#ማይ_ዊሽ_ኢንተርፕራይዝ
DEVELON (ዲቬሎን) የሚለው አዲሱ የዶሳን ስያሜ የ Develop (“ማደግ”) እና Onward (“ወደፊት”) ቃላቶች ውህድ ሲሆን፤ በኮንስትራክሽን ማሽነሪ ዘርፍ ያሳረፍነዉን ትልቅ አሻራ በማጎልበት በጎ ነገሮችን ይዘን “ወደፊት ለማደግ” ያለንን ምኞት ያንፀባርቃል።
• ከአዲሱ የብራንድ ስያሜ ለዉጥ ውጭ ምንም አይነት ውጫዊ ገፅታም ሆነ ውስጣዊ የማሽኑ አካላት ላይ ለውጥ አልተደረገም።
• ኦርጅናል መለዋወጫ፣ አስተማማኝ፣ ቀልጣፋና እና ተደራሽነት ያለው የጥገና አገልግሎት መለያችን ናቸው።
ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃላ/የተ/የግ/ማ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.iss.one/MYWISHENT
+251-913-356384 +251-912-710661 +251-910-626917 +251-928-414395
+251-911-606068 +251-922-475851 +251-935-409319 +251-911-602664

#NedajApp
በነዳጅ የሞባይል መተግበርያ ሲመዘገቡ ምንም አይነት #ተጨማሪ_ክፍያ እንደሌለው ያውቃሉ ?
ከ1⃣🅾🅾🅾 ሺህ በላይ በተመዘገቡ የነዳጅ ማደያዎች የነዳጅ አፕሊኬሽንን ተጠቅመው ይቅዱ !!
- ቀላል፣ፍጣን እና ምቹ
- በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ (Utilities)ገብተው አካውንቶን Link ያርጉ
- አሁኑኑ ከPLAY STORE እና APP STORE ያውርዱ፣ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
For iOS:
https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
#Nedaj #nedajapp

TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ነዳጅ
የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር በሁለት ቀናት 43 ሺህ የኤሌክትሮኒክ የነዳጅ የግብይት ልውውጥ መካሄዱን አሳወቀ።
ሚኒስቴሩ ይህን ያሳወቀው ለብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ / ኢብኮ በሰጠው ቃል ነው።
ሚኒስቴሩ ምን አለ ?
- በ2 ቀናት ብቻ 43 ሺህ የኤሌክትሮኒክ የነዳጅ የግብይት ልውውጥ ተካሂዷል። በዚህም 80 ሚሊዮን ብር የሚሆን ሽያጭ ተካሂዷል።
- አፈፃፀሙ ከቀን ወደ ቀን መሻሻሎች እየታዩበት ነው።
- ለዝግጅት የተሰጠውን ጊዜ በአግባቡ ባለመጠቀም ከነዳጅ ማደያ ቀጂዎች በኩል የመተግበሪያው አጠቃቀም ውስነት፣ የሰው ሀይል ቁጥር ማነስ እና አንዳንድ አሽከርካሪዎች መተግበሪያው ሳይኖራቸው ለአገልግሎት መቅረባቸው ፤ የአገልግሎት አሰጣጡ እንዲስተጓጎልና ሰልፍ እንዲፈጠር አድርጓል። አሁን ላይ አፈፃፀሙ ከቀን ወደ ቀን መሻሻሎች እየታዩበት ነው።
- አንዳንድ አሽከርካሪዎች በቂ ነዳጅ እያላቸው የክፍያ ስርዓቱ በቴክኖሎጂ መደገፉን ተከትሎ በመደናገጥ የመሰለፍ ሁኔታ በግንዛቤ እጥረት የተፈጠረ በመሆኑ እርምት ሊወሰድበት ይገባል።
- ነዳጅ የሚገዙት እና የሚሸጡት አካላት ልምድ እያገኙ ሲሄዱ በአንድ ሳምንት ውስጥ ችግሩ ይቀረፋል።
- ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ/ም ጀምሮ በክልሎች ጭምር የነዳጅ ግብይቱ በኤሌክትሮኒክስ መካሄድ ይጀመራል። አሁን ያጋጠሙ ችግሮች እንዳይደገሙ ከወዲሁ ለህብረተሰቡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ በሰፊው እየተሰራ ነው።
#የንግድ_እና_ቀጠናዊ_ትስስር_ሚኒስቴር
@tikvahethiopia

" በክልሉ ሰላማዊ ትግል መታገል ባለመቻሉ ነው ወደ ትጥቅ ትግል የተቀላቀልነው ፤ ... ካሁን በኃላ ታጥቆ የሚነቀሳቀስ ኃይል የለንም " - ጋነግ
የጋምቤላ ነጻነት ግንባር " ካሁን በኃላ በስሜ ታጥቆ የሚንቀሳቀስ ሀይል የለም " አለ። ቡድኑ ትጥቅ ማውረዱንም ገልጿል።
በጋምቤላ ክልል እና ደቡብ ሱዳን አዋሳኝ አካባቢዎች ሲንቀሳቀስ የነበረው የጋምቤላ ነጻነት ግንባር የተባለ ታጣቂ ቡድን በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ከመንግስት ጋር ከስምምነት ላይ ከደረሰ ወዲህ 205 አባላቱ ወደ ተሀድሶ ስልጠና መግባታቸውን አሳውቋል።
የክልሉ መንግስት በበኩሉ በሰላማዊ መንገድ ልዩነቶችን በመፍታት ታጣቂዎቹ ወደ ተሀድሶ ስልጠና መግባታቸውን ገልጿል።
የጋምቤላ ነጻነት ግንባር እና የክልሉ መንግስት ከየካቲት ወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ በደቡብ ሱዳን #ጁባ እና #በአዲስ_አበባ ውይይቶችን ካደረጉ በኃላ ከስምምት ላይ መድረሳቸውን ተናግረዋል፡፡
የጋምቤላ ነጻነት ግንባር ሊቀመንበር አቶ ጋትሉዋክ ቡም ፥ በክልሉ ሰላማዊ ትግል መታገል ባለመቻሉ ወደ ትጥቅ ትግል መቀላቀላቸውን ጠቁመዋል፡፡
ሆኖም ከመንግስት ጋር በተደረጉ ተከታታይ ውይይቶች በሰላማዊ መንገድ ለመቀንቀሳቀስ ወደ ጋምቤላ መመለሳቸውን ተናግረዋል፡፡
ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ሚያዚያ 12/2015 ዓ.ም 195 የሚደርሱት ታጣቂዎች በሰላማዊ መንገድ ትጥቅ መፍታታቸውን አመልክተዋል ሲል የጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ ዘግቧል።
የፎቶ ባለቤት ፦ የጋምቤላ ክልል ሴክሬተሪያት

" ጦርነቱ ወደ ሌሎች የቀጠናው ሀገራት ሊዛመት ይችላል " - አንቶኒዮ ጉተሬዝ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በፀጥታው ምክር ቤት ስበሰባ ላይ በሱዳን የተፈጠረውን ግጭት “ልብ የሚሰብር ነው” ሲሉ ገልጸውታል።
ዋና ጸሀፊው ጦርነቱ ወደ ሌሎች የቀጣናው ሀገራት ሊዛመት እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።
ሱዳን ከ7 ሀገራት ጋር ድንበር ትጋራለች ያሉት ጉተሬዝ እነዚህ ሀገራት ወይ በግጭት ውስጥ የነበሩ ናቸው ወይም ባለፉት አስርት ዓመታት ውስጥ ከባድ አለመረጋጋት የታየባቸው ናቸው ሲሉ ተናግረዋል።
አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዛሬ ረቡዕ በትዊተር ገፃቸው ላይ ባሰራጩት ፅሁፍ ደግሞ " በሱዳን ያለው ግጭት በጦር ሜዳ ሊፈታ አይችልም ፤ አይገባምም " ያሉ ሲሆን " የሱዳን መሪዎች የህዝባቸውን ጥቅም ከፊትና መሀል አስቀምጠው የመሳሪያ ድምፅ ፀጥ ማድረግ አለባቸው " ብለዋል።
በሰዳን ውጊያ 11ኛ ቀኑን የያዘ ሲሆን በተፋላሚ ኃይሎች ዘንድ ቁጭ ብሎ የመነጋገር እና ችግሩን የመፍታት ፍላጎት እንደሌለ እየተነገረ ነው። የተለያዩ ሀገራት ደግሞ ዜጎቻቸውን ጠቅልለው እያስወጡ ናቸው።

#ምዕራብ_ጎንደር
በሱዳን የእርስ በእርስ ግጭት ምክንያት የተለያዩ ሀገር ዜጎች ከግጭቱ በመሸሽ በምእራብ ጎንደር ዞን #መተማ_ዮኋንስ ከተማ በኩል እየገቡ መሆኑን የምዕራብ ጎንደር ኮሚኒኬሽን አሳውቋል።
የተፈጠረውን አለመረጋጋት ሸሽተው የሚመጡ የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜጎችን የምእራብ ጎንደር ዞን መተማ ዮኋንስ ከተማ በሰላም እያስተናገደች ትገኛለች።
ሱዳን ላይ በተፈጠረው የውስጥ አለመረጋጋት ምክኒያት ጦርነቱን ሸሽተው ከካርቱም ወደ ጎረቤት ሀገር ኢትዩጵያ የሱዳን ዜጎችን ጨምሮ የ23 ሀገራት የተለያዪ ሃገራት ዜጎች እንደገቡና ወደ ሚፈልጉት አካባቢ እየሄዱ ይገኛሉ።
በዚህም የምዕራብ ጎንደሯ የፍቅር ከተማ መተማ ዮሃንስ ከተማ እንግዶቿን እያስተናገደች ሲሆን በቀን ከ15-20 የሚሆኑ መኪናዎች ወደ ጎንደር እየሄዱ ይገኛሉ።
በዚህ የጦርነት ስጋት ሽሽት ህፃናት፣ ሴቶች እና አቅመ ደካሞች ይገኙበታል።
የመተማ ዮሃንስ ከተማ አስተዳደር፣ የዞን ከፍተኛ አመራሮች፣ የሚመለከታቸው የፀጥታ አካላትም ዜጎች ያለምንም እንግልት ወደ ሚፈልጉት አካባቢ እንዲደርሱ ሰብአዊ ተግባራትን እያከናወኑ እንደሚገኙ ተገልጿል።
መረጃ / ፎቶ፦ የምዕራብ ጎንደር ኮሚኒኬሽን

#Spark10_Series
በአዲሱ ስፓርክ 10 ሲሪየስ የትኛውንም ዓይነት ትላልቅ ጌሞችን ያለ ምንም እንከን ይጫወቱ!
የተለያዮ ጌሞችን እየተጫወቱ ዘና እንዲሉ የሚያስችሎት በባለ 8 ኮር G88 ጌሚንግ ቺፕ የተገጠመለት አዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 10 ሲሪየስ የትኛውንም ዓይነት ትላልቅ ጌሞችን ያለ ምንም እንከን አንዲጫወቱ ያስችል ዘንድ በጌም ቱርቦ አልጎሪዝም የተደገፈ እና ረጅም የጨዋታ ጊዜ አንዲኖረው ታስቦ በባለ 5000 mAh ባትሪ አንዲሁም ከ6.8 ኢንች ስክሪን ጋር ለገበያ ቀርቧል።
በየትኛውም የስልክ መሸጫ መደብሮቻችን ያገኙታል።
ለበለጠ መረጃ: Facebook, Instagram, Tiktok
ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#Spark10Series #TecnoMobile #Ethiopia #Spark10pro

⛽️ " አንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ሆነ ብለው የነዳጅ ዕጥረት ያጋጠመ ለማስመሰል መሞከራቸውን በክትትል ደርሼበተለሁ " - የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን
⛽️ " ከአዲሱ የዲጂታል ስርዓት ጋር በተያያዘ የተሽከርካሪዎቻቸውን የነዳጅ ታንከር #በመሙላት፣ ግዥ የሚፈጸሙ አሽከርካሪዎች ለነዳጅ እጥረት መንስዔ እየሆኑ ነው " - የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማህበር
የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ሆነ ብለው የነዳጅ ዕጥረት ያጋጠመ ለማስመሰል መሞከራቸውን በክትትል ደርሼበታለሁ አለ።
" በሀገር ውስጥ በቂ የነዳጅ አቅርቦት አለ " የሚለው ባለስልጣን መ/ቤቱ ይህ እየታወቀ የነዳጅ ዕጥረት ይከሰታል የሚሉ አዋኪ መልዕክቶች ሆነ ተብለው የሚነዙ መሆኑን ሕብረተሰቡ ይገንዘብ ሲል አሳስቧል፡፡
በቀጣይ በነዳጅ ማደያዎች ላይ የአገልግሎት አሰጣጥ መዘግየት እና ዕጥረት መፍጠርን የመሳሰሉ ችግሮች በሚፈጥሩ አካላት ላይ ክትትል በማድረግ አስተማሪ እርምጃ እወስዳለሁ ሲልም አስጠንቅቋል።
በአንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የሚስተዋሉ ሠልፎች ፤ ኤሌክትሮኒክ የነዳጅ ግብይት ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ በአሽከርካሪዎች በኩል ግብይት ለመፈፀም የሚያስችል አካውንት ካለመክፈት ጋር የተያያዘ እንጅ የነዳጅ ዕጥረት አይደለም ሲል አሳውቋል።
የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማኅበር ፥ ለሪፖርተር ጋዜጣ በሰጠው ቃል ፤ ከአዲሱ የዲጂታል ስርዓት ጋር በተያያዘ የተሽከርካሪዎቻቸውን የነዳጅ ታንከር #በመሙላት፣ ግዥ የሚፈጸሙ አሽከርካሪዎች ለነዳጅ እጥረት መንስዔ እየሆኑ ነው ብሏል።
አሁንም ቢሆን ወደ ዲጂታል የግብይት ሥርዓቱ የማስገባቱ ሥራ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ከዚህ ጋር በተያያዘ ሊፈጠር የሚችለውን የነዳጅ እጥረት ለመቅረፍ ተጨማሪ የነዳጅ አቅርቦት ያስፈልጋል ብሏል።
የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማህበር ፥
" አሁን የሚታየው መጨናነቅ የተወሰኑ ቀናት ሊቀጥል የሚችል ቢሆንም እንኳን መጨናነቁን ለማስቀረት የግድ መንግሥት በቂ ነዳጅ ወደ ከተማው እንዲገባ ማድረግ ይገባዋል " ያለ ሲሆን " ይህንን ካላደረገ ዕድሉን አግኝተው ነዳጅ የሚቀዱ ተገልጋዮች፣ ከፍላጎታቸው በላይ እየቀዱ የሚቀጥሉ ስለሚሆን የነዳጅ አቅርቦቱ ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል " ብሏል።

#Update
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምዝገባ ነገ ሚያዚያ. 20/2015 ዓም ከቀኑ 11:30 ላይ እንደሚያበቃ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
አገልግሎቱ እስካሁን ያልተመዘገቡ ተፈታኞች እስከ ነገ እንዲመዘገቡ አሳስቧል።
በማንኛውም ምክኒያት ያልተመዘገቡ ተፈታኞችን " ከነገ በኋላ አላስተናግድም " ሲል አሳውቋል።
የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጥ ሲሆን ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ከምዝገባው መጠናቀቅ በኃላ ይፋ ይደረጋል።
የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት የሆናችሁ ተፈታኞች እስካሁን ድረስ የመፈተኛው ቀን ይፋ #አለመደሩግን በማወቅ ከሀሰተኛ መረጃዎች በመራቅ በተጋጋ መንፈስ ዝግጅታቸሁን አድርጉ።

#Tigray
በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዜዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመረ የሁሉም ክልል ፕሬዜዳንቶችን ጨምሮ የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎችን ያቀፈ ልዑክ ትግራይ ይገኛል።
ይኸው ልዑክ በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን ፋብሪካዎች በአካል ተመልክቷል።
የልዑክ ቡድኑ ሰማያታ የእምነበረድ እና ሼባ ሌዘር ኢንድስትሪ የቆዳ ፋብሪካን የደረሰባቸውን ከፍተኛ ውድመት እንዲመለከቱት ተደርጓል።
በተለይ ሼባ ሌዘር 100% ውድመት የደረሰበት መሆኑና ተጠግኖ እንኳን ስራ ላይ የሚውል ንብረት እንዳይቀር ተደርጎ መውደሙ ይታወቃል።
1200 ሰራተኞች የነበሩት ሸባ ሌዘር ውድመቱን ተከትሎ ሰራተኛው ደመወዝ አጥቶ ፣ ተቸግሮ ተፈናቅሏል።
በተመሳሳይ ሰማያት እምነበረድ ፋብሪካ እጅግ ከፍተኛ ውድመት የደረሰበት ፋብሪካ ነው።
ከዚህ ቀደም ፥ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን አመራሮች የሸባ ሌዘር እና ሰማያት አምነበረድ ፋብሪካዎችን ከጎበኙ በኃላ የደረሰው ውድመት ሙሉ በሙሉ 100% መሆኑና ሌላ አዲስ ማሽን ካልመጣ በስተቀር አንድም ተጠግኖ ስራ ላይ የሚውል አንድ ብሎ እንኳን እንዳልቀረ መግለፃቸው አይዘነጋም።
ፎቶ፦ ትግራይ ቴሌቪዥን