TIKVAH-ETHIOPIA
#Update በጎረቤት ሱዳን ያለው ውጊያ ዛሬ ለሶስተኛ ቀን መቀጠሉን ለማወቅ ተችሏል። ከካርቱም ጨምሮ ከሌሎች ከተሞች በወጡ መረጃዎች ዛሬም በከባባድ መሳሪያ የታገዘ የከተማ ውስጥ ውጊያ እየተካሄደ ነው። በተለይም በካርቱም ሰሜናዊ እና ደቡባዊ ክፍል የከባድ መሳሪያ ውጊያ እንዳለ ተነግሯል። የሠራዊቱ ጠቅላይ ዋና መሥሪያ ቤት በር ፊት ለፊት ውጊያ እየተካሄደ ሲሆን አርኤስኤፍ (RSF) ከቅዳሜ ጀምሮ…
#Sudan
በሱዳን የአሜሪካ ኤምባሲ ተሽከርካሪ በጥይት ተደበደበ።
በሱዳን ፣ ካርቱም የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ብረት ለበስ ተሽከርካሪው " ሆን ተብሎ " በጥይት መደብደቡን አስታወቀ።
ድርጊቱን የፈፀመው ሄሜቲ የሚመሩት RSF ቡድን መሆኑን ኤምባሲው ለአል አረቢያ ገልጿል።
ኤምባሲው ተሽከርካሪው በ100 ጥይት መደብደቡን ገልጾ ድብደባው ያደረሰው ምንም ጉዳት የለም ብሏል።
በሌላ በኩል ፤ የአሜሪካ መንግሥት ጦርነት ውስጥ ካለችው ሱዳን ዜጎቹን የማስወጣት እቅድ እንደሌለው ዋይትሃውስ አሳውቋል።
@tikvahethiopia

#SUDAN
በሱዳን የEU አምባሳደር ጥቃት ተፈፀመባቸው።
በሱዳን ካርቱም ሚገኙት የአውሮፓ ህብረት (EU) አምባሳደር በመኖሪያ ቤታቸው ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ተሰማ።
አምባሳደሩ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ያሳወቁት የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ዲፕሎማት ጆሴፕ ቦሬል ናቸው (በትዊተር ገፃቸው)።
ቦሬል ስለ ጥቃቱ ምንም አይነት ዝርዝር ነገር ባይገልጹም አምባሳደሩ ግን " ደህና ናቸው " ብለዋል።
የዲፕሎማቲክ ቦታዎችን እና ሰራተኞችን ደህንነት ማስጠበቅ የሱዳን ባለስልጣናት ቀዳሚ ኃላፊነት ነውም ሲሉ ገልጸዋል።
ምንም እንኳን ቦሬል ፤ በሱዳን የአውሮፓ ህብረት አምባሳደርን ስም ባይፅፉም ስማቸው አይዳን ኦሃራ የሚባሉ ሲሆን የ #አየርላንድ ዲፕሎማት ናቸው።
ቦሬል ካርቱም ውስጥ የተፈፀመው ጥቃት ፤ በሌሎች ሀገራት የሚሰሩ ዲፕሎማቶች ጥበቃን የሚደነግገውን የተመድ ስምምነት የ " ቪይና ኮንቬንሽን " በእጅጉ የጣሰ ነው ብለዋል።
በሌላ በኩል ፥ የአውሮፓ ህብረት ቃል አቀባይ ናቢላ ማስራሊ ለAFP በሰጡት ቃል " የሰራተኞች ደህንነት ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው " ብለዋል፤ የተፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ የአውሮፓ ህብረት ልዑካን ቡድን ከካርቱም እንዲወጣ እንዳልተደረገ ተናግረዋል።
ቃል አቀባይዋ ፤ በሱዳን ያለው የፀጥታ እና ደህንነት ሁኔታ እየተገመገመ ነው ብለዋል።

#DigitalElectronicsPLC
ለሚሰሩዋቸው ፕሮጀክቶች እና የፈጠራ ስራዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ ኤሌክትሪካል እና ሜካኒካል እቃዎች እንዲሁም ማሽነሪዎች እናቀርባለንⵆ
#join ቴሌግራም ቻናል @ethioinvention
website https://digitalelectronicsplc.com/
📌Contact 📱0914-839754
📱0703-839754
📌#ኣድራሻችን፡ 4 ኪሎ: ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ህንፃ፡ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 103ለ
@ethioinvention

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#EOMmarket
የልጅዎን ውሎ እና የቤትዎን ደህንነት በየትኛውም ቦታ ሁነው በቀጥታ መከታተል የሚችሉበት ድንቅ የደህንነት ካሜራ!
ህይወትዎን ቀላልና ዘመናዊ የሚያደርጉ ጥራት ያላቸው እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት ትልቁ ገበያ 👇https://t.iss.one/EOMMarket
የመረጡትን እቃ ይዘዙን፤ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን 𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0929181818 / 0909868788
ይምጡ የሽያጭ ማእከሎቻችን ይጎብኙ፤ ተደስተው ይመለሳሉ !! አድራሻችን፦
ቁጥር 1:- መገናኛ, ቤተልሄም ፕላዛ የሱቅ ቁጥር G-10 ግራውንድ [ እንደገቡ በስተቀኝ በኩል ]
ቁጥር 2:- ሜክሲኮ, ኬኬር ህንፃ የሱቅ ቁጥር #338
𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑 : @EOMmarket

" የኢትዮጵያ መንግስት የመገናኛ ዘዴ ባለሙያዎችን ይልቀቅ " - አምንስቲ ኢንተርናሽናል
የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዉሞን በሰላማዊ ሰልፍ የመግለፅ መብትን እንዲያከብርና የታሰሩ የመገናኛ ዘዴ ባለሙያዎችን እንዲፈታ አምንስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ።
ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት ትናንት ባወጣዉ መገለጫ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ባለፈዉ ሳምንት አማራ ክልል በተፈጠረዉ ሁከት ምክንያት ያሰሯቸዉን 7 የመገናኛ ዘዴ ባልደረቦች ባስቸኳይ እንዲፈቱ፣ ከእስረኞቹ ባንዷ ላይ ተፈፀመ የተባለዉን አካላዊ ጥቃት እንዲያጣሩ ጠይቋል።
መግለጫዉ እንዳለዉ ባለስልጣናቱ " ሐሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትንና ሁሉም ወገን በሰላማዊ መንገድ የመቃወም መብቱን ማስከበር አለባቸዉ። "
ባለፈዉ ሳምንት በአማራ ክልል የመብት ጥሰትና ሁከት መቀስቀሱ እንዳሳሰበዉ የመብት ተሟጋቹ ድርጅት አስታዉቋል።
በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተኩስ ልዉዉጥ መደረጉ፣ የሰብአዊ ርዳታ አቀባይ ድርጅት ሰራተኞችን ጨምሮ ሰዎች መገደላቸዉ፣ አዲስ አበባ ዉስጥ ሰዎች በጅምላ መታሰራቸዉንም ድርጅቱ «አሳሳቢ» ብሎታል።
የመንግስት ኃይላትም ሆኑ #ሌሎች ታጣቂዎች " የሰብአዊ ርዳታ ሰራተኞችን ያለማጥቃት ኃላፊነት አለባቸዉ። " ብሏል አምነስቲ።
የኢትዮጵያ መንግስት " አስቸኳይ፣ ጥልቅ፣ ገለልተኛና ዉጤታማ ምርመራ አድርጎ ተጠያቂዎችን ለፍርድ ማቅረብ አለበት " እንደ መግለጫዉ።
በምስራቅ አፍሪቃ፣ በአፍሪቃ ቀንድና በታላላቅ ሐይቆች አካባቢ የአምንስቲ ኢንተርናሽናል ምክትል ተጠሪ ፍላቪያ ምዋንጎቭያ «ዘግናኝ» ያሉት የገነት አስማማዉ፣ ጌትነት አረጋዊ፣ አራጋዉ ሲሳይ፣መስከረም አበራ፣ አባይ ዘዉዱ፣ ዳዊት በጋሻዉና ቴዎድሮስ አስፋዉ መታሰር ሐሳብን በነፃነት በመግለጥ መብትና በመገናኛ ዘዴ ነፃነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ነዉ።
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት 7 የመገናኛ ዘዴ ሰራተኞች ባስቸኳይ እንዲለቁና የተመሰረተባቸዉን ክስ እንዲነሱም ምዋንጎቭይ ጠይቀዋል።
በሌለ በኩል ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በተመረጡ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የጣለዉን ማዕቀብ እንዲያነሳም ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት ጠይቋል።
አምንስቲ ኢንተርናሽናል እንደሚለዉ የኢትዮጵያ መንግስት እገዳዉን ከጣለ 3ኛ ወሩን ይዟል።
እገዳዉ ሰዎች መረጃ እንዳያገኙ መገደብን ጨምሮ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን የመጠቀምና ያለመጠቀም የሰብአዊ መብትን የሚጥስ ነዉ።
#ዶቼቨለ

#SUDAN በሱዳን የEU አምባሳደር ጥቃት ተፈፀመባቸው። በሱዳን ካርቱም ሚገኙት የአውሮፓ ህብረት (EU) አምባሳደር በመኖሪያ ቤታቸው ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ተሰማ። አምባሳደሩ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ያሳወቁት የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ዲፕሎማት ጆሴፕ ቦሬል ናቸው (በትዊተር ገፃቸው)። ቦሬል ስለ ጥቃቱ ምንም አይነት ዝርዝር ነገር ባይገልጹም አምባሳደሩ ግን " ደህና ናቸው " ብለዋል። የዲፕሎማቲክ…
" የሱዳን ጎረቤቶች የእርስ በርስ ጦርነትን አይፈልጉም " - ኦቪግዌ ኢግዌጉ
የጂኦፖለቲካ እና የፀጥታ ጉዳይ ተንታኝ ኦቪግዌ ኢግዌጉ ለአልጀዚራ በሰጡት ቃለ ምልልስ ፤ የሁሉም ቀጠናዊ ሀገራት ዋና ጉዳይ በሱዳን የሚካሄደው ጦርነት ወደ " ሙሉ የእርስ በርስ ጦርነት " እንዳይቀየር ማረጋገጥ ነው ብለዋል።
" ለዚያ #ቅርብ ነን ነገር ግን በእውነቱ በዚያ ደረጃ ላይ አይደለንም። " ያሉት ተንታኙ ፤ ከሱዳን ጋር ድንበር የሚጋሩ ሀገራት የእርስ በርስ ጦርነት የሚያደርሰውን ውድመት ያውቁታል ሲሉ ተደምጠዋል።
የእርስ በርስ ጦርነት እንደ ህገወጥ ስደትና ቀድሞውኑም ደካማ ወደሆኑት ጎረቤት ሀገራት ስደተኞች እንዲፎርፉ ያደርጋል ብለዋል።

#አቢሲንያ_ባንክ
ባንካችን አቢሲንያ የ2015 ዓ.ም የሐጅ ጉዞን ቀልጣፋ ፣ ለማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት ካበለፀገው ሲስተም ጋር የማገናኘት (Integration ) ሥራ ማጠናቀቃችንን እያበሰርን፣ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን በመገኘት ክፍያችሁን መፈጸም የምትችሉ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን::
አቢሲንያ አሚን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ዕሴትዎን ያከበረ!
#AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #hajj2023

#ኢትዮ_ቴሌኮም
ኢድም አይደል፤ ታዲያ ባህርማዶ ያለ ወዳጅ ዘመድ የበዓል ስጦታ በአጋሮቻችን #Talkremit #Worldremit #Azimo #MasterRemit #Majority #Moneytrans #Remitly #ria #Taptapsend በኩል ሲልክልዎና ያለ ውጣ ውረድ እና እንግልት ባሉበት ሆነው በቴሌብር ሲቀበሉ፤
እንዲሁም በዌስተርን ዩኒየን ሃዋላ የተላከልዎትን ገንዘብ በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ሲቀበሉ እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ ሲያስተላልፉ፤
የተላከልዎትን ገንዘብ መጠን 5% እንዳሻዎ ለማንኛዉም ክፍያ ሊጠቀሙ የሚችሉበት የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ onelink.to/75zfa5 አውርደው ይጠቀሙ
ቴሌብር ሃዋላ የሩቁን ያቀርባል!
ኢድ ሙባረክ!

#Tigray
በትግራይ ክልል መንግስት ስር ባሉ መዋቅሮች ይሰሩ የነበሩ ሰራተኞች፤ በ10 ቀናት ውስጥ በየመስሪያ ቤቶቻቸው ተገኝተው ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ መተላለፉን " ኢትዮጵያ ኢንሳይደር " ዘግቧል።
በክልሉ ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች፤ ውዝፍ የ3 ወር ደመወዝ ክፍያ መሰጠት መጀመሩም ተገልጿል።
ይህን ያሳወቁት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ወ/ሮ ሰብለ ካህሳይ ለድረገፁ በሰጡት ቃል ነው።
ወ/ረ ሰብለ ካህሳይ ምንድነው ያሉት ?
- በሰላም ስምምነቱ መሰረት ባለፈው መጋቢት ወር አጋማሽ ላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መቋቋሙን ተከትሎ ሰራተኞችን በመደበኛ ሁኔታ ወደ ስራ የማስገባት እንቅስቃሴ ተጀምሯል።
- የትግራይ ክልል መንግስት 131 ሺህ ገደማ ሰራተኞች ነበሩት ፤ ከእነዚህ ውስጥ በጦርነቱ ወቅት ውጊያ ላይ የነበሩ እና በኢኮኖሚ ችግር ምክንያት በየቦታው የተበታተኑ አሉ።
- ለ21 ወራት ደመወዝ ላልተከፈላቸው የክልሉ መንግስት ሰራተኞች ከትላንት ጀምሮ የደመወዝ ክፍያ መፈጸም ተጀምሯል፤ ይህ ሰራተኞችን ወደ መደበኛ ስራ የመመለሱ እንቅስቃሴ አንድ አካል ነው።
- አንዳንድ የክልሉ መስሪያ ቤቶች በበጀት እጥረት ምክንያት የሁለት ወር ደመወዝ እየከፈሉ ናቸው። " በጀት ላይበቃ ይችላል። በጀቱ ቀስ በቀስ ከፌደራል ጋር እየተረዳዳን ቀስ በቀስ የሚመጣ ነው የሚሆነው " ብለዋል።
- ጊዜያዊ አስተዳደሩ በተለያዩ ደረጃ ላይ ያሉ የክልሉ መንግስት መዋቅሮች፤ በአስር ቀን ውስጥ ሰራተኞቻቸው በየመስሪያ ቤቶቻቸው ተገኝተው ሪፖርት እንዲያደርጉ አዟል።
- አብዛኛዎቹ መስሪያ ቤቶች ከትላንት ጀምሮ ለሰራተኞቻቸው ጥሪ ማድረግ ጀምረዋል።
- የአስር ቀኑ ይህ ቀነ ገደብ በጦርነቱ ሲሳተፉ ቆይተው በካምፖች ውስጥ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞችን አይመለከትም። የቀድሞ ተዋጊዎቹ በፌደራል መንግስት በሚከናወነው " ትጥቅ የማስፈታት፣ የመበተን እና እንደገና ወደ ህብረተሰቡ የመዋሃድ ሂደትን " አልፈው “በይፋ እስከሚመጡ "ይጠበቃል።
- በውጊያ ምክንያት አካል ጉዳት የደረሰባቸው ሰራተኞችን ምደባ የተመለከተ አዲስ አሰራር ተተግብሯል ፤ በዚህም አካል ጉዳት የደረሰባቸው ሰራተኞች በተቻለ አቅም የህክምና አገልግሎት ወደሚያገኙበት ቦታ ዝውውር ይደረግላቸዋል። በፊት ዝውውር የሚደረገው ቦታ ሲገኝ ነበር። አሁን ቦታ ባይገኝም እነሱ የነበሩበትን ቦታ ሌሎች ሰዎች ደርበው እንዲሰሩ በማድረግ እነሱ እንዲዛወሩ ተደርጓል።
መረጃው ፦ የኢትዮጵያ ኢንሳይደር ነው።

" የሱዳን ጎረቤቶች የእርስ በርስ ጦርነትን አይፈልጉም " - ኦቪግዌ ኢግዌጉ የጂኦፖለቲካ እና የፀጥታ ጉዳይ ተንታኝ ኦቪግዌ ኢግዌጉ ለአልጀዚራ በሰጡት ቃለ ምልልስ ፤ የሁሉም ቀጠናዊ ሀገራት ዋና ጉዳይ በሱዳን የሚካሄደው ጦርነት ወደ " ሙሉ የእርስ በርስ ጦርነት " እንዳይቀየር ማረጋገጥ ነው ብለዋል። " ለዚያ #ቅርብ ነን ነገር ግን በእውነቱ በዚያ ደረጃ ላይ አይደለንም። " ያሉት ተንታኙ ፤ ከሱዳን…
#Update
በሱዳን እየተካሄደ ባለው ውጊያ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች እየተገደሉ ናቸው።
በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፤ በሱዳን እየተካሄደ ባለው ውጊያ በርካታ ሲቪሎች ለጉዳት መዳረጋቸውና ህይወትም እየተቀጠፈ መሆኑን ገልጿል።
ከእነዚህ መካከል #ኢትዮጵያውያን እንደሚገኙበት መረጃዎች እንደደረሱት አመልክቷል።
ኤምባሲው ምን ያህል ኢትዮጵያውያን እንደሞቱ እና እንደተጎዱ በዝርዝር አልገለፀም።
ነገር ግን በኢትዮጵያውያን ሞት እና ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እደተሰማው እና ለሟች ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ተመኝቷል።
" ይህን አስቸጋሪ ጊዜ ለማለፍ ኢትዮጵያዊን የተቻላቸውን ሁሉ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በድጋሜ እናሳስባለን " ብሏል።
መረጃ ለመለዋወጥ እና ለምክክር የኤምባሲው ባልደረባ የሆኑትን አቶ ነጅብ አብደላ በስልክ ቁጥር +249911646547 ማነጋገር እንደሚቻል በሱዳን ካርቱም የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አሳውቋል።
በሌላ በኩል ፥ ከትላንት ምሽት አንስቶ በሱዳን የማህበራዊ መገናኛዎች ላይ አንድ ቪድዮ ሲሰራጭ ነበር (ከላይ ተያይዟል) ።
ቪድዮው በመድፍ የተመታ ቤትን የሚያሳይ ሲሆን በቤቱ ውስጥ የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን እንደነበሩና ሁሉም ወዲያው ህይወታቸው እንዳለፈ ተነግራል። ቁጥራቸው ምን ያህል እንደሆነ የተገለፀ ነገር የለም።
ስለተሰራጨው ቪድዮ እና ስለደረሰው ጉዳት ትክክለኝነት በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያለው ነገር የለም።
በሱዳን እየተካሄደ ያለው ውጊያ በከተማ ውስጥ እየተደረገ መሆኑ በዛው የሚኖሩ የሀገራችንን ዜጎች ጨምሮ የመላው ሱዳናውያንን ደህንነት አደጋ ላይ ጥሏል።
@tikvahethiopia
በሱዳን እየተካሄደ ባለው ውጊያ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች እየተገደሉ ናቸው።
በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፤ በሱዳን እየተካሄደ ባለው ውጊያ በርካታ ሲቪሎች ለጉዳት መዳረጋቸውና ህይወትም እየተቀጠፈ መሆኑን ገልጿል።
ከእነዚህ መካከል #ኢትዮጵያውያን እንደሚገኙበት መረጃዎች እንደደረሱት አመልክቷል።
ኤምባሲው ምን ያህል ኢትዮጵያውያን እንደሞቱ እና እንደተጎዱ በዝርዝር አልገለፀም።
ነገር ግን በኢትዮጵያውያን ሞት እና ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እደተሰማው እና ለሟች ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ተመኝቷል።
" ይህን አስቸጋሪ ጊዜ ለማለፍ ኢትዮጵያዊን የተቻላቸውን ሁሉ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በድጋሜ እናሳስባለን " ብሏል።
መረጃ ለመለዋወጥ እና ለምክክር የኤምባሲው ባልደረባ የሆኑትን አቶ ነጅብ አብደላ በስልክ ቁጥር +249911646547 ማነጋገር እንደሚቻል በሱዳን ካርቱም የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አሳውቋል።
በሌላ በኩል ፥ ከትላንት ምሽት አንስቶ በሱዳን የማህበራዊ መገናኛዎች ላይ አንድ ቪድዮ ሲሰራጭ ነበር (ከላይ ተያይዟል) ።
ቪድዮው በመድፍ የተመታ ቤትን የሚያሳይ ሲሆን በቤቱ ውስጥ የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን እንደነበሩና ሁሉም ወዲያው ህይወታቸው እንዳለፈ ተነግራል። ቁጥራቸው ምን ያህል እንደሆነ የተገለፀ ነገር የለም።
ስለተሰራጨው ቪድዮ እና ስለደረሰው ጉዳት ትክክለኝነት በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያለው ነገር የለም።
በሱዳን እየተካሄደ ያለው ውጊያ በከተማ ውስጥ እየተደረገ መሆኑ በዛው የሚኖሩ የሀገራችንን ዜጎች ጨምሮ የመላው ሱዳናውያንን ደህንነት አደጋ ላይ ጥሏል።
@tikvahethiopia
#DigitalElectronicsPLC
ለሚሰሩዋቸው ፕሮጀክቶች እና የፈጠራ ስራዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ ኤሌክትሪካል እና ሜካኒካል እቃዎች እንዲሁም ማሽነሪዎች እናቀርባለንⵆ
#join ቴሌግራም ቻናል @ethioinvention
website https://digitalelectronicsplc.com/
📌Contact 📱0914-839754
📱0703-839754
📌#ኣድራሻችን፡ 4 ኪሎ: ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ህንፃ፡ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 103ለ
@ethioinvention
ለሚሰሩዋቸው ፕሮጀክቶች እና የፈጠራ ስራዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ ኤሌክትሪካል እና ሜካኒካል እቃዎች እንዲሁም ማሽነሪዎች እናቀርባለንⵆ
#join ቴሌግራም ቻናል @ethioinvention
website https://digitalelectronicsplc.com/
📌Contact 📱0914-839754
📱0703-839754
📌#ኣድራሻችን፡ 4 ኪሎ: ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ህንፃ፡ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 103ለ
@ethioinvention
#ነሲሓ
" ነሲሓ የበጎ አድራጎት እና የልማት ድርጅት " በደብረ ብርሃን የመጠለያ ካምፕ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ እያሰባሰበ እንደሚገኝ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል።
ድጋፉ " ዘካተል ፊጥራችንን ለወገኖቻችን" በሚል መሪ ቃል የሚሰበሰብ መሆኑን አመልክቷል።
የበጎ አደራጎት ድርጅቱ " ሙስሊሞች የምታወጡትን #ዘካተል_ፊጥር በደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ ይሆን ዘንድ በሚከተሉት አካውንቶች እያሰባሰበን ነውና መስጠት ትችላላችሁ !! " ብሏል።
ድርጅቱ በሁሉም ባንኮች የአካውንት ስሙ ነሲሓ በጎ አድራጎት ድርጅት መሆኑን የገለፀልን ሲሆን ቁጥሮች፦
- ንግድ ባንክ 1000328070778
- ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል 1357377300001
- ዳሽን ባንክ 7913417861611
- ንብ ኢንተርናሽናል 7000016912412
- ዘምዘም ባንክ 0001040310301
- አዋሽ ባንክ 01410797317600 ናቸው።
ለበለጠ መረጃ ደግሞ በ 0972747474 ብትደውሉልን ማንኛውም አይነት ዝርዝር መረጃ መስጠት እንችላለን ብሏል።

የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት መልዕክት መለዋወጫ !
ከዚህ ቀደም ተከፍተው አገልግሎት ላይ የነበሩት የመልዕክት መቀበያዎች በተደጋጋሚ በቴሌግራም ቴክኒንክ ችግር አገልግሎታቸው እየተደነቃቀፈ ነው።
በዚህም ምክንያት ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች የሚመጡትን መልዕክቶች ለማግኘት ችግር ሆኗል ፤ ለተፈጠረው ችግር ሁሉ ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን።
ችግሩን ለመቅረፍ እና በየትኛውም መልኩ ነፃነቱ የተጠበቀ ለቲክቫህ አባላት ብቻ የሚያገለግል የሀሳብ መለዋወጫ በቅርቡ ይፋ የምናደርግ ሲሆን እስከዛው ድረስ ግን በዚህ አዲስ መልዕክት መቀበያ ላይ ብቻ መልዕክት ማጋራት ይቻላል 👉@tikvah_eth_BOT
በተጨማሪ @tikvah_Ethiopia_Fam ወይም ደግሞ 0703313630 መደወል ይቻላል።
በቲክቫህ ቤተሰብ ውስጥ ማስተላለፍ የሚቻሉ መልዕክቶች ምን አይነት ናቸው ?
- የፀጥታ ችግሮች፣ የደህንነት ስጋቶች፣ የወንጀል ድርጊቶች በመንግስት አካላት / ተቋማት የሚፈፀሙ ማንኛውም አይነት አስተዳዳራዊ በደሎች፤
- የየመንገድ ፣ የውሃ፣ እንዲሁም የኑሮ ውድነት፣ የኢኮኖሚና የሌሎችም መሰረታዊ ጥያቄዎች፤
- በግልም ሆነ በጋር የማያጋጥሙ ችግሮች፣ ሊበረታቱ የሚግባቸው ተግባራት፣
- ለሀገር እና ለትውልድ ጠቃሚ ናቸው የሚባሉ ሃሳቦችን፣
- የእርስ በእርስ እገዛዎች ፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣
- ጥቆማዎችን ፣ ጥያቄዎችን ፣ ይሄ ነገር ለቤተሰቡ ቢጋራ መልካም ነው የምትሉትን (ዜና ፣ መረጃ) ሁሉ ማቅረብ ትችላላችሁ።
ምን መላክ አይቻልም ?
ስድብ፣ የጥላቻ ንግግር ፣ የማንኛውም የግለሰብ ማንነትን በቀጥታ ሆነ በተዘዋዋሪ የሚነካ ፣ ህዝብን በጅምላ የሚፈርጅ፣ ፣ ህዝብ ላይ ጥላቻን የሚያሰርፅ፣ ሀገር ሊያስጣ የእርስ በእርስ ግጭት የሚያባብስ፣ ሀሰተኛ መረጃ ፅሁፍ / መልዕክት መላክ በፍፁም አይቻልም። በየትኛውም አካል ላይ ትችትም ይሁን ቅሬታ ለመግለፅ የሚፈልግ የቤተሰቡ አባል የሚጠቀማቸውን ቃላት የመምረጥ ግዴታ አለበት።
ውድ ቤተሰቦቻችን ማንኛውም መልዕክት ስትልኩ የራሳችሁ የግላችሁ መልዕክት መሆኑን በማስረጃ አስደግፋችሁ ላኩልን። እናተ ያላረጋገጣችሁትንና ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ስላያችሁት የራሳችሁ በማስመሰል ማንኛውም መልዕልት መላክ ፍፁም አይቻልም።
ማስታወሻ ፦ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት #በፌስቡክ፣ #ዩትዩብ፣ #ቲክቶክ ላይ ምንም አይነት የመሰባሰቢያ መድረክ (ገፅ) የላቸውም።
ትዊተር ፦ https://twitter.com/tikvahethiopia?t=jZrpieALuIGzw6OM-HWgEw&s=09
ሀሳባችን ስንገልፅ ቃላትን እንምረጥ !!
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ!!
#TikvahFamily
@tikvah_eth_BOT