#ኢትዮጵያ🇪🇹
የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሌሊት በሚደረጉ ተጠባቂ ውድድሮች ፍፃሜውን የሚያገኝ ይሆናል።
በዛሬው የመጨረሻ የውድድር ቀን የሀገራችን ልጆች የሚሳተፉባቸው ውድድሮች ይካሄዳሉ።
🏟️ የወንዶች 5,000 ሜትር #ፍፃሜ ፦
🇪🇹 ሰለሞን ባረጋ
🇪🇹 ሙክታር እድሪስ
🇪🇹 ዮሚፍ ቀጀልቻ
(ሰዓት - ሌሊት 10:05)
🏟️ የሴቶች 800 ሜትር #ፍፃሜ ፦
🇪🇹 ድርቤ ወልተጂ
(ሰዓት - ሌሊት 10:35)
ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹❤ !!
@tikvahethsport @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#ኢትዮጵያ🇪🇹 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሌሊት በሚደረጉ ተጠባቂ ውድድሮች ፍፃሜውን የሚያገኝ ይሆናል። በዛሬው የመጨረሻ የውድድር ቀን የሀገራችን ልጆች የሚሳተፉባቸው ውድድሮች ይካሄዳሉ። 🏟️ የወንዶች 5,000 ሜትር #ፍፃሜ ፦ 🇪🇹 ሰለሞን ባረጋ 🇪🇹 ሙክታር እድሪስ 🇪🇹 ዮሚፍ ቀጀልቻ (ሰዓት - ሌሊት 10:05) 🏟️ የሴቶች 800 ሜትር #ፍፃሜ ፦ 🇪🇹 ድርቤ ወልተጂ (ሰዓት …
#ተጀመረ
እጅግ በጉጉት የሚጠበቀው የወንዶች 5000 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ተጀምሯል።
ውድድሩ ፍጥነትን ከጥንካሬ ጋር አዳምሮ የሚጠይቅ ነው።
ሀገራችን በውድድሩ ፦
🇪🇹 ሙክታር እድሪስ
🇪🇹 ዩሚፍ ቀጀልቻ
🇪🇹 ሰለሞን ባረጋ ተወክላለች።
ትላንት ለሊት በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ከከፍተኛ የቡድን ስራ ጋር የተመዘገበው ድል ትልቅ የሞራል ስንቅ እንደሚሆናቸው አንጠራጠርም።
ድል ለሀገራችን 🇪🇹❤️ !
@tikvahethiopia

#ተጀመረ እጅግ በጉጉት የሚጠበቀው የወንዶች 5000 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ተጀምሯል። ውድድሩ ፍጥነትን ከጥንካሬ ጋር አዳምሮ የሚጠይቅ ነው። ሀገራችን በውድድሩ ፦ 🇪🇹 ሙክታር እድሪስ 🇪🇹 ዩሚፍ ቀጀልቻ 🇪🇹 ሰለሞን ባረጋ ተወክላለች። ትላንት ለሊት በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ከከፍተኛ የቡድን ስራ ጋር የተመዘገበው ድል ትልቅ የሞራል ስንቅ እንደሚሆናቸው አንጠራጠርም። ድል ለሀገራችን 🇪🇹❤️ ! @tikvahethiopia
3 ዙር ይቀራል !
የወንዶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር እጅግ ፈጣን ከፍተኛ ፉክክር እየተካሄደባት ነው።
የሀገራችን ልጆች ከመሪዎቹ በቅርብ ርቀት በመሆን ባለድል ለመሆን እየተፋለሙ ነው።
@tikvahethiopia
የወንዶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር እጅግ ፈጣን ከፍተኛ ፉክክር እየተካሄደባት ነው።
የሀገራችን ልጆች ከመሪዎቹ በቅርብ ርቀት በመሆን ባለድል ለመሆን እየተፋለሙ ነው።
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
3 ዙር ይቀራል ! የወንዶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር እጅግ ፈጣን ከፍተኛ ፉክክር እየተካሄደባት ነው። የሀገራችን ልጆች ከመሪዎቹ በቅርብ ርቀት በመሆን ባለድል ለመሆን እየተፋለሙ ነው። @tikvahethiopia
#ኢትዮጵያ
በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ድል አልቀናንም፦
🇪🇹 ዩሚፍ ቀጀልቻ 8ኛ
🇪🇹 ሰለሞን ባረጋ 12ኛ
🇪🇹 ሙክታር እድሪስ 13ኛ ሆነው አጠናቀዋል።
በ10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ውድድር ያልተገኘው ድል በዚህኛው ውድድር ይገኛል ተብሎ ተጠብቆ ነበር፤ ነገር ግን የወንዶች 5 ሺህ ሜትር እንደተጠበቀው አልሆነም።
የውድድሩ የወርቅ፣ ብር እና ነሀስ ባለድሎች ፦
1ኛ ኖርዌይ 🥇
2ኛ ኬንያ 🥈
3ኛ ዩጋንዳ 🥉
@tikvahethiopia
በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ድል አልቀናንም፦
🇪🇹 ዩሚፍ ቀጀልቻ 8ኛ
🇪🇹 ሰለሞን ባረጋ 12ኛ
🇪🇹 ሙክታር እድሪስ 13ኛ ሆነው አጠናቀዋል።
በ10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ውድድር ያልተገኘው ድል በዚህኛው ውድድር ይገኛል ተብሎ ተጠብቆ ነበር፤ ነገር ግን የወንዶች 5 ሺህ ሜትር እንደተጠበቀው አልሆነም።
የውድድሩ የወርቅ፣ ብር እና ነሀስ ባለድሎች ፦
1ኛ ኖርዌይ 🥇
2ኛ ኬንያ 🥈
3ኛ ዩጋንዳ 🥉
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#ተጀመረ ሀገራችን በድርቤ ወልተጂ የተወከለችበት የ800 ሜትር የሴቶች #ፍፃሜ ውድድር ተጀምሯል። ድል ለሀገራችን 🇪🇹❤️ ! @tikvahethiopia
#ኢትዮጵያ🇪🇹
በ800 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ብቸኛዋ የሀገራችን ተወካይ ድርቤ ወልተጂ አራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች። ነሀስ ለማግኘት ከፍተኛ ትግል ነው ያደረገችው 👏
ውድድሩን ፦
1ኛ አሜሪካ 🥇(ወርቅ)
2ኛ እንግሊዝ 🥈(ብር)
3ኛ ኬንያ 🥉(ነሀስ) በመሆን አጠናቀዋል።
ሀገራችን #ኢትዮጵያ በተለይም #በሴቶች ከፍተኛ ድል ያስመዘገበችበት የኦሪገን ዓለም ሻምፒዮና በዚህ አብቅቷል።
@tikvahethsport

#ኢትዮጵያ❤️
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ ድል ያስመዘገበችበት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቋል።
#ከዓለም ከአሜሪካ ቀጥላ ሁለተኛ እንዲሁም #ከአፍሪካ ቀዳሚውን ደረጃ በመያዝ ነው ያጠናቀቀችው።
በዓለም ሻምፒዮናው 4 ወርቆችን ያገኘን ሲሆን የዘንድሮው ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሆኗል።
ከተገኙት አራት #ወርቆች 🥇 መካከል ታምራት ቶላ በማራቶን ያገኘው ወርቅ በዓለም ሻምፒዮናው በወንዶች የተገኘው #ብቸኛው ወርቅ ነው።
ለሀገራቸው ሜዳሊያ ያስገኙ አትሌቶቻችን እነማን ናቸው ?
ወርቅ 🥇
🇪🇹 ለተሰንበት ግደይ
🇪🇹 ጉዳፍ ፀጋይ
🇪🇹 ጎተይቶም ገ/ስላሴ
🇪🇹 ታምራት ቶላ
ብር🥈
🇪🇹 ወርቅውሀ ጌታቸው
🇪🇹 ሞስነት ገረመው
🇪🇹 ለሜቻ ግርማ
🇪🇹 ጉዳፍ ፀጋይ
ነሐስ🥉
🇪🇹 ዳዊት ስዩም
🇪🇹 መቅደስ አበበ
አጠቃላይ ከተገኘው 10 ሜዳሊያ ሰባቱ በሴቶች የተገኘ ነው፤ የቀረው 3 ሜዳሊያ ደግሞ በወንዶች ውድድር የተገኘ ነው።
የዓለም ሻምፒዮናው ምንም እንኳን ከፍተኛው ድል የተመዘገበበት ቢሆንም በወንዶች ውድድሮች ላይ የተሻለ መስራት እንደሚጠይቅ የሚጠቁም ነው።
የአትሌቲክስ ቡድናችን ወደ ሀገሩ ሲመለስ የጀግና ፣ የክብር አቀባበል እንደሚደረግለት ይጠበቃል።
ውድ አትሌቶቻችን ፤ ላደረጋችሁት ከፍተኛ ተጋድሎ ላስመዘገባችሁት ድል ፣ የሀገራችሁን ህዝብ ክብር ከፍ ስላደረጋችሁ ምስጋና ይገባችኃል።
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !
@tikvahethiopia @tikvahethsport