#Ethiopia
የ10,000ሜ ሴቶች ፍፃሜ ውድድር ጀምሯል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ፦
🇪🇹 በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 በአትሌት ጽጌ ገብረሰላማ እና
🇪🇹 በአትሌት ፎቴን ተስፋይ ተወክላለች።
መልካም ዕድል ! ይቅናን !
@tikvahethiopia
የ10,000ሜ ሴቶች ፍፃሜ ውድድር ጀምሯል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ፦
🇪🇹 በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 በአትሌት ጽጌ ገብረሰላማ እና
🇪🇹 በአትሌት ፎቴን ተስፋይ ተወክላለች።
መልካም ዕድል ! ይቅናን !
@tikvahethiopia
ዛሬም ያው ነው ! ሜዳሊያ ውስጥ አልገባንም።
ኬንያ ወርቁን ወስዳዋለች።
ጣልያን ብሩን አግኝታለች።
ለኔዘርላንድ የምትሮጠው ሲፋን ሀሰን 3ኛ በመውጣት ነሀስ ለሀገሯ አስገኝታለች።
ከቀናት በፊት ሲፋን ለሀገሯ የነሃስ ሜዳሊያ ማስገኘቷ አይዘነጋም።
@tikvahethiopia
ኬንያ ወርቁን ወስዳዋለች።
ጣልያን ብሩን አግኝታለች።
ለኔዘርላንድ የምትሮጠው ሲፋን ሀሰን 3ኛ በመውጣት ነሀስ ለሀገሯ አስገኝታለች።
ከቀናት በፊት ሲፋን ለሀገሯ የነሃስ ሜዳሊያ ማስገኘቷ አይዘነጋም።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ዛሬም ያው ነው ! ሜዳሊያ ውስጥ አልገባንም። ኬንያ ወርቁን ወስዳዋለች። ጣልያን ብሩን አግኝታለች። ለኔዘርላንድ የምትሮጠው ሲፋን ሀሰን 3ኛ በመውጣት ነሀስ ለሀገሯ አስገኝታለች። ከቀናት በፊት ሲፋን ለሀገሯ የነሃስ ሜዳሊያ ማስገኘቷ አይዘነጋም። @tikvahethiopia
#Ethiopia
በሴቶች የ10,000 ሜትር ፍጻሜ ላይ ምንም አይነት ሜዳሊያ አለማግኘታችን ብቻ ሳይሆን ደረጃችን እጅግ በጣም ዝቅ ያለ ነው።
ጉዳፍ ፀጋይ 6ኛ ፣ ፎቴን ተስፋይ 7ኛ እንዲሁም ጽጌ ገብረሰላማ 10ኛ ደረጃን በመያዝ ነው ያጠናቀቁት።
በዘንድሮ የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚይዟቸው ደረጃዎች እጅግ በጣም የሚያስደነግጡ ናቸው።
በአትሌቲክሱ ዓለም ሀገራችን #ኢትዮጵያ ስሟ በዚህ መልኩ አይታወቅም ነበር።

አሁን ፓሪስ ላይ ምን ቀረን ?
እስካሁን ያለው የፓሪስ ኦሎምፒክ ለእኛ አንገታችንን ያስደፋን ነው።
ውድድሩ ሊጠናቀቅ የቀናት እድሜ ነው የቀሩት።
በኦሎምፒኩ እስካሁን ድረስ ሜዳሊያ ውስጥ የገቡት 80 ሀገራት ሲሆኑ ሀገራችን ኢትዮጵያ በሁለት የብር ሜዳሊያ 67ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
ሁለቷም የብር ሜዳሊያ የመጣችው በበሪሁ አረጋዊ እና ፅጌ ድጉማ ነው።
የቀረን ውድድር ፦
➡️ የሴት እና ወንድ ማራቶን
➡️ 5000ሜትር ወንድ ፍጻሜ
➡️ 1500ሜትር ሴቶች ፍጻሜ ብቻ ነው።
Via @tikvahethsport

ቪድዮ ፦ በብራዚል 58 መንገደኞችንና 4 የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ የነበረ አውሮፕላን ተከስክሶ የሁሉም ህይወት አልፏል።
አውሮፕላኑ ንብረትነቱ የቫፖስ ሲሆን የተከሰከሰው በሳኦፖሎ ግዛት ነው።
ከካስካቬል ወደ ሳኦፖሎ ከተማ ወደሚገኝ ዋናው ኤርፖርት ሲበር ነበር።
አውሮፕላኑ ' ቪንሄዶ ' የተባለ ከተማ ላይ ሲደርስ በቪድዮው እንደሚታየው ከላይ ወደታች ወርዶ ተከስክሷል።
በዚህም አንድም የተረፈ ሰው የለም።
የአደጋው መንስኤ ለጊዜው አልታወቀም።
ቪድዮ ክሬዲት ፦ BNO News

#AddisAbaba
" ዘንባባውን ገጭቶ ጉዳት ስላደረሰ 347 ሺህ 262 ብር ቀጥተነዋል " - መንግሥት
በአዲስ አበባ፣ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 02 ቦሌ መንገድ በተለምዶ ' ቦሌ ማተሚያ ' እየተባለ በሚጠራው ቦታ በሀምሌ 29/2016 ዓ.ም አንድ ተሽከርካሪ ዘንባባ ገጭቷል።
አደጋው እንዴት ? እና በምን ሁኔታ ? እንደተፈጠረ ምንም የምርመራ ውጤት ይፋ አልሆነም።
ነገር ግን " በተሰራው የኮሪደር ልማት ላይ ዘንባባ ገጭቶ መሰረተ ልማት ላይ ጉዳት አድርሷል " የተባለው አሽከርካሪ በዛሬው እለት በህግ ጥሰት መቀጣቱን ወረዳው አሳውቋል።
በዚህም፣ አሽከርካሪው በ347 ሺህ 262 ብር እንደተቀጣና ቅጣቱንም በባንክ እንዳስገባ ነው የተገለጸው።
(ገንዘቡ የገባበት እና ለማን እንደገባ የሚያሳይ ደረሰኝ ከላይ ተያይዟል)

#DStvEthiopia
⚽️የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከ5 ቀናት በኋላ ወደ ሜዳ ይመለሳሉ!
አዳዲሱ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ቡድኖች ሊጉን ለመጀመር ዝግጁነታችውን አሳውቀዋል!
🤔እናንተስ ከሊጉ የትኛውን ተጫዋች ለማየት ጓግታችኋል?
ዛሬውኑ ደንበኝነትዎን ወደ ሜዳ ያሳድጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ከትንታኔ ፣ ከተጫዋች ብቃት እስከ ቡድን ወኔ በሱፐርስፖርት በቀጥታ ይከታተሉ!
ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh
#PremierLeagueallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia

ዛሬ ፓሪስ ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት ሦስት የፍጻሜ ውድድሮች ይደረጋሉ።
አሁን 3:00 ለይ የወንዶች የማራቶን ውድድር የሚካሄድ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ፦
🇪🇹 በአንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ
🇪🇹 በአትሌት ዴሬሳ ገለታ
🇪🇹 በአትሌት ታምራት ቶላ ትወከላለች።
ምሽት 2:50 የወንዶች 5000 ሜትር ፍፃሜ የሚካሄድ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ ፦
🇪🇹 በአትሌት ሀጎስ ገብረ ህይወት
🇪🇹 በአትሌት አዲሱ ይሁኔ
🇪🇹 በአትሌት ቢኒያም መሀሪ ትወከላለች።
ምሽት 3:15 የሴቶች 1500 ሜትር ፍፃሜ ይደረጋል ፤ በዚህም ሀገራችን ኢትዮጵያ
🇪🇹 በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 በአትሌት ድርቤ ወልተጂ ትወከላለች።
@tikvahethiopia @tikvahethsport

° “ የደመወዝና የቤት ችግርን በተመለከተ የተገባልን ቃል አልተፈጸመም ” - የዩኒቨርሲቲ መምህራን
° “ ተደራጅተው መጠየቅ ነው ጠቃሚ የሚሆነው ” - የኢትዮጵያ መምህራን ማኀበር
የመኖሪያ ቤት ግንባታ እና የደመወዝ ጭማሪን በተመለከተ ተገብቶልን የነበረው ቃል እስካሁን አልተፈጸመልንም ሲሉ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቅሬታቸውን አሰሙ።
" ምንም እንኳን በይፋም ባይሆንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ/ም ጀምሮ የደመወዝ ጭማሪ እንደሚደረግ ፤ ጥር 16 ቀን 2015 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲ መምህራን በተገኙበት ስብሰባ ቃል ገብተው ነበር " ያሉት መምህራኑ ሆኖም ጭማሪ እንዳልተደረገላቸው ገልጸዋል፡፡
ከጭማሪው ጋር በተያያዘ ካሁን በፊት በጠቅላይ ሚንስትሩ ትዕዛዝ ከመምህራን ማህበር ፥ ከትምህርት ሚንስትር እና ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተዉጣጣ ኮሚቴ ተሰይሞና ተጠንቶ ተግባራዊ ሊደረግ የነበረ ባለ ሶስት አማራጭ የደሞዝ ስኬል አማራጭ እንደነበር አንስተዋል።
" የገንዘብ ሚንስትር ዲኤታ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ይህ ጥናት ከሐምሌ 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ለተወካዮቻችን ገልጸው የነበረ ቢሆንም ተግባራዊ አልተደረገም " ብለዋል።
" ከዛ በኋላ ህዳር 26 ጀምሮ አድማ ተደረገ። ጠቅላይ ሚኒስትሩም ጥር 2015 ዓ.ም ላይ ሐምሌ 1/2015 ጀምሮ ጭማሪ ይደረጋል ያሉ ቢሆንም እስካሁን የተደረገ ጭማሪ የለም " ሲሉ ገልጸዋል።
" በሀገራችን ከፍተኛ ወጭ ወጥቶበት ለዩኒቨርሲቲ መምህራን የተጠና ደመወዝ ተግባራዊ ሳይደረግ ቀርቷል። " ያሉት መምህራኑ ተግባራዊ እንደማይደረግ ከታወቀ ፦
° ጥናቱን ለምን አጠኑት ?
° ለምንስ ከፍተኛ ወጭ ወጥቶ እንዲጠና ተደረገ ?
° ከተጠና በኋላስ ለምን ተግባራዊ ሳይደረግ ቀረ ?
° ከአሁን በፊት የተጠናውን ጥናት ተትቶ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ከመጡ ጀምሮ ባለሙያ መድቤ እያስጠናሁ ነው ያለሁት ጥናት በሚቀጥለው ህዳር 2017 ይጠናቀቃል ማለት ምን ማለት ነው ? ሲሉ ጠይቀዋል።
እንዲሁም ነሐሴ 30/2015 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ የኢትዮጵያ መምህራን ማኀበር አመራሮች በተገኙበት ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዩኒቨርቲ መምህራን የቤት ችግር በአጭር ጊዜ እንደሚፈታ መግለጻቸውን ማኀበሩ በወቅቱ ማስረዳቱን አውስተዋል፡
ቃል ሲገባላቸው ቢቆይም እስካሁን በተግባር የተገለጸ ነገር እንደሌለ፣ በዚህም የኑሮ ውድነቱ መቋቋም እንዳልቻሉ አስረድተው፣ " የደመወዝና የቤት ችግርን በተመለከተ የተገባልን ቃል አልተፈጸመም " ሲሉ አማረዋል፡፡
ቲክቫህ ኢትዮጵያም መምህራኑ ላደረባቸው ቅሬታ ምላሽ እንዲሰጥ ለመሆኑ መምህራኑ ተገብቶልን ነበር ያሉት ቃል በተግባር ከምን ደረሰ ? ሲል የኢትዮጵያ መምህራን ማኀበር (ኢመማ)ን ጠይቋል፡፡
የማኀበሩ ፕሬዚንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ምን ምላሽ ሰጡ ?
" ዩኒቨርሲቲ ላይ አንዳንድ ከእሳቸው (ከጠ/ሚ አቢይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር ማለታቸው ነው) ጋር ያወራናቸው ገዳዮች ነበሩ፡፡
ከክልል ርዕሳነ መስተዳድር ጋር አውርቻለሁ እንሄድበታለን ብለው ነበር፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩን በተደጋጋሚ ማግኘት አይቻልም፣ አገሪቷ ያለችበት ኮሚትመንትም ብዙ ነው፡፡
እንደዛም ሆኖ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ከከተማ አስተዳደር ጋር ተመካክረን ችግሩን የፈቱበትን ሁኔታ ሼር እየተደራረጉ እንደሆነ አውቃለሁ፡፡
ስለዚህ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ ያለውን የመምህራን ቅሬታ ፈርዘር የምንሄድበት ነገር እንዳለ ይሰማኛል። " ብለዋል።
ለቅሬታው መፍትሄ ለመስጠት የተኬደበት ነገር አለ ? የዩኒቨርሲቲ መምህራን ጭራሽ ጥያቄያችን ተዘንግቷል የሚል ቅሬታ አላቸው ፤ ለሚለው ጥያቄያችን ፕሬዚዳንቱ ምላሽ ሰጥተዋል።
" እኛ መቼም ችግሩ እንዲፈታ ነው የምንፈልገው፡፡ ያ ደግሞ እንዲሆን የራሳችንን ክትትል ነው የምናደርገው፡፡ ወዲያው ደግሞ የሚፈለገው ሁሉ ላይሆን ይችላል።
እሳቸው (ጠ/ሚ አቢይ (ዶ/ር) ማለታቸው ነው) ያሉት ነገር አለ፡፡ እኛም ያልነው አለ፡፡ ከምን ደረሰ? እንዴት እንፍታ? ብለን መከታተላችን አይቀርም፡፡ ግን ደግሞ ትምህርት ሚኒስቴርም የራሱን አስተዋጽዖ ቢያደርግ መልካም ነው።
ዩኒቨርሲቲዎቹ የሚያዋጣቸው በየራሳቸው ማኀበር በየኒቨርሲቲ ደረጃ እደረጀን ነው ባልተደራጁባቸው እንዲደራጁ፣ ተደራጅተው መጠየቅ ነው ጠቃሚ የሚሆነው " ብለዋል።
ከዩኒቨርሲቲ በታች ባሉ የትምህርት ተቋማት የመምህራን የቤት ችግር እየተፈታ መሆኑን ማኀበሩ ያስረዳ ሲሆን፣ ከመምህራኑ ቅሬታ ጋር በቀጣይ ይቀርባል፡፡
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia ዛሬ ፓሪስ ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት ሦስት የፍጻሜ ውድድሮች ይደረጋሉ። አሁን 3:00 ለይ የወንዶች የማራቶን ውድድር የሚካሄድ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ፦ 🇪🇹 በአንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ 🇪🇹 በአትሌት ዴሬሳ ገለታ 🇪🇹 በአትሌት ታምራት ቶላ ትወከላለች። ምሽት 2:50 የወንዶች 5000 ሜትር ፍፃሜ የሚካሄድ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ ፦ 🇪🇹 በአትሌት ሀጎስ ገብረ ህይወት…
ሀገራችን ኢትዮጵያ በአንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ፣ በአትሌት ዴሬሳ ገለታ ፣ በአትሌት ታምራት ቶላ የተወከለችበት የፓሪስ ኦሎምፒክ የማራቶን ውድድር እየተካሄደ ይገኛል።
Via @tikvahethsport
@tikvahethiopia
Via @tikvahethsport
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ዕለታዊ : ዛሬ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲሁም በተለያዩ የግል ባንኮች ያለው የዛሬው ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ከላይ ተያይዟል።
(ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም)
@tikvahethiopia
(ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም)
@tikvahethiopia