ፎቶ፦ የዘንድሮው 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ዋዜማ በታሪካዊቷ ከተማ ዓድዋ በድምቀት ሲከበር ውሏል።
የበዓሉ ዋዜማ ከጥዋት አንስቶ እስከ ምሽት ድረስ በተለያዩ የአደባባይ እና ሌሎች ስነስርዓቶች በድምቀት ተከብሯል።
የዓድዋ በዓል በተለይ ባለፉት ዓመታት በትግራይ ጦርነት ወቅት እጅግ ተቀዛቅዞ እንደነበር ፤ ሰዎችም በከፍተኛ ሀዘን ምክንያት በዓሉን በድምቀት ሲያከብሩት አልነበረም። ቱሪስቶችም በጦርነት ምክንያት ወደ ስፍራው መጓዝ አይደፍሩም ነበር።
ዘንድሮ ከተማው ሰላም መሆኑን ተከትሎ የበዓሉ ዋዜማ እጅግ በደመቀ በተለይም በአደባባይ ስርዓቶች ሲከበር ውሏል። በነገው ዕለትም የተለያዩ ዝግጅቶች ይኖራሉ ተብሎ ነው የሚጠበቀው።
ወደ ዓድዋ የተጓዘው የቲክቫህ ቤተሰብ አባል መረጃዎችን የሚያጋራን ይሆናል።
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
ፎቶ፦ የዘንድሮው 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ዋዜማ በታሪካዊቷ ከተማ ዓድዋ በድምቀት ሲከበር ውሏል። የበዓሉ ዋዜማ ከጥዋት አንስቶ እስከ ምሽት ድረስ በተለያዩ የአደባባይ እና ሌሎች ስነስርዓቶች በድምቀት ተከብሯል። የዓድዋ በዓል በተለይ ባለፉት ዓመታት በትግራይ ጦርነት ወቅት እጅግ ተቀዛቅዞ እንደነበር ፤ ሰዎችም በከፍተኛ ሀዘን ምክንያት በዓሉን በድምቀት ሲያከብሩት አልነበረም። ቱሪስቶችም…
ፎቶ ፦ የ128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ዋዜም በታሪካዊቷ #ዓድዋ ከተማ ከጥዋት እስከ ምሽት በተለያዩ የአደባባይ ላይ እና በሌሎች ስነስርዓቶች በድምቀት ሲከበር ውሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የፎቶ ባለቤቶች ድምፂ ወያነ ፣ ኤላ ፎቶግራፊ ዓድዋ፣ መንደራት ዓድዋ ግሩፕ መሆናቸውን በዚሁ አጋጣሚ ይገልጻል።
@tikvahethiopia
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የፎቶ ባለቤቶች ድምፂ ወያነ ፣ ኤላ ፎቶግራፊ ዓድዋ፣ መንደራት ዓድዋ ግሩፕ መሆናቸውን በዚሁ አጋጣሚ ይገልጻል።
@tikvahethiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#አቢሲንያ_ባንክ
አዲሱን የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ፣ ነባር የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች በቀላሉ አክቲቬት ማድረግ የሚችሉበት ቀላል መመሪያ - እነሆ!
ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.boaMobileBanking&hl=en&gl=US
ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/boamobile/id6463218765
ለሁዋዌ ስልኮች https://appgallery.huawei.com/app/C110106115

የአምስተኛ ዙር የባጃጅ ተረክ አድራጊ ወሳኞች ታውቀዋል።
እንኳን ደስ አላችሁ!
ሽልማቱ እንደቀጠለ ነዉ!
M-PESA ላይ እንመዝገብ፣ በM-PESA እንገበያይ፣ ቀጣይ እድለኛ አሸናፊዎች እንሁን።
🔗 የM-PESA ሳፋሪኮምን መተግበሪያ በዚህ ሊንክ ያውርዱ፡ https://bit.ly/M-PESA_SafaricomEthiopia
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም የቻት ግሩፕ
https://t.iss.one/Safaricom_Ethiopia_PLC https://t.iss.one/SafaricomETForum እንዲሁም @SafaricomETCare
24/7 መጠየቅ ይቻላል!
#MPESASafaricom
#SafaricomET #TerekBeMPESA
#FurtherAheadTogether

#ዓድዋ
እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ቀን አደረሳችሁ !
" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ !! " - ጂጂ
መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !!
@tikvahethiopia
እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ቀን አደረሳችሁ !
" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ !! " - ጂጂ
መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !!
@tikvahethiopia