" መረጃ ለሰጠኝ እስከ 10,000,000 ዶላር ወሮታ እከፍላለሁ " - አሜሪካ
አሜሪካ ፤ የአልሸባብ የሽብር ቡድን መሪ ነው ያለችው ሞሐሙድ አብዲ አደንን በተመለከተ መረጃ ለሰጣት እስከ 10,000,000 ዶላር (አስር ሚሊዮን ዶላር) / 540,000,000 ብር ወሮታ እንደምትከፍል አስታወቀች።
ሞሃሙድ እ.ኤ.አ. በ2019 አልሸባብ በኬንያ፣ ናይሮቢ ዱሲትዲ2 ሆቴል በፈፀመው እና 22 ንፁሃን ዜጎች በተገደሉበት ጥቃት ውስጥ እጁ እንዳለበት አሜሪካ ገልፃለች።
አሜሪካ ይህን ግለሰብ በተመለከተ መረጃ ለሰጣት እስከ 10,000,000 ዶላር የሚደርስ ወሮታ እከፍላለሁ ብላለች።
እ.አ.አ በ2019 አልሸባብ በጎረቤታችን ኬንያ ናይሮቢ፤ ቅንጡ ከሚባሉት ሆቴሎች አንዱ በሆነው ዱሲትዲ2 የሽብር ጥቃት ፈፅሞ 22 ንፁሃን ተገድለዋል።
ከተገደሉት መካከል አንድ የአሜሪካ ዜጋ ነበር።
በወቅቱ የአልሸባብ ቡድን ቃል አቀባይ ፤ በናይሮቢ ለደረሰው ጥቃት ኃላፊነቱን እንደሚወስዱ ገልፆ ነበር።
@tikvahethiopia

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
(ዝርዝሩን ከላይ ያንብቡ)
@tikvahethiopia
(ዝርዝሩን ከላይ ያንብቡ)
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#ኢትዮጵያ #ኤክሳይዝታክስ ኤክሳይዝ ታክስ ላይ ማሻሻይ ተደርጎ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቧል። ማሻሻያው ቴሌቪዥን እና ቪድዮ ካሜራ ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ እንዲሆኑ፤ ተሽከርካሪዎች ላይም የኤክሳይዝ ታክስ እንዲቀንስ ያደርጋል። የገንዘብ ሚኒስቴር ለሁለት ዓመታት እና ከዛ በላይ ሲተገበር የቆየው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ላይ አዳዲስ ማሻሻይ አደርጎ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ማቅረቡ ተሰምቷል። ማሻሻያ ተድርጎ…
#UPDATE #ኤክሳይዝ_ታክስ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ምክር ቤቱ ፤ " ከየካቲት 2012 ዓ/ም ጀምሮ ስራ ላይ በዋለው የኤክሳስ ታክስ አዋጅ ያስገኘውን ጠቀሜታ እንዲሁም የታዩትን ክፍተቶች በመገምገም በአንዳንድ ምርቶች ላይ የተጣለውን የማስከፈያ ምጣኔ ማስተካከል ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ የአዋጁ ማሻሻያ ተዘጋጅቶ ቀርቧል " ብሏል።
ምክር ቤቱ በቀረበው ረቂቅ የማሻሻያ አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላም ግብዓቶችን በማከል ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል።
#ማስታወሻ ፦
የገንዘብ ሚኒስቴር ለሁለት ዓመታት እና ከዛ በላይ ሲተገበር የቆየው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ላይ አዳዲስ ማሻሻይ አደርጎ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ማቅረቡ አይዘነጋም።
ማሻሻያ ተድርጎ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ የነበረው ረቂቅ የኤክሳይዝ ታክስ የያዛቸው አዳዲስ ጉዳዮች ፦
- በተሽከርካሪ ላይ ይጣል የነበረው የኤክሳይዝ ታክስ መጠን እንዲቀንስ ያደርጋል ፤
- ከ3000 ሲሲ ባላይ ጉለበት ባላቸው ተሽከርካሪዎች ላይ ይጣል የነበረው 240 በመቶ የኤክሳይዝ ታክስ በረቂቅ አዋጁ 120 አካባቢ ዝቅ እንዲል ይላል ፤
- ከ2501 እስከ 3000 ሲሲ 106 በመቶ የኤክሳይዝ ታክስ ፤
- ከ1501 እስከ 2500 ሲሲ 90 በመቶ የኤክሳይዝ ታክስ ፤
- ከ1500 ሲሲ በታች 66 በመቶ የኤክሳይዝ ታክስ ፤ እንዲጣልባቸው ይላል ረቂቅ አዋጁ።
ከዚህ በተጨማሪ ማሻሻያው ቴሌቪዥን እና ቪድዮ ካሜራ ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ እንዲሆኑ ያደርጋል።

ሚኒስትሮቹ ወዴት ነው የተሸኙት ?
ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ፦
- የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞግስ፤
- የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ፤
- የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን፤
- የጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ ተፈሪ ፍቅሬን ዛሬ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት መሸኛታቸውን በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ አሳውቋል።
ፅ/ቤቱ ሚኒስትሮቹ / የምክር ቤቱ አባላት በ " ክብር ተሸኙ " እና " ቀጣይ ጉዟቸው ስኬታማ እንዲሆንላቸው ይመኛል " ከማለት የዘለለ ዝርዝር ጉዳይ አላብራራም።
የምክር ቤቱ አባላት ለምን ? በምን ምክንያት ? ወዴት ? እንደተሸኙ በዝርዝር ያልገለፀው የፅ/ቤቱ መረጃን በርካታ ትልልቅ ሚዲያዎች ቀጥታ በመውሰድ እየተቀባበሉት ይገኛሉ።
መረጃው በርካቶችንም ያወዛገበ ሲሆን የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች " ለምን እና ወዴት እንደተሸኙ ? " የሚለውን መረጃውን ባሰራጨው የፅ/ቤቱ የማህበራዊ ትስስር ገፅ እና በሚዲያዎች ትስስር ገፅ ላይ በመግባት እየጠየቁ ነው።
ዛሬ ሽኝት ተደርጎላቸው ከተባሉት መካከል አቶ ኡመር ሁሴን ኦባ እና አቶ ተፈሪ ፍቅሬ ቡሳ በቅርቡ በፕሬዜዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአምባሳደርነት መሾማቸውን ወደ ፕ/ት ፅ/ቤት የማህበራዊ ትስስር ገፅ ተመልሰን በመመልከት ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
ወ/ሮ ዳግማዊት እና ኢ/ር ታከለ ለሌላ ስልጣን ታጭተው ይሁን አይሁን የሚታወቅ ነገር የለም።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የ4ቱን የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ሽኝት በተመለከተ ከጠ/ሚ ፅ/ቤት መረጃ ለማግኘት ጥረት ያደርጋል።

#አቢሲንያ_ባንክ
በቅርቡ አዲስ ነገር በእጅዎ ! ከሚገምቱት በላይ ፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ ።
ዝግጁ ይሁኑ!
#Apollo #OurNewProduct #ProductLaunch
#selfie #BankofAbyssinia #DigitalEthiopia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

Photo
#መግለጫ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ፤ በተቋሙ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ላይ የተፈጸመውን ህገ-ወጥ እስር አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቶ ነበር።
ኢሰመጉ በመግለጫው ፥ መንግስት በአራት የኢሰመጉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ላይ ህገ-ወጥ እስር የፈጸሙ፣ እንዲፈጸም ትዕዛዝ በሰጡ እና በአስቸኳይ ከእስር እንዳይለቀቁ ባደረጉ የፖሊስ አባላት እና አመራሮች ላይ ተገቢውን ምርመራ በማድረግ በህግ ተጠያቂ እንዲያደርግ አሳስቧል።
በተጨማሪ መንግስት ተቀዳሚ ሃላፊነቱ ሰብዓዊ መብቶችን ማክበር፣ ማስከበር እና ማሟላት አንደሆነ በመረዳት በተቃራኒው ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ በሚሰሩ አንደ ኢሰመጉ ባሉ ተቋማት ላይ የሚፈጽማቸውን ጫናዎች፣ ዛቻዎች፤ ማስፈራራቶች፣ ማንገላታቶች፣ ማዋከቦች፣ እስሮችና መሰል ጥሰቶችን መፈጸም እንዲያቆም አስገንዝቧል።
ኢሰመጉ ከባለሙያዎቹ ተወስደው በፖሊስ እጅ የሚገኙ የተለያዩ ሰነዶች መኖራቸውን አመልክቶ ይህ በፖሊስ እጅ ላይ የሚገኙ ሰነዶች ጉዳይ እደሚያሳስበው ገልጿል።
መንግስት ወደፊት መሰል ከህግ አግባብ ውጪ የሆኑ አስሮች እና “ጫናዎችን እንዳይፈጽም ይህንን ድርጊት በሚያደርጉ ስልጣናቸውን አላግባብ በሚጠቀሙ አካላት ላይ ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ እንዲወስድም ኢሰመጉ በመግለጫው አሳስቧል።
(ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያይዟል)

#Mekelle #AddisAbaba • " ክልከላው ላይ የለንበትም ፤ መፍትሄ እንዲሰጥ ከፌደራል መንግስት እየተነጋገርን ነው " - የትግራይ ክልል አስተዳዳሪዎች • " ስለተባለው ነገር መረጃ የለኝም። እኛ የምናውቀው ነገር የለም። ... ለአየር መንገዱ ከመንግሥት በኩልም ቢሆን ምንም አይነት ክልከላን የሚመለከት መመሪያ አልተሰጠውም " - የኢትዮጵያ አየር መንገድ • " ዝርዝሩን ለማወቅ እናጣራለን "…
" ወጣቶች እንዳይንቀሳቀሱ የማድረግ ዓላማ የለንም " - የትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን ፣ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ
" የኢትዮጵያ መንግስት ሆነ የትግራይ ክልል ወጣቶች #እንዳይንቀሳቀሱ_የማድረግ_አላማ_የላቸውም " ሲል የትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን ፣ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቀ።
ቢሮው ለክልሉ ቴሌቪዥን በሰጠው ቃል የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀን እስከ 4 ጊዜ በረራ በማድረግ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ገልጾ ፤ ከተጓዦች ቁጥር አንፃር ሲታይ በረራው አነስተኛ በመሆኑ ቅድሚ የህክምና ወረቀት ላላቸው፣ ለእድሜ ባለፀጎች ፣ ለእናቶች ፣ አጣዳፊ ጉዳይ ላላቸው እየተሰጠ ነው ብሏል።
በችግር ላይ ላሉ ሰዎች ቅድሚያ ለመስጠት ሲባል እንጂ የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ የትግራይ ክልል ወጣቶች እንዳይንቀሳቀሱ የማድረግ ዓላማ የላቸውም ሲል ቢሮው አሳውቋል።
የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ አልማዝ ገብረፃድቅ ፦
" የአየር ትራንስፖርት ልክ እንደተጀመረ ወዲያው ነው ህዝቡ መንቀሳቀስ የፈለገው ካዛ ወደዚህ መምጣት ከዚህ ወዳዛ መሄድ።
የተመዘገበው ሰው በጣም ብዛት ስላለው ወጣቱም ትልቁም፣ ህፃኑም ሴቶችም የተለያየ ማህበራዊ ችግር ያለባቸው ህክምና ሪፈር ያላቸውና ሌሎችም ነበሩ ስለዚህ ቅድሚያ ለመስጠት አጣዳፊ ነገር ያላቸው ስራቸው ታይቶ እነሱ ቅድሚያ ተሰጥቷቸዋል። ከፌዴራል ጋር ስንነጋገርም እንደዚህ ነው፣ እዚህ ካሉ የደህንነት አካላትም ጋር።
#ከወጣቱ_ይልቅ ለሽማግሌዎች ፣ የህክምና ኬዝ ላለባቸው፣ እናቶች እርጉዞች ፣ ህፃን ያላቸው ለነሱ ነው ቅድሚያ እየተሰጠ ያለው፤ በጊዜ እየተፈታ ይሄዳል። " ብለዋል።
በትግራይ በኩል ወጣት እንዲቆይ ሌላው እንዲሄድ የሚል እቅድ የለም ፤ እንዲህ የሚል መመሪያም ያወረደ የለም በፌዴራል መንግስት በኩልም የለም ሲሉ አክለዋል።
ችግሩ ከትራንስፖርት ማነስ እንጂ ሌላ የፖለቲካ ጉዳይ የለውም ሲሉ ገልፀዋል።
" መጀመሪያ ላይ ሲጀመር ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ በአንድ በረራ ነበር የተጀመረው የህዝቡ ፍላጎት ታይቶ እስከ አራት የደረሰበት ሁኔታ አለ አሁንም ፍላጎት ስላለ አሁንም እንዲጨምር ግፊት እናደርጋለን ያለው " ቢሮ ፥ " የኢትዮጵያ አየር መንገድም ሁኔታውን እያየን እየጨመርን እንሄዳለን " የሚል ምላሽ እንደሰጠ አሳውቋል።
ከቀናት በፊት ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ ሊጓዙ የነበሩ ወጣቶች በረራ እንደተከለከሉ ከተገለፀ በኃላ የክልሉ አስተዳዳሪዎች እነሱ እዚህ ውስጥ እንደሌሉበትና ችግሩን ለመፍታት እንዲቻል ከፌዴራል መንግስት ጋር እየተናጋገሩ እንደሆነ ለክልሉ ቴሌቪዥን መግለፃቸው አይዘነጋም።
ማስታወሻ : https://t.iss.one/tikvahethiopia/75705

" ወጣቶች እንዳይንቀሳቀሱ የማድረግ ዓላማ የለንም " - የትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን ፣ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ " የኢትዮጵያ መንግስት ሆነ የትግራይ ክልል ወጣቶች #እንዳይንቀሳቀሱ_የማድረግ_አላማ_የላቸውም " ሲል የትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን ፣ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቀ። ቢሮው ለክልሉ ቴሌቪዥን በሰጠው ቃል የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀን እስከ 4 ጊዜ በረራ በማድረግ አገልግሎት…
#EthiopianAirlines
የኢትዮጵያ አየር መንገድ #ከመቐለ በረራ ጋር በተያያዘ መግለጫ አውጥቶ ነበር።
ምን አለ ?
- ወደ መቐለ በረራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ እና ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ መንገደኞችን እያገለገለ መሆኑን ገልጿል።
- አየር መንገዱ ቲኬት ገዝተው ወደ ቼክኢን ካውንተር የሚመጡ ተጓዦችን በአግባቡ እያስተናገደ መሆኑን አመልክቷል።
- የመቐለ በረራ በቀን አንድ ጊዜ የነበረ ሲሆን አሁን በየእለቱ የሚደረገው በረራ ወደ ሶስት ከፍ ማለቱን አሳውቋል።
- እለታዊ የበረራ ብዛት ቀንሷል የሚለው የተሳሳተ መረጃ ነው ብሏል፡፡ ወደፊትም የሚኖረውን የበረራ ፍላጎት እየታየ የበረራውን ብዛት ለመጨመር ዝግጁ መሆኑን ገልጿል።
- #ከአዲስ_አበባ ወደ #መቐለ የሚጓዙ መንገደኞች የአየር መንገዱን የጥሪ ማእከል እና ቲኬት ቢሮዎች በመጠቀም ቲኬት መግዛት የሚችሉ ሲሆን ከመቐለ የሚነሱ ተጓዦች ደግሞ ከመቐለ የአውሮፕላ ማረፊያ የሽያጭ ቢሮ ቲኬቱን መግዛት ይችላሉ፡፡
በተጨማሪ ፦
የበረራ ቲኬቱን አ/አበባ በሚኖሩ ወዳጅ ዘመዶቻቸው በኩል መግዛት የሚፈልጉ ደግሞ ቦሌ በሚገኘው " የኢትዮጵያ ኤርፖርት ኢንተርፕራይዝ ህንጻ " የምድር ወለል ከሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሽያጭ ቢሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰአት እስከ ከሰአቱ 11፡00 ሰአት ድረስ መግዛት ይችላሉ ብሏል።
- አየር መንገዱ ባለፉት ስምንት ወራት የመቐለ በረራን ጨምሮ በሌሎች የሃገር ውስጥ በረራዎች ቲኬት ዋጋ ላይ ጭማሪ እንዳላደረገ ገልጿል።
- የኢትዮጵያ ዜግነት ላላቸው ተጓዦች እና የኢትዮጵያ የመኖሪያ ፈቃድ ላላቸው የውጭ ሃገር ዜጎች የመቐለ በረራ የቲኬት ዋጋ ለመሄጃ ብቻ ከ3450 ብር ጀምሮ ሲሆን፣ የደርሶ መልስ ቲኬት መነሻ ዋጋ ደግሞ 6895 ብር ነው፡፡
- " ሻንጣን " በተመለከተ #ከገና_በዓል ጋር ተያይዞ የተጓዦች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ በመጨመሩ የሻንጣ አገልግሎት ላይ መለስተኛ መጨናነቅ ተፈጥሯል። በዚህም ምክንያት አየር መንገዱ ተጨማሪ (ትርፍ) ሻንጣዎችን ለመቀበል ተቸግሮ ቆይቷል፡፡ አሁን ግን የካርጎ በረራ በመመደብ ችግሩን መፍታት ስለተቻለ ተጨማሪ ሻንጣ መቀበል ጀምሯል፡፡
Credit : Ethiopian Airlines

የ20/80 እና 40/60 ውል እንዴት እየሄደ ነው ? " በሁለቱም የቤት ልማት ፕሮግራሞች 7,051 ሰዎች ተመዝግበው ቅፅ 09ን መውሰድ ችለዋል " - የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ20/80 14ኛ ዙር እና የ40/ 60 3ኛ ዙር የቤት ባለ እድለኞች ውል የማዋዋል ስራ " በጥሩ ሁኔታ " እየተካሄደ ይገኛል ሲል የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኮርፓሬሽኑ በ20/80 14ኛ ዙር …
#Update
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ባለዕድለኞች ውል ማዋዋል ከተጀመረ በአምስት (5) ቀናት ውስጥ 14,005 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለእደለኞች ተመዝግበው ቅፅ 09ን እንደወሰዱ ዛሬ አሳውቋል።
ኤጀንሲው ቅፅ 09 ወስደው በመኖሪያ ቀበሌያቸው አስፈላጊውን መረጃ አስሞልተው የመጡ እና ቅፅ 03 የባንክ ክፍያ የመፈፅሙበትን ሰነድ የወሰዱ ተዋዋዬች ብዛት 699 ሰዎች እንደሚሆኑ አመልክቷል።
ከነዚህ መካከል #የባንክ_ክፍያቸውን አጠናቀው ውል የፈፀሙት 66 ሰዎች እንደሆኑ ገልጿል።
በሁለቱም የጋራ መኖሪያ ቤቶች እድለኛ የሆኑ ሳይዘናጉ ወደ አንድ ማእከል በመምጣት ቅፅ 09ኝን በመውሰድ ከሚኖሩበት ቀበሌ አስሞልተው ሊመጡ እንደሚገባና በወጣው ውል የማወያያ ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ቀርበው ሊዋዋሉ እንደሚገባ ኤጀንሲው አሳስቧል።
በ60 የስራ ቀናት ውል የማይፈፅሙ ባለዕድለኞች ቤቱን እንዳልፈለጉት ተቆጥሮ ተመላሽ እንደሚደረግ በተደጋጋሚ ማሳሰቢያ እየተላለፈ ይገኛል።