉም በዲኤስቲቪ!
ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh
#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው

TIKVAH-ETHIOPIA
#አዲስአበባ #መታወቂያ “ የትምህርት ቤት ምዝገባው ሲጠናቀቅ አገልሎቱን መስጠት እንጀምለራለን ” - CRRSA ከክልል ከተሞች መሸኛ ይዘው አዲስ አበባ ከተማ ለመጡ ተገልጋዮች የመታወቂያ አገልግሎት “በጣም በአጠረ ጊዜ ውስጥ እንጀምራለን” መባሉን ከወራት በፊት ነግረናችሁ ነበር። አሁንስ ጉዳዩ ከምን ደረሰ ? ቲክቫህ ኢትዮጵያ አገልግሎቱን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደምትሰጡ ከዚህ ቀደም ገልጻችሁ ነበር፤…
መታወቂያ መስጠት መቼ ይጀመራል ?
" አሁን ማጣራት ጀምረናል የገቡትን መረጃዎች፣ አሰራሮችና ማኑዋሎች ጭምር ተዘጋጅቷል " - CRRSA
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎነት አገልግሎት ኤጀንሲ ከክልል ከተሞች መሸኛ ለሚያመጡ ዜጎች የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ መስጠት መቼ እንደሚጀምር ጠይቀነው የሰጠንን ምላሽ በተደጋጋሚ አድርሰናችሁ ነበር።
ኤጀንሲውን ከዚህ ቀደም አገልግሎቱ መቼ ይጀመራል ? ብለን ጠይቀን በሰጠን ምላሽ፣ በጣም ባጠረ ጊዜ ውስጥ እንደሚሰጥ ገልጾ ነበር።
ከቆይታ በኋላ ላቀረብንለት ተመሳሳይ ጥያቄ ቀሰጠው ምላሽ፣ " የትምህርት ቤት ምዝገባ ሲጠናቀቅ አገልግሎቱን መስጠት እንጀምራለን " ነበር ያለው።
የትምህርት ቤት ምዝገባው ሲጠናቀቅ መቼ መሰጠት እንደሚጀመር በወቅቱ ስንጠይቅም፤ ከነሐሴ አጋማሽ 2016 ዓ/ም በኋላ እንደሚሰጥ መግለጹ አይዘነጋም።
አሁንስ አገልግሎቱ መሰጠት ተጀመረ ?
አሁንስ አገልግሎቱን መስጠት ተጀምሯል ? ስንል የጠየቅናቸው አንድ የኤጀንሲው አካል፣ " ገና ነው፡፡ በቅርብ ጊዜ የሚጀመር ይመስለኛል፡፡ ግን ገና ነው " ብለዋል።
ከዚህ ቀደም ከነሐሴ አጋማሽ በኋላ አገልግሎቱን እንደምትሰጡ ገልጻችሁ ነበር ብለን አስታውናቸዋል።
እኝሁ አካልም፣ " አዎ። አሁን ማጣራት ጀምረናል የገቡትን መረጃዎች፣ አሰራሮችና ማኑዋሎች ጭምር ተዘጋጅቷል፡፡ ገና መስጠት አልተጀመረም " ነው ያሉት።
አሁንስ መቼ መሰጠት ይጀምራል ? ስንል ጠይቀናቸው በሰጡት ምላሽ፣ እሳቸው ትክክለኛ ቀኑን እንደማያውቁት አስረድተዋል።
አክለውም፣ " መቼ ቀን እንደሚጀመር እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ በቅርብ ጊዜ ሊጀምር እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ " ብለዋል።
#TikvahEthiopiaFamilyAA

የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል። የነሀሴ ወር 2016 ዓ/ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ምንም የዋጋ ጭማሪ ሳይደረግበት ሃምሌ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አሳውቀዋል። የነዳጅ ማደያዎችም ካልተገባ የምርት ማከማቸት እና የዋጋ ጭማሪ ሳያደርጉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ እንደታዘዙ አመልክተዋል። @tikvahethiopia
የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል።
የመስከረም ወር 2017 ዓ/ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ምንም የዋጋ ጭማሪ ሳይደረግበት ነሃሴ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አሳውቀዋል።
ሚኒስትሩ ፥ የነዳጅ ማደያዎች ካልተገባ የምርት ማከማቸት እና የዋጋ ጭማሪ ሳያደርጉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስበዋል።

#Tecno
ቴክኖ በአይነቱ አዲስ የሆነ እና ሶስት ጊዜ የሚታጠፍ PHANTOM ULTIMATE 2 የተሰኘ የስልክ ዲዛይን ንድፈ ሀሳብን ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ የስልክ ዲዛይን ንድፈ ሃሳብ በአለም ገበያ ላይ ከሚገኙ ታጣፊ ስልኮች ቀጭን ዲዛይን ያለው ሲሆን ስልኩ ሶስት ጊዜ የመታጠፍ ብቃት ሲኖረው 11 ሚሊ ሜትር ውፍረት ብቻ እንዲኖረው ሆኖ ዲዛይን ተደርጓል፡፡
PHANTOM ULTIMATE 2 ሲታጠፍ 6 ነጥብ 48 ኢንች ሙሉ በሙሉ ሲዘረጋ ደግሞ 10 ኢንች የስክሪን ስፋት ይኖረዋል ከዚህ ባለፈም ሁለት ስራዎችን እንደ አንድ ለመከወን እና የተለያዩ ቋንቋዎችን ለመተርጎም የሚያስችል ብቃትም አለው፡፡
ይህ የስልክ ዲዛይን ንድፈ ሃሳብ በቅርብ ለአለም ገበያ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

Photo
#AAU #GAT
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተቋሙ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) መስከረም 3/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ አሳውቋል፡፡
በተቋሙ የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ የአመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 1/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡
Via @tikvahuniversity

#Ethiopia ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ እና የውሀ ፍጆታ መጠን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1021/2016 ከላይ ተያይዟል።
#MinistryofFinance
@tikvahethiopia
#MinistryofFinance
@tikvahethiopia