25 ዓመታት በሕብረት
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
ቴሌግራም- https://t.iss.one/HibretBanket
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/HibretBank
ሊንክዲን- https://www.linkedin.com/company/hibretbank/
ዌብሳይት- https://www.hibretbank.com.et/
#Hibretbank

በ9ው የከተሞች ፈረም ከ1ኛ - 3ኛ የደረጃ ምድብ የተሰጣቸው የትኞቹ ከተሞች ናቸው?
124 ከተሞች ተሳታፊ በሆኑበት 9ኛው የከተሞች ፎረም ከሌሎች ሁነቶች በተጓዳኝ የከተሞች ራስን የማስተዋወቅ ውድድር ተካሂዷል።
ከተሞቹ በየደረጃቸው በ4 ምድቦች ተከፋፍለው በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ለየምድቡ በቀረቡ የመወዳደሪያ መስፈርቶች ተመዝነዋል።
በዚህም ከየምድቡ ከ1ኛ እስከ 3ኛ በተሰጣቸው ደረጃ መሠረት፦
*ምድብ 1፦ አዳማ፣ ሀዋሳ፣ ደሴ
*ምድብ 2፦ ቡታጅራ፣ ባሌሮቤ፣ ነቀምቴ
*ምድብ 3፦ ከሚሴ፣ ወራቤ፤ ሊሙገነት
*ምድብ 4፦ ኮንሶ ካራት፣ ግልገል በለስ፣ እምድብር ከ1ኛ እስከ 3ኛ በመውጣት የውድድሩ አሸናፊዎች ሆነዋል ተብሏል።
እንዲሁም ወላይታ ሶዶ፣ አዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች ደግሞ የ9ኛው የከተሞች ፎረም ልዩ ተሸላሚዎች መሆናቸውን ከመድረኩ ተሳታፊዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በደረሰ መረጃ ለማወቅ ተችሏል።
መረጃውን አዘጋጅቶ የላከው የአ/አ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ነው።
@tikvahethiopia

#ዓዳዋ
128ኛው የዓድዋ የድል በዓል መታሰብያ በልዩ ድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጅቱ ማጠናቀቁ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር አስታውቋል።
የድል መታሰብያ በዓሉ ከየካቲት 16/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ያህል በተለያዩ ዝግጅቶች ማክበር እንደሚጀምር የትግራይ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቀዋል።
ቢሮው ፤ ከበዓሉ ጋር ተያይዞ ቀደም ሲል የፓን አፍሪካን ዩኒቨርስቲና ሌሎች መሰረተ ልማቶች ለመገንባት ቃል ተገብተው ያልተፈፀሙ አሉ የተባለ ሲሆን እነዚህ በተለይ በዓድዋና አከባቢው ማህበረሰብ አሉታዊ ጫና አሳድረዋል ተብሏል።
" 128ኛው የዓድዋ የድል መታሰብያ በዓል ሲከበር ላለፉት ክብሮቻችን ትኩረት በመስጠትና ተሰንደው ለተተኪ እንዲተላለፉ በሚያደርግ መልኩ መሆን አለበት " ብሏል።
የዘንድሮ የዓድዋ የድል መታሰብያ በዓል ሲከበር ከአሰቃቂውና ደም አፋሳሹ የትግራይ ጦርነት ማግስት በተነፃፃሪ የሰላም ሁኔታ ተሆኖ ነው ያለው ቢሮ ፤ ሰላሙ ዘላቂ በማድረግ ወደ ጥቅም በሚቀየርበት አንድነትም ካለፈው በበለጠ ለማጠንከር ቃል በሚገባበት ቅኝት መሆን ይገባዋል ሲል አሳውቋል።
መረጃው በመቐለ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ነው ተዘጋጅቶ የተላከው።

#AddisAbaba
" ፈተናው በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል " - የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ
በአዲስ አበባ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም ከተማ አቀፍ ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል፡፡
ከተማ አቀፍ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ፈተና ትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጠው አቅጣጫ መሰረት በዚህ ዓመት በሰኔ ወር መጀመሪያ ላይ እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ገልጿል።
በዚህም በአዲስ አበባ ለ6ኛ ክፍል 86,691 ተማሪዎች እንዲሁም ለ8ኛ ክፍል 88,028 ተማሪዎች በከተማ አቀፍ ፈተናው ይቀመጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አሳውቋል። #ኢዜአ
@tikvahuniversity

TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#Update
በታላቁ ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም የተፈፀመውን የመነኮሳት ግድያ አስመልክቶ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ በተገኙበት ከመንግሥት አካላት ጋር ውይይት መካሄዱ ተሰምቷል።
በቢሾፍቱ ከተማ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ኃይል ግቢ ተካሂዷል የተባለው ሰፊ ውይይት ዐራት ሰዓታትን እንደፈጀ ተነግሯል።
ውይይቱ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በምሥራቅ ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባቡ ዋቆ መሪነት ነው የተካሄደው።
በውይይቱ ፦
- የምሥራቅ ሸዋ ዞን የጸጥታ ክፍል ከፍተኛ ኃላፊዎች፣
- በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ም/ሥራ አስኪያጅ በሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮነን የተመራ ልዑክ፣
- የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አበምኔትና የገዳሙ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የሀገረ ስብከቱ ኃላፊዎች ተገኝተው ነበር፡፡
በውይይቱ ላይ የተቀመጡ የመፍትሔ ሃሳቦች ምንድናቸው ?
1ኛ ፡- በመንግሥት የፀጥታ አካላት አማካኝነት የሰማዕታቱን አስክሬን ከወደቁበት አንስቶ በክብር ወደ ገዳሙ በማምጣት ሥርዓተ ቀብር እንዲፈፀምላቸው፤
2ኛ - በቋሚነት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊትና በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ጸጥታ መዋቅር ገዳሙንና ገዳማውያንን በዘላቂነት መጠበቅ እንዲቻል፤
3ኛ ፡- በመንግሥትና በሀገረ ስብከቱ እንዲሁም በቤተክርስቲያን አባቶች ልባቸው የተሠበረና የተጎዱ የገዳሙ አባቶችና እናቶችን በጋራ ማጽናናት እንዲችል፡፡
የውይይቱ የውሳኔ ሃሳቦች ሲሆኑ ይኼው ግብረ ኃይል ከሀዘኑ በኋላ ዳግም ተገናኝቶ በተሠሩ ሥራዎችና ወደ ፊት አስተማማኝ ሰላም በሚሠፍንበት ጉዳይ ላይ ለመመካከር ቀጠሮ ተይዞ በብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የዕለቱ ውይይት በጸሎት ተዘግቷል፡፡
መረጃው የሀገረ ስብከቱ ሐመር ተዋሕዶ ሚዲያ ነው።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፖሎ መተግበሪያን ዛሬውኑ አውርዱ ብዙ ብዙ ትጠቀሙበታላችሁ።
ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.apollo&hl=en&gl=US
ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/apollo-digital/id1601224628
#Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

ዘመናዊ የ ZTE ስማርት ስልኮችን፣ ከጥቅል ስጦታ ጋር!
የዜድ.ቲ.ኢ ብሌድ ኤ54 ስማርት ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ሲገዙ የአንድ ዓመት 2 ጊ.ባ ወርሃዊ የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ፣ ለተከታታይ ሦስት ወራት 3 ጊ.ባ ወርሃዊ ዳታ ከ200 ደቂቃ የድምጽ ጥቅል ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ያገኟቸዋል፡፡
#BeyondConnectivity
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

" ሀገር መከላከያ መግባቱን ተከትሎ ትራንስፖርት ተጀምሯል " - አቶ ገዛህኝ ዴኔሞ በሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ በምትገኘዉ የኤዶ ቀበሌ በተፈጠረ የፀጥታ ችግር አንድ ሰዉ ተጎድቶ ሆስፒታል ሲገባ ለሰአታት መንገድ ተዘግቶ መቆየቱ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከነዋሪዎች ለመረዳት ችሏል። ከአመታት በፊት በህዝበ ውሳኔ ወደሲዳማ ክልል ከተቀላቀለች ጀምሮ ውጤቱን አንቀበልም ባሉ አካላት በተደጋጋሚ ሰላም ርቋት የቆየችዉና…
#Update
" የኤዶን ቀበሌ የታጠቁ አካላት ተቆጣጥረዋት ሰንብተዋል " - የወረዳው የጸጥታ ሀላፊ
ከሰሞኑ በወንዶ ገነት ፣ ኤዶ ቀበሌ የተቀሰቀሰው ረብሻ በአካባቢው ላይ የነበሩት የፌደራል ፖሊስ አባላት ቦታውን ከጥር 30 ጀምሮ ለቀዉ መውጣታቸውን ተከትሎ መሆኑ ተነግሯል።
ለአመታት በሲዳማና ኦሮሚያ አዋሳኝ በሆነችዉ የኤዶ ቀበሌ ያለዉን ውጥረት ለማርገብ በሚል መቀመጫቸውን በቀበሌዋ አድርገው የቆዩ የፌደራል ፖሊስ አባላት ቦታዉን መልቀቃቸውን ተከትሎ ችግሮች መከሰታቸውን የወንዶገነት ወረዳ የጸጥታ ሀላፊ አቶ ሀማሮ ሀይሶ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
" የፌዴራል ፖሊስ አባላት ቦታዉን ሲለቁ የመጡ የታጠቁ አካላት የፌደራል ፖሊስ አባላት ትተው የሄዱትን የደንብ ልብስ በመልበስ በአካባቢዉ መንቀሳቀስ ጀመሩ " የሚሉት አቶ ሀማሮ ፤ ምሽት ላይም ከሰራ ወደቤቱ የሚመለሰዉን ሰዉ በማስቆም ገንዘብ እንደሚቀበሉ ገልጸዋል።
ትላንት ጠዋት ይህዉ ሰውን መዝረፍና ማሰቃየት ቀጥሎ መንገድ ከመዝጋት ባለፈ አንድን ልጅ ተኩሰዉ አቁስለዋል ብለዋል ኃላፊው።
ይህን ተከትሎ ወደአካባቢዉ ያመራዉ የመከላከያ ሀይል ትራንስፖርት አስጀምሮ ያአካባቢዉን እንቅስቃሴ ማስቀጠሉን ገልጸዋል።
" አሁን ላይ የመከላከያ ሀይሉ መውጣቱን ተከትሎ ሸሽተዉ የወጡት ጸረሰላም ሀይሎች ተመልሰዉ ሊገቡ ይችላሉ " የሚሉት ኃላፊዉ ጉዳዩን በሽምግልናም ሆነ በህግ ከስሩ መፍታት እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል።
መረጃውን የሀዋሳው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ተዘጋጅቶ የተላከ ነው።
ፎቶ፦ በወንዶ ገነት የቲክቫህ ቤተሰብ አባል (ፋይል)

ለስፔሻሊቲ ስልጠና ፈተና ያለፉ ሰልጣኞች ቅሬታ ምንድነው ?
በ2016 ዓ/ም አዲስ የህክምና ስፔሻሊቲ ሀኪም ሰልጣኞች ጤና ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ባወጡት የማስፈፀሚያ መመሪያ የተሰጠው ፈተና አልፈን እና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ከተመደብን በኋላ " የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ትወስዳላችሁ " በሚል ወደኋላ ተጎትተናል ሲሉ ቅሬታቸዉን አቅርበዋል።
ፈተናዉን ያለፉ አንድ ሽህ ስድስት መቶ ገደማ የህክምና ባለሙያዎች በጤና ሚኒስትርና በትምህርት ሚኒስትር ስምምነትና በተማሪዎች መብትና ግዴታዎች መካከል ያልሰፈረ ያሉትና አሁን ላይ የትምህርት ሚኒስቴር " ወደኋላ ተመልሸ እፈትናችኋለን " የሚለው የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT) ፈተና አግባብ ያልሆነና ከዲፓርትመንት ፈተና ቀድሞ ሊሰጥ የሚገባዉ ነው ሲሉ ለቲኪቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
ከሁለት ወር በፊት ከተወዳደሩት ሶስት ሽህ ዶክተሮች መካከል አንድ ሽህ ስድስት መቶዎች ማለፋችን ተከትሎ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ ሲጀምሩ ከየስራቦታችን ክሊራንስ ጨርሰንና ቤተሰባችን ይዘን በየተመደብንበት አካባቢ ቤት ሁሉ በመከራየት ዝግጁ ብንሆንም ትምህርት ሚኒስቴር ድንገት " የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና መውሰድ አለባችሁ " አለን የሚሉት ቅሬታ አቅራቢዎች አሁን ላይ ጥሪ አድርገዉ የነበሩት ሀሮማያና አምቦ ዩኒቨርሲቲዎች እንደገና በአዲስ ማስታወቂያ ጥሪዉን ማራዘማቸዉን ገልጸዋል ብለዋል።
በዚህ ወቅት ሁሉም ሰልጣኝ ከስራ፤ ትምህርትም ተስጓግሎ የመንግስትን ውሳኔ እየጠበቀ መሆኑን አስረድተዋል።
የሚመለከተዉ አካል በትምህርት ሚኒስቴርና በጤና ሚኒስትር የመጀመሪያ ስምምነትና ተማሪዉ በደረሰዉ መብትና ግዴታ መሰረት ሁኔታዎች እንዲመሩ ያድርግልን ሲሉ ጠይቀዋል።
" ያ ካልሆነ ግን ስራ መልቀቃችንና የፈተና ውጤት አላግባብ ከመሰጠቱ በላይ ውጤቱ ከፍተኛ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር የሚፈጥር በመሆኑ በሰላማዊ ሰልፍ ሀሳባችን የምንገልጽ መሆኑ ይታወቅልን " ሲሉ አስጠንቅቀዋል።
መረጃው በሀዋሳው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው።

የጥንታዊውና ታሪካዊው ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አራት መነኮሳት በ " ኦነግ ሸኔ " ታጣቂዎች መገደላቸው አንድ አባት ደግሞ አምልጠው ቆስለው በገዳሙ እንደሚገኙ መነገሩ ይወሳል።
ዛሬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ምክትል ኃላፊ መላከሰላም ቀሲስ ዳዊት ያሬድ በሰጡት ቃል ፤ " ከተገደሉት አባቶች መካከል ያልተገኙ አንደኛው የቤተክርስቲያኑ አገልጋይ በህይወት እንደተመለሱ ታሳቢ ብደረግም እስካሁን ያሉበት አይታወቅም " ብለዋል፡፡
" የገዳሙን መጋቢ አባተክለማርያምን አስራትን ጨምሮ አራቱ አባቶች ተገድለዋል፡፡ አምስተኛውና በህይወት ይኑሩ አይኑሩ ያልታወቀ አባት በተመለከተ ያልጠሩ ነገሮች ነበሩ፡፡ ግን እስካሁን እሳቸውም ያሉበት አይታወቅም " ብለዋል።
የተገደሉ የገዳሙ አባቶች ፦
- የገዳሙ መጋቢ፣
- የገዳሚ ጸሃፊ፣
- የገዳሙ ቀዳሽ እና በአመንክሮ ላይ ያሉ መናኝ ናቸው።
ከተገደሉት አባቶች ጋር ተወስደው ዱካቸው የጠፋው አባትም የገዳሙ አገልጋይ ናቸው።
አባቶቹ ተይዘው የተገደሉበት መንገድ ላይ ማብራሪያ የሰጡት ቀሲስ ዳዊት፤ " መጀመሪያ ሁለት አባቶች ከተወሰዱ በኋላ የእንወያይ ጥያቄ ከቀረበባቸው በኋላ ሶስቱ በተጨማሪነት ሲሄዱ ነው ያገቷቸው " ብለዋል፡፡
የገዳሙ አባቶች የተገደሉት ታግተው ከተወሰዱ በኃላ ለማስለቀቅ ጥረት እየተደረገ በነበረበት ወቅት ነው።
ቤተክርስቲያኑ ላይ ከዚህም በፊት መሰል የደህንነት ስጋቶች በተደጋጋሚ መከሰቱንም ያወሱት ምክትል ኃላፊው ፤ ቤተክርስቲያኗ የገዳሙ ህልውና ወደፊት በምን አይነት መልኩ ይጠበቃል በሚለው ላይ ማሳሰቢዋን ለመንግስት ማቅረቧን አመልክተዋል፡፡
በአሁኑ ወቅትም መነኮሳቱ እና የገዳሙ ቅርሶች አደጋ ላይ በመሆናቸው የፌደራል እና የክልሉ የፀጥታ አካላት ጥበቃ እንዲያደርጉ ቤተክርስቲያኒቱ ጥሪ ማቅረቧን ገልጸዋል።
በሌላ በኩል ፤ የኦሮሚያ ክልል ፀጥታ እና አስተዳደር ቢሮ ግድያውን የፈፀመው " ሸኔ " መሆኑን በመግለፅ በታጣቂ ኃይሉ ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ ነው ሲል አሳውቋል።
መንግሥት " ሸኔ " የሚለው እራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ኃይል በቃል አቀባዩ በኩል ግድያውን እንዳልፈፀመ አስተባብሎ " እንዲህ ያለ ግድያ በየትኛው ኃይል ነው የተፈፀመው የሚለውን አናውቅም ፤ ግድያውንም እናወግዛለን " ብሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ መረጃውን ከዶቼ ቨለና ቪኦኤ ሬድዮ ማግኘቱን ይገልጻል።

ኢንተርኔት እንደልብ በሽ በሽ ነው!
ባልተገደበ ኢንተርኔት እንደፈለግነው ፈታ ነው!
በ999 ብር ብቻ ያልተገደበ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል የM-PESA Appን በመጠቀም አሁኑኑ እንግዛ! በእንደልብ ኢንተርኔት ወደፊት!
🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://bit.ly/M-PESA_SafaricomEthiopia
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም የቻት ግሩፕ @SafaricomETForum እንዲሁም @SafaricomETCare
24/7 መጠየቅ ይቻላል!
#SafaricomET
#FurtherAheadTogether
#MPESASafaricom #TerekBeMPESA