#Cambalaalla
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ከተከሰተ ወዲህ እንዲሁም ሲደማ በክልልነት ከተደራጀ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ በዓል ዛሬ በአደባባይ ተከብሯል።
በዓሉ እጅግ በጣም በርካታ ታዳሚዎች ፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በሶሬሳ ጉዱማሌ በድምቀት ተከብሯል።
የሲዳማ ህዝብ በፍቅርና ሰላም ዓመቱን ላሻገረው ፈጣሪ በሶሬሳ ጉዱማሌ በመገኘት ከጥንት ጀምሮ በዓሉ በተለያዩ በዓላዊ ክዋኔዎች ሲያከብር ቆይቷል።
በሌላ በኩል ፤ የዛሬው የሶሬሳ ጉዱማሌ መርሐ ግብር በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታውቋል።
ቢሮው ከፍተኛ ህዝብ የተገኘበት በዓል ያለ አንዳች ኮሽታና ችግር በሰላም ተጠናቋል ሲል ነው ያሳወቀው።
በዓሉ ለሚቀጥሉት 15 ቀናቶች በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ይከበራል።
በዚሁ አጋጣሚ ፤ ቲክቫህ ኢትዮጵያ እንኳን ለፊቼ ጫምበላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት ይወዳል።
ፎቶ ፦ Sidaamu Jireenyu Paarte
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#SNNPRS የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል መግለጫ አውጥቷል። የክልሉ መንግስት በመግለጫው ትላንት ሚያዝያ 20/2014 ዓ/ም በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ እና በሳንኩራ ወረዳ ላይ በሀይማኖት ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መፈፀሙን ገልጿል። የተፈፀመው ጥቃት ለዘመናት ተቻችለው እና ተከባብረው በኖሩ የልዩ ልዩ እምነት ተከታይ ህዝቦች ላይ የሚፈጥረው አሉታዊ ተጽዕኖ ከፍተኛ ነው ብሏል። …
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ፤ ወንጀልን በሌላ ወንጀል ለማረም መሞከር ሕገ ወጥነት ነው ሲል ገልጿል።
ጉባኤው በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና በፕሮቴስታንት አማኞች ቤተ አምልኮዎች ላይ ሕገ ወጥና የወንጅል ተግባር መፈፀሙን ገልጿል።
የፈፀመውን ወንጀልና ህገወጥ ድርጊት በእጅጉ እንደሚያወግዝ አሳውቋል።
የተፈፀመው ተግባር በየትኛውም ሃይማኖት ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ገልጾ ደረቅ ወንጅል እና በህግ ሊያስጠይቅ የሚገባው ተግባር መሆኑን በጽኑ እንደሚያምን ጉባኤው ገልጿል።
(ዝርዝር መግለጫው ከላይ ተያይዟል)

#መልዕክት
ከሰዓታት በኃላ 2ኛው " የታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በኢትዮጵያ " መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
ለታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር 2 ለመታደም ሲመጡ ፦
👉 የራሳችሁን መስገጃ ይዛችሁ ኑ።
👉 አዘጋጆች የሚዘጋጁት ምግብ ቢኖርም ሁሉም የቻለውን ያህል ለሰዎች ጭምር የሚሆን ምግብ ይዞ ይምጣ።
👉 ሁሉም የተመገበበትን እቃ የሚያነሳበትን ፌስታል መያዝ እንዳይዘነጋ።
👉 በመሃል ሌባ ሊኖር ስለሚችል ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ።
👉 አቅመ ዳካማዎችን፣ታላላቆችንና ሴቶች የተሻለ ቦታ እንዲያገኙ አድርጉ።
👉 ለአስተናጋጆች፣ ለኻዲሞችና ለፀጥታ አካላት ፍፁም ታዛዥ ይሁኑ።
👉 በጦርነትና በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ ለሚንቀሳቀሱ አስተባባሪዎች ድጋፍ ያድርጉ።
👉 እርስ በእርስ በመከባበር እና በመተዛዘን እጅግ የሰለጠነና ምስኪኖችን ታሳቢ ያደረገ ኢፍጣር እንዲሆን ሁላችንም ባለቤቶች እንደሆንን በማሰብ ተግባራዊ ያድርጉ።
📞 ማንኛውም አይነት አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙ በቦታው ለሚገኙ የፀጥታ አካላትና አስተባባሪዎች ወይም በፖሊስ የመረጃ ስልኮች 0111110111 እና ነፃ የስልክ መስመር 991 ላይ በመደወልና መረጃ በመስጠት ይተባበሩ።
(ከአዘጋጆች)
መልካም የኢፍጣር ስነስርዓት !
#ሼር #Share

" አባታዊ የሰላም ጥሪ "
አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበር ተክለሃይማኖት ሰሞኑን በተለይ በጎንደርና አካባቢው ፤ በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን አካባቢ በተፈጠረው አለመረጋጋት እና የሰው ህይወት መውደቅ እጅግ ማዘናቸውን ገልፀዋል።
አባታዊ የሰላም ጥሪም አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም ፦
" ከእልቂት የሚያተርፈው ፀላዔ ሠናያት የሆነው ዲያብሎስ ብቻ ነው።
እሳትን በእሳት ማጥፋት አይቻልምና ስንናገር ስንራመድ ፈሪሃ እግዚአብሔር እንዲኖረን በብርቱ እማፀናለሁ።
ይህም ጠብና እልቂት የሞራል ውድቀት ፣ የኃጢያት አውራ ተብሎ ከመመዝገብ ውጭ ስምና ታሪክ አይሆነንምና ሁላችንም ለሰላም እንድንቆም እለምናለሁ።
የእኛን ድጋፍ የሚፈልጉ በሰሜን ፣ በምስራቅ ፣ በምዕራብ ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ብዙ ወገኖች ሳሉ ሌላ ችግር በመጨመር አገርን ወደ አዘቅት መስደድ ፍፁም የተወገዘ ግብር ነው።
በሞቱት ወገኖች እጅግ አዝናለሁ።
አብያተ እምነትም የሰው ልጆች የምስጋና የነፍስ መማፀኛ ናቸው እንጂ የእሳት ግብር የሚሰጣቸው አይደሉምና ይህንን ድርጊት ተገቢ አለመሆኑን እገልፃለሁ።
እርስ በእርስ በመጣላት ላይ ሀገርም እያፈረስን ነው። ተጣልቶ ለመታረቅም ሀገር ያስፈልገናልና ሀገራችንን ልንሳሳላት ይገባናል።
ሁላችንም #ለሰላም_እንድንቆም ፤ መንግስትም ከሰው እና ከእግዚአብሔር የተቀበለውን አደራ ፈጥኖ እንዲያስፈፅም ፣ የሃይማኖት አባቶችም ትውልድን የማነጽ ተግባራቸውን በርትተው እንዲቀጥሉ አደራ ጭምር ጠይቃለሁ። " ብለዋል።
(ተጨማሪ ከላይ ያንብቡ)

#AddisAbaba 🪪
" ላልተወሰነ ጊዜ አዲስ መታወቂያ መስጠት አቁመናል " - የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ
የአዲስ አበባ ከተማ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ላልተወሰነ ጊዜ " አዲስ መታወቂያ " የመስጠት አገልግሎት ማቆሙን አስታውቋል።
ኤጀንሲው የመታወቂያ ፣ የልደት ፣ የጋብቻና የሞት ማስረጃዎችን ይመዘግባል ፤ ዜጎች በሚፈልጉበት ወቅትም አገልግሎቱን ይሰጣል፡፡
በአገልግሎት አሰጣቱ ውስጥ በተለይ የመታወቂያ አገልግሎቱ ላይ በተቋሙ ውስጥ እና ከተቋሙ ውጭ ባሉ ሃሰተኛ ማስረጃን በሚያድሉ ግለሰቦች የተነሳ ለማይገባቸው ሰዎች መታወቂያ አላግባብ እየተሰጠ መሆኑን ኤጀንሲው ገልጿል።
ይህን ህገ ወጥ የሆነ ድርጊት ሲፈጽሙ የተያዙ ግለሰቦች ላይም እርምጃ መወሰዱን አሳውቋል።
የነዋሪነት መታወቂያ ለማግኘት ሲባል ህገወጥነት እየተባባሰ በመምጣቱ ችግሩን በሚገባ ለማጥራት እንዲቻል በከተማ አስተዳደሩ ደረጃ በተላለፈ ውሳኔ መሰረት አዲስ መታወቂያ እንዳይሰጥ ላልተወሰነ ጊዜ መታገዱን ኤጀንሲው ገልጿል።
የመታወቂያ እድሳትም ሆነ ሌሎች የወሳኝ ኩነት አገልግሎቶች ባሉበት ይቀጥላሉ ተብሏል፡፡
ምንጭ፦ አዲስ ቲቪ

#መልዕክት ከሰዓታት በኃላ 2ኛው " የታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በኢትዮጵያ " መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ለታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር 2 ለመታደም ሲመጡ ፦ 👉 የራሳችሁን መስገጃ ይዛችሁ ኑ። 👉 አዘጋጆች የሚዘጋጁት ምግብ ቢኖርም ሁሉም የቻለውን ያህል ለሰዎች ጭምር የሚሆን ምግብ ይዞ ይምጣ። 👉 ሁሉም የተመገበበትን እቃ የሚያነሳበትን ፌስታል መያዝ እንዳይዘነጋ። 👉 በመሃል ሌባ ሊኖር…
ፎቶ ፦ ዛሬ ሁለተኛው " ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር " ስነስርዓት በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
ስነስዓቱ ላይ ቁጥሩ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ምእመን ተገኝቶ ነበር።