TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ዕለታዊ : ንግድ ባንክ ምዛሬውን በትላንትናው ተመን ሲያስቀጥል በግል ባንኮችም ዛሬ ያን ያህል ለውጥ የለም።
በንግድ ባንክ ዛሬ ዶላር እንደትላንቱ መግዣው 95.6931 ሲሆን መሸጫው 101.4347 ነው።
የሌሎችም ሀገራት ምንዛሬ በትላንቱ ቀጥሏል።
ባንኩ ከቅዳሜ አንስቶ ተመሳሳይ የምንዛሬ ተመን እየተጠቀመ ነው።
እስካሁን ድረስ ዕለታዊ ምዛሬያቸውን ይፋ ያደረጉ የግል ባንኮችም ቢሆኑ የአብዛኞቹ ምንዛሬያቸው ከትላንት ብዙ የሚለይ አይደለም።
(የዛሬ ሐምሌ 30/2016 ዓ/ም የባንኮች ዕለታዊ ምንዛሬ ከላይ ተያይዟል)
@tikvahethiopia

የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ። ቤንዚን በሊትር 82 ብር ከ60 ሳንቲም ሲገባ ነጭ ናፍጣ 83 ብር ከ74 ሳንቲም ሆኗል። ከዛሬ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ከአይሮፕላን ነዳጅ በስተቀር በቤንዚን፣ በኬሮሲን፣ በነጭ ናፍጣ፣ በቀላል ጥቁር ናፍጣ እና በከባድ ጥቁር ናፍጣ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉ ተሰምቷል። በዚህ መሰረት ፦ ➡ ቤንዚን - ብር 82.60 በሊትር ➡ ነጭ ናፍጣ - ብር 83.74…
የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል።
የነሀሴ ወር 2016 ዓ/ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ምንም የዋጋ ጭማሪ ሳይደረግበት ሃምሌ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አሳውቀዋል።
የነዳጅ ማደያዎችም ካልተገባ የምርት ማከማቸት እና የዋጋ ጭማሪ ሳያደርጉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ እንደታዘዙ አመልክተዋል።

#አቢሲንያ_ባንክ
ቢዝነስ በዚህ ዘመን ቅልጥፍና ይፈልጋል፤ አፖሎ መርቻንት አፕ በቀላሉ ያገበያያል።
አፖሎ መርቻንት አፕ ለካፌ፣ ለሬስቶራንቶች ፣ ለሱፐርማርኬቶች እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎት ሰጪ አካላት የተዘጋጀ ሲሆን ለሸጡት እቃ ወይም አገልግሎት ክፍያ የሚቀበሉበት የሞባይል መተግበሪያ ነው፡፡
መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=apollo.boa.com&hl=en&pli=1
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

የፅህፈት ቤት ኃላፊው ከግድያ ለጥቂት አመለጡ።
በትግራይ ማእከላዊ ዞን የአክሱም ከተማ አስተዳደር ፅህፈት ቤት ኃላፊ ከተቃጣባቸው የግድያ ሙከራ ለጥቂት ማማለጣቸው ተሰምቷል።
በኃላፊው ላይ የግድያ ሙከራ የተፈፀመው ሀምሌ 28/2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ነው ተብሏል።
ኃላፊው ስራ ላይ አምሽተው ወደ ቤታቸው ሲገቡ ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች ከተኮሱባቸው ሁለት ጥይቶች ያለ ጉዳት ተርፈዋል።
የአክሱም ከተማ ፓሊስ የግድያ ሙከራ ተግባሩን የፈፀሙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ለማዋል በጥረት ላይ እንደሚገኝ ገልፆ ህዝቡ የተለመደ ትብብሩ እንዲያደርግለት ጠይቋል።
የቱሪዝም መናገሻዋ የአክሱም ከተማ ከአስከፊውና ደም አፈሳሹ የትግራይ ጦርነት በኃላ በተጀመረው የአውሮፕላን በረራ አገልግሎት የአገር ውስጥና የውጭ ቱሪስቶች መቀበል ጀምራለች።
ስለሆነም ይህንን መሰል የፀጥታ ስጋቶች የቱሪስት ፍሰቱ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንዳለው በመገንዘብ የፀጥታ መዋቅሩ የተቀናጀና የተናበበ ስራ መስራት እንዳለበት በርካታ የማህበራዊ የትስስር ገፅ ተጠቃሚዎች አስተያየት በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
#TikvahEthiopiaFamilyMK

በቤንሻንጉል ጉሙዝ የተለያዩ ቦታዎች ኤሌክትሪክ እንደተቋረጠ፤ በተለይም በአንዳንዶቹ አካባቢዎች ከተቋረጠ ከ3 ወራት በላይ እንዳስቆጠረ ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አቤት ማለታቸው ይታወሳል፡፡
አሁንም ድረስ ችግሩ መቀጠሉን መብራት እንደሌለ ክረምቱን እጅግ እንዳከበደባቸው፣ ህይወታቸውንም ማመሰቃቀሉን እንደቀጠለ ተናግረዋል።
እኛም የወገኖቻችንን ጥያቄ ይዘን ' ይመለከታቸዋል ' የሚባሉትን አነጋግረናል።
ለምን ኃይል ተቋረጠ ? ችግሩን ለመፍታት ምን እየተሰራ ነው ?
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮሚኒኬሽን " እኛ እኮ ኃይል ማቅረብ ነው ከዚያ የዘለለ የስርጭት ሥራ አንሰራም፡፡ ስለዚህም የሥርጭት ሥራን የሚሰሩትን ብትጠይቁ ነው የተሻለ የሚሆነው " አለን።
እሺ ብለን፣ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ኮሚኒኬሽን ጠየቅን ፥ " እኛ አይደለንም የምንሰራው፤ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ነው፤ ከተማ ውስጥ አይደለም የተቋረጠው የከፍተኛ መስመር ላይ ነው " ሲል መለሰልን።
" ከፍተኛ መስመር ላይ ጉዳት ደርሶ ኃይል እየደረሰን አይደለም ለኛም፡፡ ኃይል ከእነርሱ ነው የምንገዛው። ስለዚህ እነርሱ ኃይል እያደረሱን አይደለም፡፡ ችግሩ ምን እንደሆነ እነርሱ ናቸው ባለቤቶቹ የሚያውቁት " ሲል አክለልን።
እሺ የኤሌክትሪክ ኃይልን እንጠይቅ ብለን ደወልን " ከኛ ጋር የሚገናኝ ነገር ስለሌለው ነው " ተባልን።
ቆይ ታዲያ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥን ማንን ነው የሚመለከተው ? የት ብለን እንጠይቅ አልን ፥ " ኃይል በተለያዬ ምክንያት ሊቆራረጥ ይችላል፡፡ መቋረጥ ሁሉ ወደ እኛ አይመጣም ። አጠቃላይ ክልሉ ላይ አይደለም ችግሩ አለ ያላችሁት የተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ነው፡፡ የተወሰኑ አካባቢዎች ደግሞ ችግር ካለ ከስርጭት ሊሆን እንደሚችል ነው እኛ የምንገምተው። " ብሎናል።
እስከዛሬ ድረስ ችግሩን አልዳሰሳችሁትም ? ወንበራ ላይ ለምሳሌ አራት ወራት ሊሆነው ነው፤ የመተከል ደግሞ አመታት አስቆጥሯል፤ ብለን ጠየቅን ፥ " መተከል ወደ 2 ዓመት ይስለኛል፡፡ እርሱ ላይ እርግጠኛ አይደለሁም " ብሏል።
አጣርታችሁ ምላሽ እስከምትሰጡን እንጠብቅ ? ስንል ላቀረብነው ጥያቄ " ይሄ እኛን የሚመለከት ስላልሆነ ምንም የተለዬ የማጣራው ነገር የለም " የሚል ምላሽ ተሰጥቶናል።
#TikvahEthiopia
@tikvahethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#NBE
ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ሊያካሄድ ነው።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ሊያካሄድ እንደሆነ በዛሬው ዕለት አሳውቋል።
ይኸው ልዩ ጨረታ የአሜሪካ ዶላር ለሚፈልጉ ባንኮች ነው።
ጨረታው ነገ ነው የሚካሄደው።
ፍላጎትት ያላቸው ባንኮች እንዲያመለክቱ ጥሪ ቀርቧል።
እንደ ገበያው ሁኔታ ደግሞ በመጪዎቹ ሳምንታት ተጨማሪ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ሊወጣ እንደሚችል አሳውቋል።
(ዝርዝር መረጃው ከላይ ተያይዟል)

#Ethiopia
" ከነገ ጀምሮ አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት 5 ሺህ ብር ፈጣን ደግሞ 25 ሺህ ብር እንዲሆን ተደርጓል " - የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ በሚደረገው የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪ አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት 5 ሺህ ብር የሚጠይቅ ሲሆን ፣ ፈጣን ፓስፖርት ለማግኘት ደግሞ 25 ሺህ ብር እንዲሆን ተደርጓል ብሏል።
ጭማሪው ከነገ ከነሐሴ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይጀመራል።
አገልግሎቱ ለአዲስ ፓስፖርትና ለእድሳት 5 ሺህ ብር፣ አስቸኳይ በ2 ቀን የሚደርስ 25 ሺህ እንዲሁም በ5 ቀን ደግሞ 20 ሺህ ብር መሆኑን ገልጿል።
የጠፋ ፖስፖርት ለማግኘት ተገልጋዮች 13 ሺህ መክፈል ይጠበቅባቸዋል ተብሏል።
#Capital #Ethiopia #ImmigrationandCitizenshipServices

#ፓስፖርት
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ያደረገው የዋጋ ጭማሪ ፦
➡️ አዲስ ፓስፖርት ፦ መደበኛ 5000 ብር ፤ አስቸኳይ 2 ቀን 25 ሺህ ብር ፤ 5 ቀን 20 ሺህ ብር
➡️ የፓስፖርት እድሳት ፦
1ኛ. እድሳት ፦ መደበኛ 5000 ብር ፤ አስቸኳይ 2 ቀን 25 ሺህ ብር ፤ 5 ቀን 20 ሺህ ብር
2ኛ. የፓስፖርት ገጽ ያለቀባቸው ፦ መደበኛ 5000 ብር ፤ አስቸኳይ 2 ቀን 25 ሺህ ብር ፤ 5 ቀን 20 ሺህ ብር
3ኛ. እድሳት የሚፈልጉ እና እርማት የሚያስፈልጋቸው ፦ መደበኛ 12 ሺህ 500 ብር ፤ አስቸኳይ 2 ቀን 32 ሺህ 500 ብር ፤ 5 ቀን 27 ሺህ 500 ብር
4ኛ. ፓስፖርት ቀን ያለው እና ፓስፖርታቸው የተበላሸ ፦ መደበኛ 13 ሺህ ብር ፤ አስቸኳይ 2 ቀን 33 ሺህ ብር ፤ 5 ቀን 28 ሺህ ብር
5ኛ. ፓስፖርቱ ቀን ያለው ፤ ፓስፖርታቸው የተበላሸ እርማት የሚፈልጉ ፦ መደበኛ 20 ሺህ 500 ብር ፤ አስቸኳይ 2 ቀን 40 ሺህ 500 ብር ፤ 5 ቀን 35 ሺህ 500 ብር
➡️ የጠፋ ፓስፖርት ፦
1ኛ. የጠፋ ፓስፖርት ፦ መደበኛው 13 ሺህ ብር ፤ አስቸኳይ 2 ቀን 33 ሺህ ብር ፤ 5 ቀን 28 ሺህ ብር
2ኛ. የጠፋ ፓስፖርት እርማት ፦ መደበኛ 20 ሺህ ብር ፤ አስቸኳይ 2 ቀን 40 ሺህ 500 ብር ፤ 5 ቀን 35 ሺህ 500 ብር

በፓሪስ ኦሎምፒክ የ3000 ሜትር የሴቶች መሰናክል ፍጻሜ እየተደረገ ነው።
ሀገራችን ኢትዮጵያ ፦
🇪🇹 በአትሌት ሎሚ ሙለታ
🇪🇹 በአትሌት ሲምቦ አለማየሁ ተወክላለች።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport
@tikvahethiopia
በፓሪስ ኦሎምፒክ የ3000 ሜትር የሴቶች መሰናክል ፍጻሜ እየተደረገ ነው።
ሀገራችን ኢትዮጵያ ፦
🇪🇹 በአትሌት ሎሚ ሙለታ
🇪🇹 በአትሌት ሲምቦ አለማየሁ ተወክላለች።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia በፓሪስ ኦሎምፒክ የ3000 ሜትር የሴቶች መሰናክል ፍጻሜ እየተደረገ ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ ፦ 🇪🇹 በአትሌት ሎሚ ሙለታ 🇪🇹 በአትሌት ሲምቦ አለማየሁ ተወክላለች። መልካም ዕድል ! @tikvahethsport @tikvahethiopia
ምንም ሜዳሊያ አልተገኘም።
በሴቶች የ3,000 ሜትር መሰናክል የፍጻሜ ውድድር ላይ የተሳተፈችው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሜዳሊያ ውስጥ አልገባችም።
ሲምቦ አለማየሁ 5ኛ ደረጃ ፤ ሎሚ ሙለታ ደግሞ 8ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።
ባህሬን ፣ ዩጋንዳ እና ኬንያ ከ1-3 ወጥተው ሜዳሊያ አግኝተዋል።
@tikvahethiopia
በሴቶች የ3,000 ሜትር መሰናክል የፍጻሜ ውድድር ላይ የተሳተፈችው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሜዳሊያ ውስጥ አልገባችም።
ሲምቦ አለማየሁ 5ኛ ደረጃ ፤ ሎሚ ሙለታ ደግሞ 8ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።
ባህሬን ፣ ዩጋንዳ እና ኬንያ ከ1-3 ወጥተው ሜዳሊያ አግኝተዋል።
@tikvahethiopia
#Ethiopia
እስካሁን በፓሪስ ኦሎምፒክ ያለን ሜዳሊያ ሁለት ብቻ ነው።
አንዱ ብር በበሪሁ አረጋዊ አንዱ ደግሞ በፅጌ ዱጉማ ነው የተገኘው።
አለቀ ! እስካሁን ወርቅ የለም። ነሃስ የለም።
በአጠቃላይ 68 ሀገራት በሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት ሲችሉ ኢትዮጵያ 52ኛ ደረጃን ይዛ ትገኛለች።
በአፍሪካ ከኬንያ፣ ከደቡብ አፍሪካ፣ ዩጋንዳ ፣ አልጄሪያ ቀጥለን ነው የምንገኘው።
ቀጣይ የፍጻሜ ውድድሮችን በተስፋ መጠበቅ ነው።

° " ብዙ ልጆች ተቸግረዋል፡፡ የምግብ አገልግሎት ተከልክለናል " - የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ኢንትርን ሀኪሞች
° " ጥያቄያቸው ይቅረብና ፍትሃዊ ከሆነ እናያለን፡፡ የሚመለከተው አካል ለምን እንዳላስተናገደም የምቀጣ ይሆናል " - ዩኒቨርሲቲው
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 6ኛ ዓመት የህክምና ተማሪዎች፣ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የምግብ አገልግሎት የሚሰጥ ሆኖ ሳለ እነርሱ ግን ምግብ መከልከላቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ቅሬታቸውን አቅርበዋል፡፡
ቅሬታቸውን ለተማሪዎች አገልግሎት ቢያቀርቡም መፍትሄ በማግኘት ፋንታ " እናባርራችኋለን " የሚል ዛቻ እንደደረሰባቸው አስረድተው፣ " ብዙ ልጆች ተቸግረዋል፡፡ የምግብ አገልግሎት ተከልክለናል " ነው ያሉት።
ዩኒቨርሲቲውን የተቀላቀሉት 2010 ዓ.ም እንደሆነ ፤ በተለያዩ ችግሮች ሁለት ዓመታት የሚጠጋ ጊዜ እንደባከነባቸውና እንዳልተካካሰላቸው ገልጸዋል።
በሌላ በኩል በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛ ተማሪዎች ነጻ የህክምና አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ ሆኖ ሳለ እነርሱ ህክምና መከልካላቸውን አስረድተዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ፣ የተማሪዎቹን ቅሬታ ይዞ የዩኒቨርሲቲውን ፕሬዚደንት ዶክተር መንገሻ አየነን አናግሯል።
ዶክተር እሳቸው ጋር ምንም አይነት የቀረበላቸው ቅሬታ እንደሌለ ገልጸው፣ ለማን ቅሬታ እንዳቀረቡ ኢንተርን ሀኪሞቹ በድጋሚ እንዲጠየቁ አሳስበዋል፡፡
እሽ በማለት ቅሬታ አቅራቢዎቹን ለዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አሳውቃችሁ ነበር ? ስንል ጠይቀናቸው በሰጡን ምላሽ፣ "ለዶክተር መንገሻ አልደረሰም። ለተማሪዎች አገልግሎት አቅርበናል። ለዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ጉዳዮች ቢሮ አቅርበናል" ብለዋል።
ለምን ለዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አካላት እንዳላቀረቡ ሲያስረዱም፣ " የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ጉዳዮች ቢሮ 'ይሄ ጉዳይ ከእኔ አልፎ ወደ ላይ ቢሄድ አውቶማቲካሊ ሴኔት ሰብስቤ ፈርሜ አባርራችኋለሁ' አለን " ብለዋል።
" ቅሬታችንን ለዶክተር መንገሻም አላሳወቁትም ከታች ነው ያስቀሩት " ሲሉም አክለዋል፡፡
ቅሬታው ደርሷቸዋል የተባሉት አካላት ለጊዜ ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ ያልሆኑ ሲሆን፣ የዩኒቨርሲቲውን ፕሬዚዳንት ቅሬታ አቅራቢዎቹ ቅሬታ ያቀረቡበትን ክፍል በመግለጽ በድጋሚ ስለጉዳዩ ጠይቀናቸዋል፡፡
ፕሬዚደንቱ መንገሻ (ዶ/ር)፣ የኢንተርን ሀኪሞቹ ቅሬታ ዩኒቨርሲቲው ያላወቀው ቅሬታ እንደሆነ አስረድተው፣ ጥያቄያቸውን ማቅረብ እንሚችሉ ጠቁመዋል፡፡
" ፕሮፌሰር የሺጌታ የሚባል ሲኢድ አለን ህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅን ሙሉውን የሚመራ የፕሬዚዳንቱ ተወካይ ነው እዚያ ግቢ " ያሉት መንገሻ (ዶ/ር)፣ ' ፕሮፌሰሩን ይጠይቁ፡፡ እሱ ካልፈታላቸው ወደ እኔ ይመጣሉ ወይም ደብዳቤ ካላቸው ያምጡ " ብለዋል፡፡
" ጥያቄያቸው ይቅረብና ፍትሃዊ ከሆነ እናያለን፡፡ የሚመለከተው አካል ለምን እንዳላስተናገደም የምቀጣ ይሆናል " ሲሉ አክለዋል፡፡
(ጉዳዩ ከምን እንደደረሰ ተከታትለን መረጃ የምናቀርብ ይሆናል)
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM