ፎቶ ፦ በግብፅ ፣ ሻርም አል-ሼይክ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ እየተካሄደ ነው።
በዚህ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ ከ100 በላይ የሀገራት መሪዎች እየተካፈሉ ነው።
ዶክተር ዐቢይ ፤ ከጉባኤው ጎን ለጎን ከበርካታ ሀገራት መሪዎች ጋር በሁለትዮሽ እና ስልታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን አሳውቀዋል።
ከአህጉራዊና ዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ጋርም በጋራ የትኩረት ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ገልፀዋል።
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፤ " ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ሥጋትና እሳቤ የምትጋራ ሲሆን፣ የመፍትሔዎች አንድ አካል ለመሆን ቁርጠኛ ናት። " ብለዋል።
@tikvahethiopia

" ... እያንዳንዱ የምናደርገው ነገር ፤ ሁሉም እንቅስቃሴያችን ወይም የምንፈርመው ስምምነት ሁሉ የትግራይን ሕዝብ ጥቅም ለማስጠበቅ ያለመ ነው " - አቶ ጌታቸው ረዳ
ህወሓትን በመወከል በፕሪቶሪያ የሰላም ንግግር ላይ የተሳተፉት እና በሰላም ስምምነት ሰነዱ ላይ ፊርማቸውን ያኖሩት አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ የሰላም ስምምነቱን በተመለከተ ከኬንያ ሆነው በትዊተር ገፃቸው ላይ ፅፈዋል።
አቶ ጌታቸው ረዳ ፤ " እያንዳንዱ የምናደርገው ነገር ፤ ሁሉም እንቅስቃሴያችን ወይም የምንፈርመው ስምምነት ሁሉ የትግራይን ሕዝብ ጥቅም ለማስጠበቅ ያለመ ነው " ብለዋል።
" ሰላም ህዝባችን ከምንም ነገር በላይ የሚያስፈልገው ነገር ነው " ያሉት አቶ ጌታቸው ፤ " የሕዝባችንን ጥቅም ለማስጠበቅ የገባውን ቃል ማክበር መቻላችን ጊዜ የሚፈታው ነው " ሲሉ ገልፀዋል።
አቶ ጌታቸው ረዳ ባሰፈሩት ፅሁፍ ላይ ፤ " ወደ ጦርነት የገባነው ፈልገነው ሳይሆን እንደ ህዝብ ህልውናችን አደጋ ውስጥ በመግባቱ ነው" ብለው " የሰላም ስምምነት መፈረም የትግራይን ሕዝብ ሕልውና የሚያስጠብቅ ከሆነ ፣ #ለሰላም ለምን ዕድል አንሰጠውም ? " ብለዋል።
አቶ ጌታቸው ዛሬ በናይሮቢ የተጀማረው ከፕሪቶሪያ የቀጠለው የሰላም ንግግር (በኢትዮጵያ መንግስት እና ሕወሃት ወታደራዊ አመራሮች መካከል) ተሳታፊ ናቸው ይኸው ውይይት ለቀጣይ ቀናት ይቀጥላል።

TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
" ... ትግራይ ክልልም የክልሉን ግዛት እና ህዝቡን ለመጠበቅ በቂ የፖሊስ ኃይል፣ በቂ ልዩ ኃይል ፣ በቂ ሚሊሻ ይኖረዋል " - አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ቅዳሜ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ የሰላም ስምምነት በተመለከተ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት " ህወሓት "ን ትጥቅ ስለማስፈታት እና በትግራይ ክልል ውስጥ ምርጫ ተከናውኖ የክልል መንግስት የሚመሰርተው አካል ክልሉን ለመጠበቅ መሳሪያ የመታጠቅ መብቱን በመጠቀም ረገድ ላይ ግርታ ሊኖር እንደማይገባ አስረድተዋል።
አምባሳዳር ሬድዋን በትግራይ በምርጫ ስልጣን የሚይዘው አካል ልክ እንደ ሌሎቹ ክልሎች በቂ የፀጥታ ኃይል እንደሚያደራጅ አረጋግጠዋል።
መንግስት ህወሓት በሽብርተኝነት የተፈረጀበትን ድንጋጌ መልሶ እንዲመለከተው ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚያቀርብም አምባሳደር ሬድዋን ጠቁመዋል።
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከትጥቅ ማስፈታት ጋር በተያያዘ የተናገሩት ፦
" ህወሓትን ትጥቅ ማስፈታት ብለን ስንናገር እና የትግራይ ክልል የፀጥታ ኃይል ያደራጃል ስንል ወዳጆቻችን ግርታ ሊገባቸው ይችላል።
ክልሎች የራሳቸው #የተመጠነ የፀጥታ ኃይል አላቸው ትግራይ ክልልም የክልሉን ግዛት እና ህዝቡን ለመጠበቅ በቂ የፖሊስ ኃይል፣ በቂ ልዩ ኃይል ፣ በቂ ሚሊሻ ይኖረዋል ከዚህ ጋር ነው መታየት ያለበት። አሁንም ደግሜ የምለው ግን ይህ የሚሆነው ለትግራይ ክልላዊ መንግስት እንጂ ለአንድ የፖለቲካ ፓርቲ አይደለም። "
Credit : Journalist Solomon Muchie / ዶቼ ቨለ

" ... ትግራይ ክልልም የክልሉን ግዛት እና ህዝቡን ለመጠበቅ በቂ የፖሊስ ኃይል፣ በቂ ልዩ ኃይል ፣ በቂ ሚሊሻ ይኖረዋል " - አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ቅዳሜ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ የሰላም ስምምነት በተመለከተ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት " ህወሓት "ን ትጥቅ ስለማስፈታት እና በትግራይ ክልል ውስጥ ምርጫ ተከናውኖ የክልል መንግስት…
በሰላም ስምምነቱ መሰረት ፦
👉 በኢትዮጵያ ውስጥ #አንድ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ብቻ ይኖራል።
👉 በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት መሰረት የህወሓት ተዋጊዎችን ትጥቅ ማስፈታት፣ መበተን እና ወደ ማኅበረሰቡ መልሶ ለመቀላቀል የሚያስችል ዕቅድ ተነድፎ ተግባራዊ የሚሆንበትን ዝርዝር ይዘጋጃል።
👉 ከስምምነቱ መፈረም በኃላ የመንግስት እና ህወሓት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ይነጋገራሉ (የጦር አመራሮች የስልክ ንግግር ማድረጋቸው መነገሩ ይታወቃል) ።
👉 ስምምነቱ በተፈረመ በአምስት ቀናት ውስጥ በክልሉ ካለው ተጨባጭ ፀጥታ ሁኔታ በመነሳት ስብሰባ በማዘጋጀት የጦር አመራሮች የህወሓት ታጣቂዎችን ትጥቅ የማስፈታቱ ሂደት ላይ ይነጋገራሉ ፤ ስለሂደቱም ዝርዝር ያወጣሉ። (ይህ ከሰኞ ቀን 28/2/2015 ጀምሮ በኬንያ፣ ናይሮቢ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አዛዥ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ከህወሓት ጄነራል ታደሰ ወረደ በተገኙበት ተጀምሯል)
👉 ከፍተኛ የጦር መኮንኖች #ከስምምነት ላይ ከደረሱ በኋላ ባሉት #አስር_ቀናት ውስጥ የከባድ መሳርያ ትጥቅ የመፍታቱ ሂደት #ይጠናቀቃል። የተቀመጠው አስር ቀናት ጊዜ ገደብ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች በሚሰጡት ሀሳብ እና በሁለቱ ወገኖች አጽዳቂነት ሊራዘም ይችላል።
👉 ከስምምነቱ በኋላ ባሉ 30 ቀናት ቀላል የጦር መሳርያዎችን ጨምሮ የህወሓት ታጣቂዎችን ትጥቅ የማስፈታቱ ሂደት ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል።
👉 የህወሓት ታጣቂዎችን የማሰናበት እና መልሶ ወደ ማኅበረሰቡ የመቀላቀል ሥራ ሂደት የክልሉን ሕግ እና ፍላጎት መሠረት ያደርጋል።

የክቡር ዶ/ር አርቲስት አሊ መሀመድ (አሊ ቢራ) ማን ነበር ? - አርቲስት አሊ ቢራ የተወለደው (በ1940 ዓ/ም) እና ያደገርው የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የመተሳሰብ መገለጫ በሆነችው ድሬዳዋ ነው። - እናት እና አባቱ ያወጡለት ስም አሊ መሀመድ ነው። - " አሊ ቢራ " የሚለው ስም የመጣው እኤአ 1963 በድሬድዋ ከተማ እራሱን አሊ መሀመድን ጨምሮ የሙዚቃ ችሎታ ያላቸው ወጣቶች ተሰብሰበው በአፋን…
#Update
የክብር ዶክተር አርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ዛሬ ቢሾፍቱ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ወደ አዲስ አበባ ተሸኝቷል።
በአሁን ሰዓት ከቢሾፍቱ ከተማ የተነሳው የክብር ዶ/ር አርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ደርሶ ወደ ወዳጅነት አደባባይ እየተሸኘ ነው።
በወዳጅነት አደባባይ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች የክብር እና የጀግና ስንብት ከተደረገለት በኋላ አስክሬኑ ወደ ድሬዳዋ የሚሸኝ እንደሆነ ኤፍቢሲ ዘግቧል።
@tikvahethiopia
የክብር ዶክተር አርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ዛሬ ቢሾፍቱ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ወደ አዲስ አበባ ተሸኝቷል።
በአሁን ሰዓት ከቢሾፍቱ ከተማ የተነሳው የክብር ዶ/ር አርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ደርሶ ወደ ወዳጅነት አደባባይ እየተሸኘ ነው።
በወዳጅነት አደባባይ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች የክብር እና የጀግና ስንብት ከተደረገለት በኋላ አስክሬኑ ወደ ድሬዳዋ የሚሸኝ እንደሆነ ኤፍቢሲ ዘግቧል።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#Tigray
ምናልባትም በዚህ ሳምንት መጨረሻ ላይ ወይም በሚቀጥለው ሳምንት አጋማሽ ላይ የሰብአዊ እርዳታ እንዲገባ ሊደረግ እንደሚችል የኢትዮጵያ መንግስት ተደራዳሪ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ለጋዜጠኞች መናገራቸውን ኤፒ አስነብቧል።
የህወሓት ተደራዳሪ አቶ ጌታቸው ረዳ በበኩላቸው የዕርዳታ አቅርቦት መቀላጠፍ በሰላም ንግግሩ እና ስምምነቱ ላይ እምነት እንዲጨምር ያደርጋል ብለዋል።
በሌላ በኩል ፤ የፖለቲካ ተደራዳሪዎች እና የጦር አመራሮች እየተካፈሉበት ያለው ትላንት በናይሮቢ የተጀመረው ከፕሪቶሪያ የቀጠለው የሰላም ንግግር እስከ ረቡዕ ይዘልቃል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ከአጀንዳዎቹ መካከል ፦
- የሰላም ስምምነቱን ሂደትና አፈፃፀም ስለመከታተል፣
- የህወሓት ኃይሎችን ትጥቅ ስለማስፈታት፣
- በትግራይ ክልል ለወራት ተቋርጦ የነበረውን የሰብዓዊ ዕርዳታ ስለማስቀጠል፣
- የመሠረታዊ አገልግሎቶች መልሶ ስለማስጀመር ይገኙበታል።

" ... ከጌታቸው ጨምሮ ከራሳቸው ከTPLF ሰዎች አጣርቻለሁ ያ የተነገረው የድሮን ጥቃት የሚባለው ውሸት ነው " - አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
ከሰላም ስምምነቱ በኃላ የተፈፀመ " የድሮን ጥቃት " የለም ሲሉ የኢትዮጵያ መንግስት ተደራዳሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናግረዋል።
ይህን የተናገሩት " የኢትዮጵያ ሚዲያ ሰርቪስ (ኢ ኤም ኤስ) " ለተባለና በኢንተርኔት ላይ ለሚሰራጭ ሚዲያ ነው።
" በእያንዳንዱ ጉዳይ ላይ አንዳንድ ክስተቶች ተፈጠሩ ሲባል መረጃ እንለዋወጣለን። ስምምነት ተፈራርመናል ስለዚህ የስልክ ችግር የለብንም። " ያሉት አምባሳደር ሬድዋን በኬንያ ናይሮቢ ፤ ከእነ አቶ ጌታቸው ረዳ እና ከወታደራዊ አዛዦቹም ጋር መነጋገራቸውን እና የድሮን ጥቃት ተፈፀመ የተባለው ውሸት መሆኑን ገልፀዋል።
" #ስምምነት_ከመፈረሙ_በፊት የነበረ (incident) ክስተትን ከስምምነት በኃላም ለማምጣት የሚሞክሩ አሉ። በዚህ ግጭት ውስጥ ገንዘብ ይከፈላቸው የነበሩ ጥሩ ሃብት ያፈሩበት ሰዎች አሁንም ግጭት እንዲቀጥል የማቀጣጠል ፍላጎት ያላቸው እንዳሉ እናያለን ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ፤ ከውስጥም በተለያየ መንገድ ስሜታዊ የሆነ ሰው ሊያራግበው ይችላል የትግራይ ሚዲያም ፤ የወያኔ ቴሌቪዥንም ሰርተውት ነበር" ብለዋል።
" በእኛ በኩል #ንግግሮችን ለማስተካከል ሞክረናል " ያሉት አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን " አሁን ሰው ተስፋ እንዳያድርበት ወደፊትም ይሄን ነገር እንዲያመጣ ነው እንጂ ቁርሾውን በ 'Transitional Justice' በሂደት ይሄዳል ፣ በምህረት የሚታለፈው ይታለፋል መፀፀቱ ከታየ እውነት ከተናገረ ፤ የግድ በፍርድ ቤት ማለቅ ያለበት ከባድ ወንጀል የሆነ ወደ ፍርድ ቤት ይሄዳል፣ ተጠያቂነትንም የማህበራዊ ህክምናንም ትስስርንም እኩል የሚያማክል መንገድ አለን እሱ ይደረሳል " ሲሉ ተናግረዋል።
" ያልነበረ ነገር እያጋጋሉ የውሸት ሚፅፉ አሉ ከራሳቸው ከTPLF ሰዎች አጣርቻለሁ ጌታቸውን ጨምሮ ያ የወጣው መግለጫ (የGSTS መግለጫ ማለታቸው ነው) የጋራቸው አቋም እንዳልሆነ፣ የተባለው የድሮን ጥቃትም ውሸት እንደሆነ አጣርቻለሁ " ብለዋል።
በስናይፐር ፣ በድሽቃ አልፎ አልፎ የተኩስ ልውውጥ ሊያጋጥም እንደሚችል የጠቆሙት አምባሳደሩ " ይሄ የተለመደ ነው፤ የሰላም ፊርማ ሲፈረም የተወሰኑ ቀናት እየሞተ እስከሚሄድ ድረስ የሰማም በስሜት ተውጦ እምቢ ብሎ ሊያደርገው ይችላል፣ ሳይሰማ የሚቀርም ያደርገዋል፤ ነገር ፈልጎ ነገሩ እንዲበላሽ የሚፈልግም ሊያደርገው ይችላል በታንክ እና በመድፍ እንድካልሆነ ድረስ በድሽቃ እና በስናይፐሮች የሚደረግ አንዳንድ የተኩስ ምልልሶች እዚህም እዚያም ያጋጥማሉ " ሲሉ አስረድተዋል።
" ሰው ይሄንን (አንዳንድ ቦታዎች ላይ የሚያጋጥሙትን የተኩስ ልውውጦችን ማለታቸው ነው) ለመዘገብ የሚቸኩለውን ያህል ከTPLF ካምፕ ወደኛ ወታደር መጥቶ አብሮ በልቶ ፣ ... ፣ ተጫውቶ ፣ ፎቶ ተነስቶ የሚመለሰውን ለመዘገብ ፍላጎት የላቸውም እኛ ነን መግፋት ያለብን የሚል ነገር በሁለቱም በኩል አለ ካማንደሮቹ ይሄን ጉዳይ መልክ ካስያዙት በኃላ ሁሉ። የራሳቸውን Discipline ያሲዛሉ " ሲሉ ተደምጠዋል።

#Update የክብር ዶክተር አርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ዛሬ ቢሾፍቱ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ወደ አዲስ አበባ ተሸኝቷል። በአሁን ሰዓት ከቢሾፍቱ ከተማ የተነሳው የክብር ዶ/ር አርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ደርሶ ወደ ወዳጅነት አደባባይ እየተሸኘ ነው። በወዳጅነት አደባባይ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች የክብር እና የጀግና ስንብት ከተደረገለት በኋላ አስክሬኑ ወደ ድሬዳዋ የሚሸኝ እንደሆነ…
ፎቶ ፦ የአንጋፋው የኢትዮጵያ አርቲስት የክቡር ዶክተር አሊ ቢራ የቀብር ሥነ ስርዓት በድሬዳዋ ከተማ ተፈፅሟል።
ከስርዓተ ቀብሩ ቀደም ብሎ በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ እና በድሬዳዋ ከተማ የክብር የሽኝት ስነርስርዓት ተካሂዶ ነበር።
የፎቶ ባለቤት ፦ የአዲስ አበባ ከንቲባ ፅ/ቤት፣ የድሬዳዋ ኮሚኒኬሽን