TIKVAH-ETHIOPIA
#ማስታወሻ በ18ኛው የ #ኦሬገን አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ2ኛ ቀን ውድድር ዛሬ ይካሄዳል። የሀገራችን ልጆች የሚካፈሉበት ውድድር የሚከተሉት ናቸው። 🏟️ 3,000 ሜ መሠ. ሴቶች ማጣሪያ ፦ 🇪🇹 ሲምቦ አለማየው 🇪🇹 መቅደስ አበበ 🇪🇹 ወርቅውሃ ጌታቸው (ሰዓት - ምሽት 2:35) 🏟️10,000 ሜ ሴቶች #ፍፃሜ ፦ 🇪🇹 ቦሰና ሙላቴ 🇪🇹 እጅጋየሁ ታዬ 🇪🇹 ለተሰንበት ግደይ (ሰዓት - ምሽት…
#ኢትዮጵያ🇪🇹
በአሁን ሰዓት የሴቶች 10 ሺ ሜትር ፍፃሜ ውድድር እየተካሄደ ይገኛል።
🇪🇹 ለተሰበንት ግደይ
🇪🇹 እጅጋየሁ ታዬ
🇪🇹 ቦሰና ሙላት ሀገራችንን ባለድል ለማድረግ ከፍተኛ ፉክክር እያደረጉ ይገኛሉ።
13 ዙር ይቀራል።
ውድድሩን በDSTV ልዩ ቻናል እንዲሁም በብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ መዝናኛው ቻናል እንዲሁም በዩትዩብ KBC ቻናል ላይ በቀጥታ መከታተል ይቻላል።
More : @tikvahethsport
@tikvahethiopia

ለተሰንበት ወርቅቅቅ !!!
ለተሰንበት ግደይ ወርቅ !!!
በሴቶች 10 ሺ ሜትር ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች።
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !!
@tikvahethiopia
በሴቶች 10 ሺ ሜትር ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች።
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !!
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ለተሰንበት ግደይ ወርቅ !!! በሴቶች 10 ሺ ሜትር ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች። እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !! @tikvahethiopia
ቪድዮ ፦ ለተሰንበት ግደይ ወርቅ 🇪🇹❤🏅
በሴቶች 10 ሺ ሜትር ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን #የወርቅ_ሜዳሊያ አስገኝታለች።
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !!
More : @tikvahethsport
@tikvahethiopia
በሴቶች 10 ሺ ሜትር ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን #የወርቅ_ሜዳሊያ አስገኝታለች።
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !!
More : @tikvahethsport
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ቪድዮ ፦ ለተሰንበት ግደይ ወርቅ 🇪🇹❤🏅 በሴቶች 10 ሺ ሜትር ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን #የወርቅ_ሜዳሊያ አስገኝታለች። በድጋሚ እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !! More : @tikvahethsport @tikvahethiopia
ፎቶ ፦ ለተሰንበት ግደይ ለሀገሯ #ኢትዮጵያ 🇪🇹 በኦሬጎን ዓለም ሻምፒዮና የመጀመሪያውን ወርቅ ካስገኘች በኋላ የተወሰዱ ፎቶዎች።
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን 🇪🇹 ❤️ !
@tikvahethiopia @tikvahethsport
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን 🇪🇹 ❤️ !
@tikvahethiopia @tikvahethsport
TIKVAH-ETHIOPIA
#ማስታወሻ በ18ኛው የ #ኦሬገን አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ2ኛ ቀን ውድድር ዛሬ ይካሄዳል። የሀገራችን ልጆች የሚካፈሉበት ውድድር የሚከተሉት ናቸው። 🏟️ 3,000 ሜ መሠ. ሴቶች ማጣሪያ ፦ 🇪🇹 ሲምቦ አለማየው 🇪🇹 መቅደስ አበበ 🇪🇹 ወርቅውሃ ጌታቸው (ሰዓት - ምሽት 2:35) 🏟️10,000 ሜ ሴቶች #ፍፃሜ ፦ 🇪🇹 ቦሰና ሙላቴ 🇪🇹 እጅጋየሁ ታዬ 🇪🇹 ለተሰንበት ግደይ (ሰዓት - ምሽት…
ፎቶ ፦ ትላንትና ለሊት በተካሄደው የሴቶች 1500 ሜትር ግማሽ ፍፃሜ ውድድር ሁሉም አትሌቶቻችን ወደ ፍፃሜው ማለፍ ችለዋል።
🇪🇹 ጉዳይ ፀጋይ
🇪🇹 ሂሩት መሸሻ
🇪🇹 ፍሬወይኒ ኃይሉ
የሴቶች 1,500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ሰኞ ከንጋቱ 11:50 ላይ ይደረጋል ።
በወንዶች የ1500 ሜትር ማጣሪያ ደግሞ
🇪🇹 ሳሙኤል ተፈራ
🇪🇹 ታደሰ ለሚ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፍ ችለዋል።
🇪🇹 ሳሙኤል ዘለቀ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ #ሳይችል ቀርቷል ።
የወንዶች 1,500 ሜትር የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ዛሬ ከለሊት 11:00 ላይ ይደረጋል።
Photo Credit : Gettyimages